ابو فوزان خضر بن أسفا/ السلفي الأثري الولوي
Відкрити в Telegram
Показати більше
288
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+630 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+8
в 1 каналах
серпень '26
+25
в 4 каналах
Get PRO
липень '26
+32
в 4 каналах
Get PRO
червень '26
+14
в 5 каналах
Get PRO
травень '26
+12
в 1 каналах
Get PRO
квітень '26
+55
в 3 каналах
Get PRO
березень '26
+34
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+2
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+30
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+2
в 1 каналах
Get PRO
листопад '250
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+1
в 1 каналах
Get PRO
вересень '25
+8
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+7
в 1 каналах
Get PRO
липень '25
+2
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+1
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+19
в 2 каналах
Get PRO
квітень '25
+210
в 2 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 08 вересня | 0 | |||
| 07 вересня | +1 | |||
| 06 вересня | 0 | |||
| 05 вересня | +4 | |||
| 04 вересня | +2 | |||
| 03 вересня | +1 | |||
| 02 вересня | 0 | |||
| 01 вересня | 0 |
Дописи каналу
🏷የምሽት መሳጭ ቂርአት
👌የሸይኽ አሊ ጃቢር ድምፅን አስመስሎታል ቃሪኡ ግን ሶላህ ባ'ዑስማን ይባላል።
https://t.me/Quranisgood
ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ
ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ
የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ
| 2 | 🛑👉ባልና ሚስት ተጠንቀቁ!!!
=
t.me/SadatKemalAbuMeryem | 26 |
| 3 | 📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!
❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞
🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር
🗓 ቀን፦ ነገ ማክሰኞ
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor | 32 |
| 4 | 🌺ዉብና ማራኪ ቲላዋ በማራኪ ድምፅ🤌
ይደመጥ...👌
https://t.me/abuyusuf1595 | 36 |
| 5 | ~ጣፋጭ ቲላዋ !
አስተንትኗት | 40 |
| 6 | ገባ ገባ በሉ | 12 |
| 7 | ሽየኽ ሙሀመድ ሁሴን ገብተዋል
ቢስቲማ ሚአዋ ኑር መስጂድ | 12 |
| 8 | +1 የኢኽዋን ደዕዋ ምሳሌ.mp3 | 92 |
| 9 | 👉 እስቲ ከወንድማችን ሳዳት ጋር ፈገግ በሉ ታዳሚውን ፈገግ ሲያስብል አዳምጡ🌟🦻🦻🦻
👉ሳዳት ጨፍጋጋ ነው ኮስታራ ነው ሂክማ የለውም ለምትሉ ሁሉ❗
👉 መሳቅ ያለበት ቦታ ይስቃል ኮስተር መባል ያለበት ቦታ ኮስተር ይላል❗
👉አህባሽ ላይ መሳቅ ደስ አይልም እንዴ? ይለናል
👉አህባሾች ጨቅላ ናቸው❗
✨ተወዳጁ✨
🌴ወንድማችንመካሪያችን🌴 👉ሳዳት ከማል አቡ መርየም
🎆 ሀፊዘሁሏህ 🎆
⏩ T.me/selefiya25 ⏪
⏩ T.me/selefiya25 ⏪
⏩ T.me/selefiya25⏪ | 46 |
| 10 | ለቀልብዎ👌
#ቁርኣን | 41 |
| 11 | ለኸጢቦች ያግዟችኋል ተጠቀሙበት
በተለያዩ ርእስ የተዘጋጁ ኹጥባዎች ናቸዉ | 33 |
| 12 | +1 01_الكواكب_الدرية_في_الخطب_المنبرية.pdf | 32 |
| 13 | .....ሰለፍያ....
.....ሰለፍያ...
