uk
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Відкрити в Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Показати більше
1 105
Підписники
+124 години
+67 днів
+330 днів
Архів дописів
እውነታውን እንንገራችሁ፦✅ "ተመርቄ ስራ ካጣሁስ?" የሚለው የትርፍ ሰዓት ጭንቀት እንቅልፍ እየነሳዎት ነው? በየቀኑ በየካምፓሱ ግቢ ውስጥ ስለ ስራ አጥነት የሚወሩ ወሬዎች ተስፋ ያስቆርጡዎታል? እውነታውን እንንገራችሁ፦ አለም ተቀይሯል! የቅጥር ደብዳቤ ይዞ ቢሮ ለቢሮ የመንከራተት ዘመን አብቅቷል። ዛሬ ላይ ትልቁ የሃብት ምንጭ በእጃችሁ ላይ ያለው ላፕቶፕ፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ነው። 🤔 ለመሆኑ Virtual Assistant (ቨርቹዋል ረዳት) ማለት ምን ማለት ነው? በአጭሩ፦ የአለም ታላላቅ የድርጅት ባለቤቶች፣ ስራ አስኪያጆች፣ ዲጂታል ስራ ፈጣሪዎች እና ባለሃብቶች በስራ ብዛት ተወጥረዋል። ኢሜይል ለመመለስ፣ ቀጠሮዎችን ለማስተካከል፣ ማህበራዊ ሚዲያቸውን ለማስተዳደር እና ቀላል የምርምር ስራዎችን ለመስራት ታማኝ እና በሩቅ ሆነው የሚረዷቸውን ባለሙያዎችን (Virtual Assistants) በከፍተኛ ክፍያ ይፈልጋሉ። አሁን ላይ በአለም አቀፍ ገበያ ውስጥ ትልቁ ጉድለት የሰለጠነ Virtual Assistant ማጣት ነው። አለም ላይ ያሉ ባለሃብቶች የእርስዎን እገዛ አጥብቀው ይፈልጋሉ፤ ክፍያውም በሰዓት ነው!
✨ ይህ ኮርስ ህይወትዎን እንዴት ይቀይረዋል?
✅እየተማሩ ይስሩ (Earn While You Learn): ግቢ ውስጥ ሆነው፣ ከክላስ መልስ ባላችሁ ትርፍ ሰዓት ብቻ በመስራት የራስዎን ገቢ መፍጠር ይችላሉ። ከቤተሰብ እጅ መጠበቅ እዚህ ጋ ያበቃል! ✅የስራ አጥነት ስጋትን ያስወግዱ: ገና ሳይመረቁ የአለም አቀፍ ስራዎችን ልምድ ስለሚቀስሙ፣ ሲመረቁ ስራ ፍለጋ ሳይሆን ስራዎች እርስዎ ፍለጋ ይመጣሉ። ✅ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ: ክፍያዎ በኢትዮጵያ ብር ሳይሆን በጠንካራው የውጭ ምንዛሬ (በዶላር) በመሆኑ፣ በወር የሚያገኙት ገቢ ከማንኛውም መደበኛ የመንግስት ሰራተኛ የላቀ ይሆናል። የትም ቦታ ሆነው ይስሩ: ከአዳማ እስከ አዲስ አበባ፣ ከዶርምዎ እስከ መኝታ ቤትዎ... የሚፈልጉት ቦታ ሆነው መስራት ይችላሉ።
📚 በስልጠናው ምን ምን ይማራሉ?
ይህ ኮርስ ቲዎሪ ብቻ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈ (Practical) ነው። 🔜Email & Calendar Management: ፕሮፌሽናል በሆነ መልኩ ኢሜይሎችን እና ቀጠሮዎችን ማስተዳደር። 🔜Social Media Management: ለድርጅቶች የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ማሳደግ እና መምራት። 🔜Data Entry & Research: መረጃዎችን በስልት ማደራጀት። 🔜Freelancing Platforms Masterclass: እንደ Upwork እና Fiverr ባሉ ትልልቅ ድረ-ገጾች ላይ አካውንት ከፍቶ፣ አሳማኝ ፕሮፖዛል ጽፎ ስራዎችን በቀላሉ የመያዝ ጥበብ። 🚨 ጊዜው አሁን ነው — እድሉን እንዳያመልጥዎት! ይህ የክረምት ወራት በዋትስአፕ እና በቲክቶክ ላይ ጊዜ የሚያባክኑበት ሳይሆን፣ ቀጣይ ህይወትዎን የሚቀይሩበት ወርቃማ እድል ነው። ከተመረቁ በኋላ የሚመጣውን ጭንቀት ዛሬውኑ ይቅረፉት። የመመዝገቢያ ቦታዎች ውስን ናቸው! 👇 አሁኑኑ ለመመዝገብ እና ቦታዎን ለመያዝ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ @Elevateskillsupport ያናግሩን
"Official registration will open on June 12."
ElevateSkill PLC በዲጂታል ፈጠራ ህይወትን ማብቃት!

