uk
Feedback
Dbu students voice

Dbu students voice

Відкрити в Telegram

ለደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተቋቋመ!

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
819
Підписники
+1024 години
+777 днів
+10430 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовт '26
жовтень '26
+11
в 0 каналах
вересень '26
+102
в 1 каналах
Get PRO
серпень '26
+5
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+5
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+72
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+55
в 1 каналах
Get PRO
квітень '26
+14
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+681
в 1 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
02 жовтня+1
01 жовтня+10
Дописи каналу
Repost from DBU INSIDER
Department cutt point updated.pdf For 1st year students ‼️ @DBUINSIDER @DBUINSIDER

2
For 1st year students ‼️ 1 ምደባ ያላገኛችሁ ተማሪዎች ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 06 ሄዳችሁ በጸሑፍ ማመልከት አለባችሁ፡፡ 2. በሕጉ መሰረት ምርጫ መርጣችሁ ቅሬታ ያለባችሁ ተማሪዎች በየኮሌጃችሁ በጸሑፍ ማመልከት አለባችሁ፡፡ ለምሳሌ .፡- የማሕበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ማሕበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ማመልከት አለባችሁ፡፡ የተማሪዎች ህብረት @dbudbu11
302
3
ደብረዘይት‼️ አዩዘሀበሻ እንደዘገበው ደብረዘይት አየር ሀይል ግቢ ውስጥ 'ቴክኒሽያን ክበብ' አካባቢ መስከረም 17/2019 ዓ.ም ጠዋት አጥፍቶ ጠፊ የሚባለው አይነት ከምስራቅ አቅጣጫ የመጣ 2 ድሮን
ደብረዘይት‼️ አዩዘሀበሻ እንደዘገበው ደብረዘይት አየር ሀይል ግቢ ውስጥ 'ቴክኒሽያን ክበብ' አካባቢ መስከረም 17/2019 ዓ.ም ጠዋት አጥፍቶ ጠፊ የሚባለው አይነት ከምስራቅ አቅጣጫ የመጣ 2 ድሮን ጥቃት 4 ሰዎች መሞታቸውን፣3 መቁሰላቸውን አዩዘሀበሻ መዘገቡ ይታወሳል። አሁን ላይ የደረሰን መረጃ እንደሚያመላክተው በዕለቱ 4 ድሮኖች በአየር መቃወሚያ ተመትተው ወድቀዋል። Horn review የሱዳን ድሮን ኢትዮጵያ ውስጥ ተመትቶ መውደቁን ዘግቧል። መንግሥት በዚህ ጉዳት መረጃ አልሰጠም። @dbudbu11
359
4
የምስጋና እና የአክብሮት መግለጫ ከ፡ ተማሪ ነገሠ ይቻለዋል በነበረብኝ ከባድ የኩላሊት ህመም ምክንያት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ቀዶ ህክምና አድርጌ ሙሉ ጤንነቴን መልሼ ለዚህ ላበቃኝ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋናዬ ይድረስ። በመቀጠልም ህይወቴን ለማትረፍ በፀሎት፣ በሀሳብና በገንዘብ ከጎኔ ለቆማችሁ ውድ ጓደኞቼ፣ ወዳጆቼ እና ዘመዶቼ በሙሉ የከበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። በተለይም ህክምናዬ እንዲሳካ ላደረጉልኝ ከፍተኛ ድጋፍ ለሚከተሉት አካላት የላቀ ምስጋናዬን ማቅረብ እወዳለሁ፡- 🙏 ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አስማረ እና ለፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ባዩ — ላሳዩት አባታዊ ድጋፍና ትኩረት፤ 🙏ለተማሪዎች ክሊኒክ ሰራተኞች (ለዶክተር ነጋ) እና ለሀኪም ግዛው ሆስፒታል ሰራተኞች (ለዶክተር ዘመድ እና ዶክተር ዮሐንስ)፣ለኢትዮጵያ ጤና ተማሪዎች ማህበር EHPSA — ላደረጉልኝ የህክምና እንክብካቤ እና ትብብር፤ 🙏ለተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት (በተለይም ለአቶ ጊዜው ፈጠነ) — ህክምናውን በጥሩ ሁኔታ እንድከታተል ላደረጉት ብርቱ ጥረት፤ 🙏ለዩኒቨርሲቲው ሰላምና ደህንነት (ለሳጅን አበበ) — ላደረጉት ጥበቃና አጋርነት፤ 🙏ለሴቶችና ህፃናት ዳይሬክቶሬት (ለአድስ አስፍው ወሰን) — ስፖንሰር በማፈላለግ ላደረገችው ያልተጠበቀ effort፤ 🙏ለ DBU Daily News፣ Ambashaw TV ፣ DBU Insider፣ DBU Students Voice፣ — መረጃ በማሰራጨትና ገንዘብ በማሰባሰብ ላደረጉት የጎላ አስተዋጽኦ። 