አሏሁ አክበር
♦️➛ሁሉም ሰለፍያ ማዳመጥ አለበት
...like....ሸር...ይደረግ
🎙በኑረዲን አል-አረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi | 41 |
| 14 | የሸይኽ ኢብን ተይሚያ ንግግሮች ናቸው። ትርጉሙ፦
«مَن عَرَفَ اللهَ أَحَبَّهُ، ومَن أَحَبَّهُ أَطاعَهُ»
አላህን በእውነት ያወቀው ይወደዋል፤ አላህን የወደደውም ይታዘዘዋል።
«العبادة غاية الحب لله مع غاية الذل له»
ኢባዳ ማለት አላህን በከፍተኛ ፍቅር መውደድና ለእርሱ በከፍተኛ ትህትና መገዛት ነው።
«مَن أراد السعادة الأبدية فليَلزم عتبة العبودية»
ዘላቂ ደስታን የሚፈልግ ሰው የአላህን ባርነትና አገልግሎት አይለቅ።
«الصبر عن معاصي الله أيسر من الصبر على عقوبته»
ከአላህ ኃጢአት መቆጠብ በአላህ ቅጣት ላይ ከመታገስ ይቀላል።
«القلب لا يصلح إلا بإرادة الله ومحبته»
ልብ የሚስተካከለው በአላህ ፈቃድና በእርሱ ፍቅር ብቻ ነው።
«الفتنة إذا أقبلت عرفها العلماء، وإذا أدبرت عرفها الجهال»
ፈተና ሲመጣ ዑለማዎች ይለዩታል፤ ሲያልፍ ግን አላዋቂዎች ያውቁታል።
«مَن كان لله كان الله له»
ለአላህ የሆነ ሰው፣ አላህም ለእርሱ ይሆናል።
«العلم ما قام عليه الدليل، والنافع منه ما جاء به الرسول»
እውነተኛ ዕውቀት በማስረጃ የተመሰረተው ነው፤ ጠቃሚው ዕውቀት ደግሞ መልእክተኛው ﷺ ያመጣው ነው።
«العاقل ينظر في العواقب، والجاهل ينظر في العاجل»
አስተዋይ ሰው የነገሮችን መጨረሻ ያስባል፤ አላዋቂው ግን የአሁኑን ጊዜ ብቻ ይመለከታል።
«القلب المتعلق بالله لا يضره ما فقد من الدنيا»
ልቡ ከአላህ ጋር የተያያዘ ሰው ከዱንያ የጎደለው ነገር አይጎዳውም።
«الطريق إلى الله لا تُقطع إلا بالقلوب»
ወደ አላህ የሚወስደው መንገድ በልብ እንጂ በሰውነት ብቻ አይጓዝም።
«مَن عاش على شيء مات عليه»
ሰው በአንድ ነገር ላይ እየኖረ ከቆየ፣ በዚያው ሁኔታ ይሞታል።
«اليقين أصل الصبر، والصبر أصل الظفر»
ያቀና እምነት (ያቂን) የትዕግሥት መሠረት ነው፤ ትዕግሥትም የድል መሠረት ነው።
«ما يفعل أعدائي بي؟! إن جنتي وبستاني في صدري»
“ጠላቶቼ በእኔ ላይ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?! ጀነቴና አትክልቴ በደረቴ ውስጥ ናቸው።”
ዋናው መልእክት: የእውነተኛ ደስታና የልብ ሰላም መሠረቱ አላህን ማወቅ፣ መውደድ፣ መታዘዝ፣ በእርሱ መተማመንና በፈተና ጊዜ መታገስ ነው። | 40 |
| 15 | +3 አዳምጧቸው ይጠቅማችኋል | 101 |
| 16 | ሸር ሸር ቶሎ ቶሎ | 64 |
| 17 | ገባ ገባ በሉ | 64 |
| 18 | ሃቢብሩቃ:
📢✨ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም✨
በወረባቦ ወረዳ 018 ቀበሌ ቁኖ መስጅደል -ጃሚዕ ን በጋራ እንድንጨርስ የቀረበ የኸይር ስራ ጥሪ ✨
በዚህ ኸይር ስራን ከኢኽላስ ጋር ማብዛት አስፈላጊ በሆነበት ዘመን ሶደቀተል -ጃሪያ የሚሆን ስራ ላይ መሳተፍ ምንኛ መታደል ነው!
የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 29 አል ከምሽቱ 3:00 በኢትዮ ጀምረን ከተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች ምክርን እየወሰድን በጎን የአሏህን ቤት ለመገንባት በሚደረገው ርብርብ እየተሳተፍን እናሳልፋለን
የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች
👉 ሸይኽ ይማም ሰይድ
👉ሸይኽ ሙሀመድ ሁሴን
👉ኡ/ዝ አቡ ፈውዛን -ኸድር
👉ወንድም ሀቢብ ሙሀመድ
የፕሮግራም መሪ
አቡ ሁዘይፋ -አሊ ምሽንጋ
ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው አይነት ምንዳ አለውና መልዕክቱን ለሌሎች በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል
t.me/+qGhyFfudm3A5MmNk
አቡ ሁዘይፋ አሊ ሚሺንጋ ቅድሚያ ለተውሂድ:
ቁኖ | 42 |
| 19 | ⛔️ስለ ኢኽዋኑል ሙስሊሚን" ንቅናቄ አመሰራረት፣ ታሪካዊ ዳራና ስለተበላሸው አደገኛ አላማቸው በአላህ ፈቃድ በአጭሩ እንመለከታለን።
⚠️ የኢኽዋኑል ሙስሊሚን ጥቁር ታሪክና ጠምዛዛው አጀንዳቸው - ክፍል 1 ⚠️
● የኢኽዋኑል ሙስሊሚን (የሙስሊም ወንድማማቾች) ንቅናቄ በ20ኛው ክፍለ ዘመን በሙስሊሙ ዓለም ውስጥ ከተከሰቱ እጅግ አደገኛና "ፖለቲካዊ" የጥመት ቡድኖች መካከል ዋነኛው ነው። ይህ ቡድን እንዴት ተመሰረተ? እውነተኛ አላማውስ ምንድነው የሚለውን ስንመለከት?
