uk
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Відкрити в Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Показати більше
1 106
Підписники
+624 години
+67 днів
-130 днів
Архів дописів
💡 Quick Tech Tip of the Day! Want to double your productivity while learning or working on digital projects? Here are 3 simple habits every successful digital creator follows: 1. The 50/10 Rule: 🌟Work focused for 50 minutes, then take a 10-minute complete break away from screens to avoid burnout. 2. Build a Project File Template: 🌟Stop creating folders from scratch. Set up a standard project template so you can jump straight into creating. 3. Document Your Process: 🌟Take screenshots or quick notes as you build. It makes creating a portfolio 10x easier later! ❔⭐️What’s your go-to productivity habit? #ElevateSkill #EthioTech #dailytip

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ የህይወት ውሳኔ! ✨ ብዙዎቻችን "ቀጣይ ሳምንት እጀምራለሁ" በማለት ጊዜያችንን እናሳልፋለን። ነገር ግን ለውጥ የሚጀምረው ዛሬ ከምትወስደው/ጅው አነስተኛ እርምጃ ነው! የElevate Skill Round 4 ምዝገባ በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥሏል! ለስራ ገበያው 100% ዝግጁ የሚያደርጉ ተግባራዊ ስልጠናዎችን በመውሰድ የወደፊት ህይወትዎን በክህሎት ይገንቡ። 🎯 የሚሰጡ ኮርሶች፦ 🎬 Video Editing & Motion Graphics 🎨 Graphic Design 📈 Digital Marketing & Content Strategy 💻 Full Stack / Front End / Back End Development 📱 Mobile App Development 🎧 Virtual Assistant (VA) ቦታዎች በጣም ውስን በመሆናቸው ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👉 የምዝገባ ሊንክ፦ 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 ያለዎትን ጥያቄ በቴሌግራም ይላኩልን፦ 📞 +251 981 807 055 | 💬 @Elevateskillsupport

photo content

🚨 FULL STACK WEB DEVELOPMENT — 19 ቦታዎች ብቻ! 🚨 🎓 ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች | Freelancing | Career Opportunity ElevateSkill በዚህ ዙር Full Stack Web Development ፕሮግራም ላይ 19 ተማሪዎችን ብቻ ይቀበላል። 🎯 ዓላማችን ተማሪ ብቻ ማሰልጠን አይደለም፤ የሚሰራ እና ለሙያው ዝግጁ የሆነ Full Stack Developer መፍጠር ነው! 🚀 ፕሮግራሙን ከጨረሱ በኋላ፦ 🏆 2 Professional Certificates 📄 Recommendation Letter 💼 በቀጥታ ወደ ሥራ የመግባት ዕድል 💻 Freelancer ሆነው ራሳቸውን ችለው የመስራት እድል 🤝 የElevateSkill Team አባል ሆነው የመስራት እድል 🔥 ይህ የምስክር ወረቀት ብቻ የሚሰጥ ፕሮግራም አይደለም — ወደ ሙያ እና ወደ ሥራ የሚያሸጋግር የልምድ እና የክህሎት ፕሮግራም ነው! ⚠️ ልብ ይበሉ — 19 ተማሪዎች ብቻ! 19ኙ ቦታዎች ከተሞሉ በኋላ ምዝገባው ይዘጋል። 📩 ቦታዎን ለመያዝ: 👉 @elevateskillsupport ለመመዝገብ፦click

Join
Join

Happy Sunday our family!! ☀️

photo content

✨ Happy weekend Elevate Skill Family! 🌿☕ The weekend is herea time to unwind, reflect, and set your intentions for the days ahead! While weekends are great for rest, they are also the absolute best time to make decisions that your future self will thank you for. Instead of letting these two days slip away, use this weekend to take a meaningful step toward your personal and financial freedom. Learning a digital skill today opens doors to flexible work, extra income, and real growth tomorrow! 🔥 Make This Weekend Count Round 4 Registration is OPEN! Seats are filling up fast, and time is ticking. Make the decision today to invest in yourself before the week starts! 👉 Register now and secure your spot: 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 Need help or have questions? 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport #ElevateSkill #WeekendMotivation #DigitalSkills #InvestInYourself

