uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ENTRANCE EXAM CODE ACADEMY

ENTRANCE EXAM CODE ACADEMY

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
564
Підписники
+724 години
+527 днів
+5130 днів
Архів дописів
Trying to outsmart chatGPT, the response hit hard😂
Trying to outsmart chatGPT, the response hit hard😂

everything is not meant to be performed😅

Here we go family, never forget to like and share and give us feed back that would help a lot https://www.tiktok.com/@examcode15/video/7698092848322743558?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7685344812241143297

guys support us to make more videos like this 👏, show as the support with your reactions family 📲

halida Aselamu alykum werahmetulahi weberekathu, smama zare keseat seat ynorhal mawrah neger ale

Repost from ET STUDY™️
🎯 Access All Grade 9 - 12 Books

Do it well, until its time to show it, so big, so magnificent😎🫡
Do it well, until its time to show it, so big, so magnificent😎🫡

I know some of you found reading this a bit tiring, so here we go, guys!🥲😎

Probably, this might help some of you guys! 👋 Tell us, guys, where are you now? 🎓 Which university are you attending, which high school are you in, or have you started a new journey besides academics? 🚀

#ረጅም_ፅሑፍ_አይተክ_አትፍራ_አንብበው ወንድማዊ ምክር ከራሴ የህይወት ተሞክሮ በመነሳት! ዕድሜክ ከ 15 ዓመት እስከ 35 ከሆነ አንብበው 🙏 ጊዜያችሁ እንዴት እና የት ነው የምታሳልፉት ? ማለትም ከ 24 ሰዓታት ውስጥ ቀኑን በስዓት ከፍላችሁ ስዓታቱን ምን እያደረጋችሁ እና የት ሁናችሁ እንደምታሳልፉት ለራሳችሁ ወረቀት ላይ ፅፋችሁ እዩት። መኖር ማለት እቺን ፅሑፍ የምታነብባት ጊዜን ጨምሮ እድሜክ እየቆጠረ ነው ፤ የኢትዮጵያን መካክለኛ ዕድሜ 70 ዓመት ነው እሱንም ላይደረስበት ይችላል ሊታለፍም ይችላል ሆኖም ለምሳሌ ያክል 70 ዓመት ብንወስደው አሁን ያለህ ዕድሜ ከ 70 ቀንስህ ያገኘኸውን  ዓመት(ዕድሜ) በ 365 አባዛው ዕድሜክ በ Average ስንት ቀን ሊሆን እንደሚችል ትረዳለህ ቀናቶቹም በ 24 አባዝተህ ስንት ሰዓታት እንደቀረህ ተመለክት ሰዓታቱም ወደ ደቂቃ መቀየር ትችላለህ በአጭሩ በየ ደቂቃው በዚች ምድር ልተኖር የተፈቀደልህን package እየተጠቀምክ ነው። ይህ ስል አንዳንዳችን እየኖርን ስላልሆነ ነው ማለትም ቀጣይ ወይም ለወደፊት የምንኖር አሁን ግን ወደፊት ለምንኖረው የምንጨነቅ ብዙዎች ነን ይህ ግን መሆን የለበትም ህይወት ማለት አሁን ነው በቃ ያቺ ያለህባት ደቂቃ እሷ ናት ስለዚ እኔ ህይወቴ እንደዚ እነደዚ ብዬ ማለፍ እፈልጋለሁ ሳይሆን እንዲህ ብዬ እየኖርኩት ነው ማለት አለብን። ትንሽ አስረዘምኩት ይቅርታ🙏 ወደ ዋናው ነጥብ ስመለስ ....  