uk
Feedback
DevVoltz Technology company

DevVoltz Technology company

Відкрити в Telegram

DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products. www.devvoltz.com

Показати більше
510
Підписники
+224 години
+67 днів
+26730 днів
Архів дописів
🚨 Announcement Hey guys! 👋 The Scholarship Application has officially closed. 🎉 Everyone who applied will know whether the
🚨 Announcement Hey guys! 👋 The Scholarship Application has officially closed. 🎉 Everyone who applied will know whether they have been selected or not by June 3. For those who missed the scholarship, don't worry! The Regular Bootcamp registration is still open until June 9. 🔥 🎁 Special Offer: We're currently giving 25% OFF on the regular bootcamp registration. Don't miss this opportunity to level up your skills! 🚀

የሃይስኩል ተማሪዎች! የዘንድሮውን ክረምት እንዴት ልታሳልፉት አቅዳችኋል? ጊዜን በከንቱ ከማባከን ይልቅ፣ የነገውን ዓለም አቀፍ ገበያ የሚቆጣጠሩ የቴክኖሎጂ እውቀቶችን መቅሰም ይፈልጋሉ። DevVoltz ለሃይስኩል ተማሪዎች ልዩ የ25% ቅናሽ በማድረግ የክረምት ቡትካምፕ (Summer Bootcamp) ምዝገባ ጀምረናል! የምናስተምራቸው ዋና ዋና ኮርሶች፦ ✔️ AI-Integrated Full Stack Development ✔️ AI-Powered Mobile App Development ✔️ Python Mastery ✔️ Introduction to AI & AI Agents ✔️ Video Editing & Graphic Design ኮርሱን ወስደው ሲጨርሱ የፍሪላንስ (Freelance) ሥራዎችን እንዴት መጀመር እንደሚችሉ እኛ ራሳችን ሙሉ ድጋፍ በማድረግ የምናስጀምርዎት ይሆናል። የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ ሰኔ 9 ክላስ የሚጀመርበት ቀን፦ ሰኔ 15 ይህ እድል እንዳያመልጥዎት! የዛሬ ጉዞዎ ለነገ ስኬትዎ መሰረት ነውና አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 🔗 ለመመዝገብ 👇 https://devvoltz.com/bootcamp 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251940192676 ያናግሩን።

ቀጣዩ ትልቅ እርምጃዎ ከዚህ ይጀምራል 💻 ስኬት የየዕለት ምርጫችን ውጤት ነው! ወጣቶች በማህበራዊ ሚዲያ ጊዜ ከመግደል ወጥተው የነገ ማንነታቸውን የሚቀይሩበት፣ ወላጆችም ለልጆቻቸው የዕድሜ ልክ ጠን
ቀጣዩ ትልቅ እርምጃዎ ከዚህ ይጀምራል 💻 ስኬት የየዕለት ምርጫችን ውጤት ነው! ወጣቶች በማህበራዊ ሚዲያ ጊዜ ከመግደል ወጥተው የነገ ማንነታቸውን የሚቀይሩበት፣ ወላጆችም ለልጆቻቸው የዕድሜ ልክ ጠንካራ ኢንቨስትመንት (Investment) የሚያበረክቱበት ልዩ የቴክኖሎጂ ስልጠና (Bootcamp) ይዘን መጥተናል። የወደፊት ህልምዎን በቴክኖሎጂ ለማበልጸግ ዝግጁ ነዎት? የዘመኑን ተፈላጊ የቴክኖሎጂ ኮርሶች በመውሰድ ራስዎን በክህሎት ያበልጽጉ፣ ተጨማሪ ገቢም ይፍጠሩ! የምናስተምራቸው ዋና ዋና ኮርሶች፦ ✔️ AI-Integrated Full Stack Development ✔️ AI-Powered Mobile App Development ✔️ Python Mastery ✔️ Introduction to AI & AI Agents ✔️ Video Editing & Graphic Design ኮርሱን ወስደው ሲጨርሱ የፍሪላንስ (Freelance) ሥራዎችን እንዴት መጀመር እንደሚችሉ እኛ ራሳችን ሙሉ ድጋፍ በማድረግ የምናስጀምርዎት ይሆናል። የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ ሰኔ 9 ክላስ የሚጀመርበት ቀን፦ ሰኔ 15 ጊዜው ሳይረፍድ አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ የነገ ማንነትዎን ዛሬ ይገንቡ! 🔗 ለመመዝገብ 👇 https://devvoltz.com/bootcamp 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251940192676 ያናግሩን።