🔥 THE COUNTDOWN BEGINS: 7 DAYS UNTIL LAUNCH! ⏰ 🔥 7 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ⏳ የ Elevate Skill Summer Program ምዝገባ 7 ቀናት በሃላ ይጀምራል! ይህ
🔥 THE COUNTDOWN BEGINS: 7 DAYS UNTIL LAUNCH! ⏰
🔥 7 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ⏳ የ Elevate Skill Summer Program ምዝገባ 7 ቀናት በሃላ ይጀምራል! ይህ ከተለመዱ ስልጠናዎች የተለየ፣ በተግባር ላይ ያተኮረ እና ለሙያ ገበያ የሚያዘጋጅ ልዩ ፕሮግራም ነው። 🔜 አዳዲስ ክህሎቶች 🔜 የተግባር ልምምድ 🔜 ከባለሙያዎች ጋር ትስስር 🔜ለሥራ ገበያ ዝግጅት 🔜 ምዝገባው ገና አልተከፈተም! ነገር ግን ቦታዎን ለማስያዝ ዝግጁ ይሁኑ። በዚህ የ Summer Program ራስዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ የሚያሸጋግር እድል እየመጣ ነው! 🔥 ቆጠራው ተጀምሯል... 7 DAYS TO GO! 📞 Contact us for more info: 😀Telegram: @elevateskill Telegram support @Elevateskillsupport Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com 📞 Phone: +251981807055 #ElevateSkill #SummerProgram2026 #CountdownBegins

15 ሺ 💰 ብር ልንሸልም ነው።🤷‍♂️ @elevateskill

🎉 BIG ANNOUNCEMENT FOR ELEVATE SKILL STAFF & INTERNS MEMBER! 🎉 Your dedication, commitment, and hard work deserve recogniti
🎉 BIG ANNOUNCEMENT FOR ELEVATE SKILL STAFF & INTERNS MEMBER! 🎉
Your dedication, commitment, and hard work deserve recognition. 🏆 Complete the entire Elevate Skill plan successfully and become eligible for a BONUS REWARD of 15,000 ETB! 💰 Reward Amount: 15,000 Birr 👨‍💼 Awarded Directly by the CEO 🎯 Eligibility: Staff and Intern Members who successfully complete all assigned objectives and responsibilities according to the Elevate Skill plan. This is more than a reward it's recognition of excellence, teamwork, consistency, and impact. @elevateskill

Remote internship

🚀 We Are Here! We are excited to announce our creative services designed to help you grow your brand and content presence. ✨
🚀 We Are Here! We are excited to announce our creative services designed to help you grow your brand and content presence. ✨ Our Services: Content Writing ✍️ Video Editing 🎬 digital Marketing Management 📈 Whether you’re building a brand, growing your business, or creating engaging content — we’ve got you covered with professional and creative solutions. @elevateskillsupport contact now

🚀 We Are Here! We are excited to announce our creative services designed to help you grow your brand and content presence. ✨
🚀 We Are Here! We are excited to announce our creative services designed to help you grow your brand and content presence. ✨ Our Services: Content Writing ✍️ Video Editing 🎬 digital Marketing Management 📈 Whether you’re building a brand, growing your business, or creating engaging content — we’ve got you covered with professional and creative solutions. @elevateskillsupport contact now

🚀 3ኛ ዙር ምዝገባ ሊጀምር ነው!
Elevate Skill Summer Program 2026 ተዘጋጅታችኋል? 👀 በዚህ ክረምት አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር፣ ልምድ ለማግኘት እና ራሳችሁን ለማሳደግ ታላቅ እድል እየመጣ ነው! ⏳ ከነገ ጀምሮ Official Countdown እንጀምራለን! Stay tuned... The journey to elevate your future starts soon! #ElevateSkill #SummerProgram #RegistrationOpeningSoon

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content