በህይወታችሁ መሆን የምትፈልጉት ማሳካት የምትፈልጉትን ነገር ዛሬ ማድረግ ጀምሩ ። ከራሴ ተሞክሮ ላጋራችሁ እኔ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ 12 ዓመት ተምሬ በ 19 ዓመቴ Ambo University ገባሁ ያለፉት 18 ዓመታት ዕድሜን ሳስበው ከ 1-6 ዓመታት ትዝ አይለኝም ሆኖም 1 ክፍል ጀምሮ እስከ 12 ክፍል እየተማርኩ ያሳለፍኩት ጊዜ ሳስታውሰው ግን የኖርኩት ተመሳሳይ ኑሮ ነበር ጥዋት እነሳለሁ ቁርስ በልቼ ትምህርት ቤት እሄዳለሁ ከትምርት መልስ ምሳ በልቼ የቤት ስራ እሰራለሁ መፅሐፍ አነባለሁ  ሲደብረኝ ደግሞ የልቦለድ መፃሕፍት አነባለሁ ከ ሰኞ እስከ አርብ ተመሳሳይ ኑሮ በዚያን ጊዜ የነበረኝ ዕቅድ አንድ ብቻ ነው እሱም ሁሉንም ተማሪ በውጤት መብለጥ እሱን ዓላማዬ ደግሞ በተደጋጋሚ አሳካው ነበር። ያው በትምህርት ቤቱ ጎበዝ የሚባል ዓይነት ተማሪ ሁኜ እሰከ 12 ክፍል አንድ ዕቅድ ብቻ  ይዤ ዘለቅኩ በመጨረሻም University ገባሁ እዚህ ጋር ህይወት አዲስ ነገር ማሳየት ጀመረች ... ያ ከ ትምህረት ወደ ቤት የነበረው ህይወቴ ቀርቶ ከተለያየ አካባቢ ከመጡ የተለያየ አስተሳሰብ ካለው ልጆች ተገናኘሁ ህይወት ማለት ምንድነው ብዬ ማሰብ ጀመርኩ😱  ከ Academic Knowledge በተጨማሪ የህይወት መመርያ መፃሕፍት አነበብኩ ስኬት ምን ማለት እንደሆነ አወቅኩ መኖር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አወቅኩ ከዛ ለ 18 ዓመታት እንዳልኖርኩ ገባኝ ። ልጅ ሁኜ መሆን የምፈልገው ነገር Chemical Engineer ነበር ከዛ University freshman እንደጨረስን ሁሉም ውጤት የሰራ ተማሪ (ጓደኞቼ) Medicine እና የጤና ፊልዶች መረጡ ግን ድሮ መሆን የሚፈልጉት እሱ አልነበረም ለምን ጤና መረጣችሁ ስላቸው የነሱ መልስ ስራ የሚገኘው በጤና ከተመረቅን ነው ኢንጅነር ሆነን ምን ልንሰራ አሉኝ ያኔ የህይወቴ አንድ step አደግኩ ማለትም ሰው የሚማረው ተቀጥሮ ገንዘብ ለማግኘት ነው በቃ አልኩ እኔ ግን የምማረው ገንዘብ ለማግኘት ሳይሆን  Professional ሁኜ የእውቀት ቁንጮ መድረስ ነበር። ሆኖም ከዛን ቀን ጀምሮ እኔስ ህይወት እንዴት ነው መኖር ያለብኝ የኔ ዕቅድ እንዴት ነው ብዬ እራሴን በመጠየቅ ለገንዘብ ብዬ አልተማርኩም አሁንም ስራ የሚገኘው ጤና ከገባህ ነው የሚለው አባባል ትቼ በራሴ መንገድ መጓዝ ጀመርኩ ። Life is not about the quantity it is about the satisfaction! በህይወቴ የሚያረካኝ መረጥኩ ፣በህይወት ዘመኔ ለምንም ነገር መጨነቅ እንደሌለብኝ እና ዛሬን እየኖርኩ ህይወትን ማጣጣም እንዳለብኝ ገባኝ ከዛ ቀስ በቀስ በህይወቴ እነዚህ ነገረች አደረግኩ... 1. ከማንም ሰው ጋር አለመጣላት ከተጣላሁም ቂም አለመያዝ(ይቅር ማለት ጀመርኩ ) 2. ዛሬን ብቻ ኑሮ ነገ ለሞት እችላለሁ ብዬ ማሰብ ጀመርኩ የምኖረዉም ዛሬን ብቻ ነው 3. ጤናየ መጠበቅ እና ሊያኖረኝ የሚችል በቂ ገንዘብ ማግኘት እንዳለብኝ አስቤ በየቀኑ ገቢ የሚያስገኝልኝ ስራ መስራት 4. ጊዜየን ከማልፈልገው ነገር አላውልም ለምሳሌ የኔ ምርጥ Social media ቴሌግራምና ዩቲዩብ ናቸው የሆነ አባባል አለ Youtube ህን አሳየኝ ማን እንደሆንክ ልገምትክ ይባላል Youtube algorithm ብዙ ጊዜ የምታያቸው ነገሮች ነው የሚያመጣልክ በዛው እወደዋለሁ ቴሌግራም ደግሞ Join ያደረከው ነገር ብቻ ነው የሚያሳይህ የቱ Join ማለት እንዳለብህ ማወቅ ደግሞ ወሳኙ ነገር ነው ትኩረቴ ከነዛ Social media ብቻ አደረኩ 5. ከሆነ ይሁን ክርክር ነፃ ነኝ መከራከር አቁሜአለሁ የራሴን ሐሳብ እናገራለሁ ካላመነ አላስገድድም ሁሉም የራሱ እያታ አለው ብዬ አስባለሁ። 