👇 Register now before spots run out: 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 For inquiries & support: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport

Good morning, Elevate Skill family! ☀️✨ Hope you’re all waking up feeling refreshed and ready to take on the day! Whether you're diving into a new project, learning something fresh, or tackling your daily goals, remember that every small step counts. Quick heads-up if you’ve been thinking about joining us—registration for our 4th Round Practical Digital Skill Courses is still open, but spots are filling up fast! If you haven't grabbed your seat yet, now’s the time. It’s a great chance to level up your skills, build something awesome, and set yourself up for the year ahead. Know someone who’d love this? Feel free to share the post with friends or family! 🙌 👇 Grab your spot here before seats run out: 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 Got questions or need help registering? Reach out anytime: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport

Thank you for choosing Elevate Skill! ✨ 🔥 Registration is still open—but time is running out! Seats for our 4th Round Practical Digital Skill Courses are filling up fast. If you haven't secured your spot yet, don't wait until it's too late! Take action today to transform your career and build high-demand skills for the upcoming year. 📢 Don't forget to share this opportunity with your friends and family! 👇 Register now before spots run out: 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 For inquiries & support: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport

//ElevateSkill Staff // የElevateSkill PLC ታታሪ ሰራተኞቻችን ዛሬ የምናሳየው የElevateSkill ቋሚ ሰራተኞቻችንን የሚያካትት ታታሪ፣ ብቁ እና በትጋት የሚሰራ Creativ
//ElevateSkill Staff // የElevateSkill PLC ታታሪ ሰራተኞቻችን ዛሬ የምናሳየው የElevateSkill ቋሚ ሰራተኞቻችንን የሚያካትት ታታሪ፣ ብቁ እና በትጋት የሚሰራ Creative Team ነው። እያንዳንዳችሁ ለElevateSkill እድገት የምታደርጉትን ጥረት፣ ትጋት እና ኃላፊነት ከልብ እናመሰግናለን። 🙏 ይህ ገና መጀመሪያ ነው — ገና እንበዛለን! የElevateSkill Teamን ለመቀላቀል የሚፈልጉ ወጣቶች ራሳችሁን በስልጠና፣ በትምህርት እና በተግባራዊ ልምድ ማዘጋጀት ይኖርባችኋል። Skill → Experience → Opportunity. በቅርቡም የዩኒቨርሲቲ Branches እና Internship Teams አባላትን በየተራ በSocial Media ገፆቻችን እናስተዋውቃለን። To our ElevateSkill Staff: Thank you for your commitment, hard work, and contribution. We are building the future together. — Amanuel Abraham~ CEO & Co-Founder, ElevateSkill PLC

እንዴት አደራችሁ የተወደዳችሁ የElevate Skill ቤተሰቦች! ✨ የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናዎች ምዝገባ በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥሏል! የዓመቱ ማጠናቀቂያ ላይ በመሆናችን አዲሱን ዓመት በስኬት፣ በበጎ ተስፋ እና በከፍተኛ ገቢ ለመጀመር የወደፊት እቅዳችንን አሁኑኑ የምናስተካክልበት ወሳኝ ወቅት ላይ እንገኛለን። ⚠️ የሰልጣኞች ቦታዎች በፍጥነት እየተያዙ ይገኛሉ። እንዳያመልጣችሁና አዲሱን ዓመት በክህሎት ተስፋፍታችሁ እንድትጀምሩ አሁኑኑ ቦታችሁን ያዙ! ለወዳጅ ዘመድዎ፣ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ Share ያድርጉላቸው! 💡 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦ 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport

​🌙 እንኳን ለ1 ሺህ 5 መቶ 1 ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።! 🌙 ​ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የelevateskill አባላት በሙሉ፤ እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ​በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። 🕌✨ ​መልካም በዓል! AMANUEL ABRSHAM ​ELEVATE SKILL CEO

Good morning, ElevateSkill family! ☀️ Ready to build new skills and level up your career today? Let’s make this day productiv
Good morning, ElevateSkill family! ☀️ Ready to build new skills and level up your career today? Let’s make this day productive. Elevate skill PLC