🙏ለህግ ተማሪዎች ማኅበር፣ ተማሪ ፖሊስ፣ ተማሪዎች ህብረት እና በጎ አድራጎት ክበብ — ገንዘብ በማሰባሰብ ላደረጉት አስተዋጽኦ፤ 🙏ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ ሰራተኞች፣ ለማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ፣ ለአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍል እና ለደብረ ብርሃን ህዝብ — ላሳዩኝ ደግነትና አጋርነት፤ በእናንተና ስማችሁ ባልተጠቀሱ ቅን አሳቢዎች ብርቱ ጥረት ህክምናዬ በስኬት ተጠናቆ በአሁኑ ወቅት በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ። ላደረጋችሁልኝ መልካም ምግባር በሙሉ ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር! @dbudbu11
399
5
Немає тексту...
368
6
What a music is it? ከዘፈኑስ አይቀር እንደዚህ ነው😍 ሀገር ያለ ሸዋ ድምድም የሌለው ቤት ሀገር ያለ ወሎ ጣሪያ እንደሌለው ቤት ሀገር ያለ ጎንደር መዝጊያ እንደሌለው ቤት ሀገር ያለ ጎጃ
What a music is it? ከዘፈኑስ አይቀር እንደዚህ ነው😍 ሀገር ያለ ሸዋ ድምድም የሌለው ቤት ሀገር ያለ ወሎ ጣሪያ እንደሌለው ቤት ሀገር ያለ ጎንደር መዝጊያ እንደሌለው ቤት ሀገር ያለ ጎጃም ምሰሶ የለው ቤት ሀገር ያለ አምሓራ🔥 ምን አይነት ስራ ነው?🫢🫢🫢ትችላለች @dbudbu11
576
7
የተማሪ ህብረት ምርጫ ሊደረግ እንደሆነ መረጃ እጃችን ላይ ገብቷል። Students Voice የታገለችለት እና እየታገለችለት የሚገኘው የተማሪዎች የውክልና ጥያቄ መፍትሄ የሚያገኝበት እድል ከፊታችን እየመጣ ይመስላል። የተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ጉዳዩን በትኩረት እየሰራበት እንደሆነም ደርሰንበታል። ምርጫው ግልፅ እና ፍትሀዊ እንዲሆን ቻናላችን የበኩሏን እየተወጣች ትቀጥላለች። በዚህ አጋጣሚ DBU insider በተማሪ ህብረት ዙሪያ ላደረጋቸው አስተዎፅኦ ምስጋና ሰጥተን ማለፍ እንፈልጋለን! @dbudbu11
3 304
8
ኧረ ሞጣ 😂😂 @DBUINSIDER @DBUINSIDER
ኧረ ሞጣ 😂😂 @DBUINSIDER @DBUINSIDER
345
9
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ! ⏰ ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል
569
10
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ! ⏰ እረፍት ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል
የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ! ⏰ እረፍት ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል
573
11
የሴኔጋል አሰላለፍ 10:00 | ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል @dbudbu11
የሴኔጋል አሰላለፍ 10:00 | ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል @dbudbu11
560
12
ሴኔጋልን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰላለፍ 10:00 | ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል @dbudbu11
ሴኔጋልን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰላለፍ 10:00 | ኢትዮጵያ ከ ሴኔጋል @dbudbu11
534
13
ዋልያዎቹ @dbudbu11
ዋልያዎቹ @dbudbu11
477
14
ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ😍 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴 @dbudbu11
ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ😍 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴 @dbudbu11
533
15
ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓልን በደብረ ብርሀን ባከብር የደብረ ብርሃን ከተማ ህዝብ ፍቅር እና ደግነት እስከ የት ድረስ እንደሆነ በደንብ ተመለከትሁት😍 ደብርሾች የእውነት ትለያላችሁ የደግነትን ጥግ የተላበሰ ህዝብ😍ፈጣሪ ሰላምን ያድልልኝ🥰 @dbudbu11
541
16
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ! @dbudbu11+3
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም የመስቀል በዓል ይሁንላችሁ! @dbudbu11
677
17
ግጥም ተጋበዙልኝ የድሮ ፍቅረኛችሁን መርሳት እና ከአዲስ ሰው መግባባት ላልቻላችሁ👀 በልክሽ ተሰርቶ፤ ቀልዴ ቁምነገሬ ከተውሽኝ በኋላ…..❤️‍🔥 አንቺን ለመርሳት ስል ፤ ከብዙ ሴቶች ጋር፤ ልላመድ ሞክሬ ለማንም አልሆንኩም! ላንዷ እጠባታለሁ፤😕 ላንዷ እሰፋታለሁ፤ ላንዷ እረዝማታለሁ፤ ላንደኛዋ አጥሬ፡፡🙄 ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ይኸው በቀደም ለት….. ሳቅሽን የሚመስል ፤ ሳቋን የምትስቅ ፤ አንዲት ሴት ወድጄ😊 ሳቋን ለማፅናት ስል.. አንቺን ባሳቅሁሽ ቀልድ፤ እንድትስቅ ቀልጄ ቀልዴ አላስቅ ብሏት ...😐 ያንቺን የሚመስለው ፤ ያ ሳቋ ቢጠፋ በቅፅበት ጠላኋት…😖 አንቺን ባሳቀሽ ቀልድ፤ ሳያት እሷ አኩርፋ፡፡😠 ።።።።።።።፣፣፣፣፣፣፣።።።።።።።።።።።፣።። ባለፈው ለት ደሞ… ያንቺን የሚመስል፤ ኩርፊያ ካኮረፈች፤ ከአንዲት ሴት ጋራ☺️ ላንች የነገርሁሽን... አስኮራፊ ታሪክ ፣ ኩርፊያዋን ለማፅናት፤ አኩርፌ ሳወራ😕 ያንቺን የሚመስል ፣ ኩርፊያዋ እስኪጠፋ ፣ ሳቋን ብትለቀው😧 ድንገት አስጠላችኝ….🤦‍♂️ እሷ ማን ሆና ነው? አንቺን ባስኮረፈሽ ፤ ታሪክ የምትስቀው!?😡 ።፣፣፣፣፣።።።።፣።፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣።፣።።።፣፣፣፣ ሰሞኑን ደግሞ አንዷን… የዋናውን መንገድ፤ ትንሽ ገባ ብላ አራቴ ወደ ቀኝ... ሶስቴ ወደ ግራ፤ ከታጠፈች ኋላ ወደ ሌላ ሚወስድ ሌላ ዋና መንገድ ከማግኘቷ በፊት... ያለው ድልድይ ጋር ፣ እንገናኝ ስላት😕 አንቺ ከምትወጂው... አንቺ ከምትቀጥሪኝ፤ ቦታ ላይ ስቀጥራት😤 ‹‹እንዲህ ያለ ቦታ... በጭራሽ አላውቅም›› ፣ የሚል ነበር መልሷ፤ ዘልዓለም ጠላኀት! አንቺ ምትወጂውን ቦታ የማታውቀው ፤ ማን ሆና ነው እሷ?😡! ፣፣፣፣፣፣።።።።።፣፣፣፣፣፣።።።።፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ ብቻ ምን ልበልሽ….💔 በልክሽ ተሰርቶ፤ ቀልዴ ቁምነገሬ ከተውሽኝ በኋላ….. አንቺን ለመርሳት ስል ፤😥 ከብዙ ሴቶች ጋር፤ ልላመድ ሞክሬ ለማንም አልሆንኩም! ላንዷ እጠባታለሁ፤ ላንዷ እሰፋታለሁ፤ ላንዷ እረዝማታለሁ፤ ላንደኛዋ አጥሬ፡፡🤥 ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ይኸው ደሞ ዛሬ… የሌላ እንዳልሆን ፤በልክሽ ሰርተሸኝ ከተውሽኝ በኋላ……. ምትወርጂውን መንገድ ፣ እኔ እወጣሁት፤ ድንገት አግኝተሸኝ ‹‹እንዴት ነህ? ››ስስትዪኝ ... እንዴትም እስክሆን ፣ ግራ አጋባሽኝ አንቺ ነሽ? እኔን ነው? እንዴት አናገርሽኝ? እንዴት ነኝ ልበልሽ? እንደዚያው ነኝ በቃ!🙄 እንደዚህ አድርገሽ ፣ያኔው እንደተውሽኝ፡፡💔 አንቺ ግን እንዴት ነሽ?😊🥰 ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ (በላይ በቀለ ወያ)
586
18
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የደመራ በዓል ይሁንላችሁ! ደመራ የማታከብሩ የሌላ እምነት ተከታዮች መልካም የዕረፍት ቀን ተመኘንላችሁ! ሰናይ ቀዳሚት😍 @dbudbu11
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የደመራ በዓል ይሁንላችሁ! ደመራ የማታከብሩ የሌላ እምነት ተከታዮች መልካም የዕረፍት ቀን ተመኘንላችሁ! ሰናይ ቀዳሚት😍 @dbudbu11
606
19
በሩ አካባቢ ያለው ጭቃ😢😳ዝናብ ሲጥል ጭቃው ፀሀይ ሲሆን አቧራው😢 ለነገሩ እኛ ነን በእግራችን ለምንሄደው እንጅ በመኪና ለሚሄዱት አይታይም😯 @dbudbu11
591
20
ለ DBU insider አድርሱለት ጥምረት የምንፈጥርበት ጊዜው አሁን ነው! በመብታችን አንደራደርም🔥 @dbudbu11
667