photo content

Devvoltz Summer Bootcamp Registration Extended! ቀደም ብለን በገለጽነው መሠረት የቡትካምፓችን ምዝገባ ነገ ግንቦት 23 እንዲያበቃ ታስቦ የነበረ ቢሆንም፣ ከተለያዩ አቅጣጫ
Devvoltz Summer Bootcamp Registration Extended! ቀደም ብለን በገለጽነው መሠረት የቡትካምፓችን ምዝገባ ነገ ግንቦት 23 እንዲያበቃ ታስቦ የነበረ ቢሆንም፣ ከተለያዩ አቅጣጫዎች በርካታ ተማሪዎች ምዝገባው እንዲራዘምላቸው ጥያቄዎችን አቅርበውልናል። በተለይም ደግሞ፦ 1. የዩኒቨርሲቲ የማጠናቀቂያ (Exit Exam) ተፈታኞች በፈተና መደራረብ ምክንያት ተማሪዎች ስልጠናውን እንዲራዘምላቸው በመጠየቃቸው ሁሉንም ተማሪዎች ባሳተፈ መልኩ ሰፊ ዕድል ለመስጠት ስንል የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀኑን አራዝመናል። ምን አዲስ ነገር አለ? የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ ሰኔ 9 ክላስ የሚጀመርበት ቀን፦ ሰኔ 15 ምዝገባው ለማን ነው? ከባዶ ተነስተው የራሳቸውን ዌብሳይት , ሞባይል መተግበሪያ (Web & Mobile Apps) እንዲሁም በቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን (Video Editing & Graphic Design) ፕሮፌሽናል መሆን ለሚፈልጉ ሰዎች በሙሉ! የምንሰጣቸው ልዩ ስልጠናዎች (Courses)፦ ✔️ AI-Integrated Full Stack Development ✔️ AI-Powered Mobile App Development ✔️ Python Mastery ✔️ Introduction to AI & AI Agents ✔️ Video Editing & Graphic Design የክረምት ጊዜያችሁን በቴክኖሎጂ በማበልጸግ የክህሎት ባለቤት ይሁኑ፤ የራሳችሁንም ገቢ መፍጠር ይጀምሩ! አሁኑኑ ተመዝግበው የቴክኖሎጂ ጉዟችሁን ከእኛ ጋር ይጀምሩ። 🔗 ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇 https://devvoltz.com/bootcamp ለበለጠ መረጃ ፦ 📞 +251940192676 ያናግሩን #Devvoltz #CodingBootcamp

የዘመኑን የቴክኖሎጂ ስኪል (Skill) ለመማር ፍላጎቱ እያላችሁ ነገር ግን በክፍያ ምክንያት ለተቸገራችሁ ተማሪዎች ያዘጋጀነው የ 100% FREE Scholarship እንዲሁም ለከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ (High School) ተማሪዎች ያዘጋጀነው የ 25% Discount ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል! 🎁 የምንሰጣቸው ልዩ እድሎች፡ ✔️ 100% FREE Full-Stack Development Course: ሙሉ በሙሉ በነፃ የሚማሩ 10 ተማሪዎችን እንመርጣለን (ይህ በዕጣ ሳይሆን በሚታመለክቱበት የጥያቄ ደብዳቤ (Request Letter) አማካኝነት የሚመረጥ ይሆናል)። ✔️ 25% Discount ለHigh School ተማሪዎች: ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ / ያመልክቱ! 🛑 Registration Deadline: May 23 📅 Class Starts On: June 2 🔗 ለማመልከት እና ለመመዝገብ፦👇 https://www.devvoltz.com/bootcamp 📞 ለበለጠ መረጃ: +251940192676 ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ፡፡ YouTube: https://www.youtube.com/@DevVoltzAcademy TikTok:  https://www.tiktok.com/@devvoltz.company                                                                                                      Telegram: @devvoltz #DEVVOLTZ #SummerBootcamp #FreeScholarship #HighSchoolDiscount

ተማሪ ነዎት ወይስ ሰራተኛ? በአጭር ጊዜ ውስጥ አዳዲስ ክህሎቶችን አዳብረው ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ?Devvoltz Summer Bootcamp ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ፈጥነው በመመዝገብ በገበያው ላይ በአሁኑ ሰዓት እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን ክህሎቶች ይጨብጡ። የምንሰጣቸው ዋና ዋና ስልጠናዎች፦ ✔️ AI-Integrated Full Stack Development ✔️ AI-Powered Mobile App Development ✔️ Python Mastery ✔️ Introduction to AI & AI Agents ✔️ Video Editing & Graphic Design ከስልጠናው በኋላ ቀጥታ ወደ ስራ መግባት እንዲችሉ የፍሪላንስ (Freelance) ስዎችን እናስጀምርዎታለን! 🛑 Registration Deadline: Ginbot 23 📅 Class Starts: Sene 2 ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ! 🔗 ለመመዝገብ: http://devvoltz.com/bootcamp 📞 ለበለጠ መረጃ: +251940192676