6.ሰዉን መወንጀል በሰው ላይ መፍረድ አቁሜአለሁ (በሱ ቦታ ሆኜ ስለ ያላየሁት) 7. ከሰው ምንም አልጠብቅም ለራሴ ቅድሚያ መቆም ያለብኝ እራሴ መሆኔን አወቅኩ 8 ሁሌም ጠዋት ስናሳ ፈጣርየን ሌላ ቀን ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ ። ዋናው ነጥቤ ምንድነው? መሆን የምትፈልጉትን ነገር ወደ ሚወስዳችሁ ባቡር ዛሬዉኑ ተሳፈሩ በአጉል ወሬ ጊዜያችሁን አታሳልፉ ቲክቶክ ላይ የሰው የቀን ውሎ ቁጭ ብላችሁ እያያችሁ እድሜአችሁን አትጨርሱ እኔ tiktok አውቀዋለሁ ሱሰኛ ነበርኩ አሁን ግን አቁሜአለሁ tiktok የመንጋ ጉዳይ ነው ማን ብዙ መንጋ አለው ነው እስኪ Tiktok ላይ ያየሀው video ለህይወትህ ምን ጥቅም አስገኘልን ብለህ እራስክን ጠይቀው ? ውስጥህ የሚመልስልህ አዳምጠው ። ብቻ እኔ ያደረኩትን አድርጉ ይሄ ነው ትክክል እያልኳችሁ ሳይሆን የሆነ ነገር ስታደርጉ ይሄ ነገር ለኔ ከምን አንፃር ነው ጥቅሙ  እንድትሉ ነው። እና አንተ ወይም አንቺ  ትክክለኛ ህይወት መኖር ዛሬውኑ ጀምር/ሪ🙏 ሁሉንም ስለ አነበብከው አመሰግናለሁ🙏 አንብበህ ከጨረስክ እቺን ነካ አድርጋት ስንት ሰው እንደአነበበው ለማወቅ 👍 ሐሳብ ካለህም ፃፍልኝ 👇 ......✍️ Algiti ነኝ

#Opportunity_Alerts📣 🚀Calling Highschool & University Students: Join the International Physics Competition 2026🚀 ✨Are you a high school or university student interested in physics? The International Physics Competition (IPhyC) 2026 gives students from around the world a chance to test their physics skills, explore topics beyond the school curriculum, and compete for international and national awards. What You’ll Gain: 🔹Compete for prizes worth a total of $1,500 🔹Receive a participation certificate 🔹Compete with students from around the world 🔹Explore physics topics beyond the standard curriculum 🔹Opportunity to receive international and national awards 🔹Access physics training materials and resources Who Can Apply? 🔸High school students 🔸University students 🔸Students from all countries 🔸Junior group: Grade 10 and below / under 16 🔸Youth group: Grades 11–12 / age 16+ 🔸Senior group: 1st-year university and above / age 19+ ✍️Format: Online 💵Entry Fee: Free 🎯Rounds: Qualification → Semi-Final → Final 📅Final Round: 12 January 2027 🔗Register: https://iphyc.org/en/ 📝Deadline: November 01, 2026 "If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏 Follow us👇for more opportunities @opportunity_alerts

photo content
+3

photo content
+3

guys show us your support on Tiktok👍🤗