🚨 እንዳያመልጥዎ! የ 25% Discount ልዩ ቅናሽ! 🚨 ትምህርት ለመጀመር የቀሩት ውስን ቀናት ብቻ ናቸው! እስከ አሁን ምዝገባችሁን ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሚቀጥሉት 2 ቀናት ውስጥ ምዝገባች
🚨 እንዳያመልጥዎ! የ 25% Discount ልዩ ቅናሽ! 🚨 ትምህርት ለመጀመር የቀሩት ውስን ቀናት ብቻ ናቸው! እስከ አሁን ምዝገባችሁን ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሚቀጥሉት 2 ቀናት ውስጥ ምዝገባችሁን በማጠናቀቅ የ 25% ቅናሽ ተጠቃሚ ሁኑ! 🥳🎉 ✨ እጅግ አሳታፊ እና ተግባራዊ በሆኑት ኮርሶቻችን ክህሎቶቻችሁን ያሳድጉ! ⏳ ጊዜው ሳይነጉድ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📩 ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ 💬 Telegram: @Elevateskillsupport 📞 Phone: +251981807055 📸 Instagram: elevateskill.1 📍 Elevate Skill - Master Your Skills with us!

The 25% discount registration is only available for 2 days. Don’t miss this opportunity—register now before the deadline!
The 25% discount registration is only available for 2 days. Don’t miss this opportunity—register now before the deadline!

✨ አዲስ ዓመት፣ አዲስ ራዕይ፣ አዲስ የህይወት ምዕራፍ! 🌼 አብዛኞቻችን አዲስ ዓመት ሲመጣ ትልቅ ህልምናልማለን። "ዘንድሮስ አዲስ ክህሎት ተምሬ ህይወቴን እቀይራለሁ"፣ "ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝልኝ ስራ እጀምራለሁ" ብለን ለራሳችን ቃል እንገባለን። ነገር ግን አዲሱ ዓመት ገብቶ ሳይታወቀን ቀኖቹ ይነጉዱና እንደ ተለመደው አሮጌው ልማዳችን ውስጥ እንቀራለን። እውነታው ግን ይህ ነው፦ ህይወትህን/ሽን የሚቀይረው የዓመቱ መለወጥ ሳይሆን፣ ዛሬ የምትወስደው/ጅው ተግባራዊ እርምጃ ብቻ ነው! ዓመቱን በባዶ እጅ ከመቀበል፣ አሁኑኑ ለስራ ገበያው ተፈላጊ የሚያደርግህን/ሽን የዲጂታል ክህሎት በመታጠቅ አዲሱን ዓመት በሙሉ በራስ መተማመን ጀምር/ሪ! 🔥 ልዩ የ25% የቅናሽ ስጦታ — ለ2 ቀናት ብቻ! 🎁 የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናችንን በይፋ መጀመራችንን ተከተሎ፣ አዲሱን ዓመት ከእኛ ጋር አዲስ ክህሎት በመማር ለሚጀምሩ እና ዛሬ እና ነገ ለሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎቻችን የ25% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል! ⚠️ ትኩረት፦ ይህ ልዩ ኦፈር የሚቆየው ለ2 ቀናት ብቻ ነው! ⏳ የሚጀመርበት፦ ዛሬ ከ አሁኑ ሰዓት ⏰ የሚያበቃበት፦ ነገ ማታ 2:00 ሰዓት የ4ኛው ዙር የስልጠና ዘርፎቻችን፦ 👉Video Editing 👉Graphics Design 👉Digital Marketing 👉Full Stack 👉Front End 👉Back End Development 👉Mobile App Development 👉Virtual Assistant (VA) ቦታዎች በጣም ውስን በመሆናቸውና ቅናሹ በ48 ሰዓታት ውስጥ ስለሚጠናቀቅ፣ ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👇 🔗 አሁኑኑ በ25% ቅናሽ ለመመዝገብ፦ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦ 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport #ElevateSkill #EthioTech #SkillUp #FutureReady