📢 ለFREE SCHOLARSHIP ስትጠይቁን ለነበራችሁ በሙሉ አዲስ እድል አለ! እንደምታውቁት የDEVVOLTZ Summer Bootcamp ምዝገባ ተጀምሯል፣ እና May 23 ይጠናቀቃል። 👉በቅርቡ ግን ብዙ ተማሪዎች መልእክት እየላኩልን ነበር…
💬 “ቴክኖሎጂ መማር እንፈልጋለን… ግን የስልጠናውን ክፍያ መክፈል አንችልም።”
ስለዚህ በቴክኖሎጂ ላይ እውነተኛ ፍላጎት ላላቸው፣ ለመማር ቁርጠኛ ለሆኑ ነገር ግን በፋይናንስ ምክንያት መቀላቀል ለማይችሉ 10 ተማሪዎች FULL FREE Scholarship ለመስጠት ወስነናል።
⚠️ ይሄ Random Selection አይደለም። ለመማር ጉጉት ያላቸውን፣ ራሳቸውን ለማሳደግ ዝግጁ የሆኑ ተማሪዎችን እየፈለግን ነው።
🎁 ተጨማሪ እድል!
👉ለHigh School ተማሪዎች በሁሉም ኮርሶች 25% Discount ለመስጠትም ወስነናል 🚀 ብዙ ወጣቶች ወደ ቴክኖሎጂ ዓለም እንዲገቡ እንፈልጋለን። 💻 በDEVVOLTZ ኮርሶችን ብቻ አንሰጥም። ለኢትዮጵያ የወደፊት Developers, Engineers እና Innovators እየገነባን ነው 🇪🇹💙 📌 ለማመልከት: 👉 Telegram Channel: @devvoltz 📞 0940192676 👉apply here ⏳ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በቀጣይ ይጠብቁ 👀 #DEVVOLTZ #Scholarship #Bootcamp #Technology #Programming #Ethiopia

1. Perplexity AI (ለጥናትና ምርምር) Perplexity እንደ ተራ Search Engine ሳይሆን መረጃዎችን ከታማኝ ምንጮች ጋር አገናኝቶ የሚያቀርብ የጥናት ረዳት ነው። ✔️Citations: ለሚሰጠው ማንኛውም ምላሽ መረጃውን ከየት እንዳመጣው ሊንኩን ስለሚጠቅስ ለትምህርት ስራ (Assignments) እጅግ ተመራጭ ነው። ✔️ ትክክለኛ መረጃ: ከሌሎች AIዎች በተለየ በወቅታዊ እና በተረጋገጡ መረጃዎች ላይ ያተኩራል። ✔️ ጥልቅ ትንታኔ: አንድን ርዕስ በጥልቀት ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ጥያቄዎችን ይጠቁማል። 🔗 https://perplexity.ai/ 2. Gamma app (ለፕሬዘንቴሽን እና ሪፖርት) Gamma አድካሚ የሆነውን የPowerPoint ስራ በደቂቃዎች ውስጥ የሚጨርስ ድንቅ መሳሪያ ነው። ✔️ ፈጣን ስላይድ: የርዕሱን ስም ብቻ በመስጠት ፕሮፌሽናል የሆነ የፕሬዘንቴሽን ስላይድ ያዘጋጅልዎታል። ✔️ ቀላል ማስተካከያ: AIው የሰራውን ዲዛይን ያለምንም እውቀት በፈለጉት መልኩ መቀያየር ይችላሉ። ✔️ ቪዥዋል ይዘት: ለጽሁፉ የሚሆኑ ምስሎችን እና Chartዎችን ራሱ ያካትታል። 🔗 https://gamma.app/ 3. DeepL Write (ለጽሁፍ ማስተካከያ) DeepL የGrammar ስህተቶችን ከማረም ባለፈ የጽሁፍዎን ጥራት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል። ✔️ የቃላት ምርጫ: እንደ አውዱ ተስማሚ የሆኑ የቃላት አማራጮችን ያቀርባል። ✔️ የድምጽ ቃና (Tone): ጽሁፍዎ እንደ አስፈላጊነቱ ፕሮፌሽናል ወይም ወዳጃዊ እንዲሆን ያስችላል። ✔️ ትክክለኛነት: ከGoogle Translate በተሻለ የቃላትን ፍቺ ሳይቀይር Grammar ያስተካክላል። 🔗 https://deepl.com/write ©Devvoltz Tech Insights