🏗️ ንቅናቄው በ1928 እ.ኤ.አ (1347 ሂጅሪ) በግብፅ ኢስማዒሊያ ከተማ በሐሰን አል-በና አማካኝነት ተመሰረተ። ሐሰን አል-በና ንቅናቄውን ከመጀመሩ በፊት በ"ሐሳፊያ" በተሰኘው የሱፊያ ጠሪቃ (መንገድ) ውስጥ የሰረጸና በሱፊያ አስተሳሰብ የታነፀ ሰው ነበር።
⛔️ የኢኽዋን መሠረት ከትክክለኛው የነቢዩ (ﷺ) ሱና ይልቅ በሱፊያ ስርአት (መሪን ፍጹም መታዘዝ ወይም 'ተቅሊድ') ላይ የተገነባ ነው። ይህ ደግሞ በቡድኑ ውስጥ ለሚታየው "መሪን ማምለክ" ደረጃ ትልቅ በር ከፍቷል።
ይህ ቡድን የነቢያት ሁሉ ጥሪ "ተውሒድን" (አላህን በብቸኝነት ማምለክና ከሽርክ ማጽዳት) ነበር። ኢኽዋኖች ግን ይህንን ታላቅ መሠረት ወደ ጎን በመተው ዳዕዋቸውን በፖለቲካዊ ስልጣን ላይ ነው የመሰረቱት።
⛔️ የእነሱ ትልቁ ስኬት የሚለካው ስንት ሰው ወደ ተውሒድ ገባ በሚለው ሳይሆን፣ ስንት ሰው የድርጅቱ አባል ሆነና ወደ ቤተ መንግስት ስልጣን ምን ያህል ተቃረብን በሚለው ነው።
⚠️ ሸይኽ አል-አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ *"ኢኽዋኖች ተውሒድን አያውቁም፤ ተውሒድን የሚማር ሰው ደግሞ አይወዱም፤ ምክንያቱም ተውሒድ ሰውን ይለያል (ሀቅና ባጢልን ይለይባቸዋል)፤ እነሱ ግን የሚፈልጉት የሰውን ብዛት ብቻ ነው።"*
⚠️ የኢኽዋን ንቅናቄና ዓላማው "ስልጣን" ስለሆነ፣ ያንን ስልጣን ለማግኘት ማንኛውንም አይነት የተበላሸ መንገድ ከመጠቀም አይመለሱም።
⛔️ ዋና መገለጫቸው ተልቢስና ማታለል ነው ፦ ለፖለቲካ ጥቅም ሲሉ ከሺዓዎች፣ ከሊበራሎችና ከአላህ ጠላቶች ጋር እንኳ ሳይቀር ግንኙነት አንድነት ይፈጥራሉ። ሐሰን አል-በና በሚታወቀው ንግግሩ፦ *"ከአይሁዶችና ከክርስቲያኖች ጋር ያለን ጠላትነት የሃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካና የድንበር ነው"* በማለት የዲኑን መሠረት (አል-ወላእ ወል-በራእ) የሚንድ ሰው ነው ይሄንን ሰው ነው እንዴ መሪ አድርገው የሀገራችን ኢኽዋኖች የሚንቀሳቀሱት።
🗡️ ኢኽዋኖች ከመጀመሪያው ጀምሮ "" (ድብቅ ወታደራዊ መዋቅር) ነበራቸው። ዓላማቸውም በሙስሊም መሪዎች ላይ በማመፅ ተቃውሞ በመውጣት ስልጣን መቆጣጠር ነው።
⚠️ ይህ የተበላሸው አላማቸው፦ ሰላማዊውን ሙስሊም ማህበረሰብ በገዢዎቻቸው ላይ በማነሳሳት ሀገርን ማተራመስ። ዛሬ በሙስሊሙ ዓለም የምናያቸው አብዛኞቹ አብዮቶች እና ብጥብጦች ምንጫቸው የኢኽዋን አጥፊ አስተሳሰብ ነው።
☣️ እንዲሁም አሁን ላይ እነ ሸይኽ መሀመድ ሀሚዲን ታሪኩን አለባብሰው የሚያቀርቡለት ሰይድ ቁጥብ የ"ተክፊር"የኸዋሪጆችን መርዝ የሚረጭ ዋናው መሪያቸው ነው ከሐሰን አል-በና በኋላ የመጣው ሰይድ ቁጥብ፣ የኢኽዋንን አላማ ይበልጥ ወደ አክራሪነትና ወደ ተክፊር (ሰውን ማክፈር) ቀየረው።
● አጠቃላይ ሙስሊሙን ማህበረሰብ "ጃሂሊያ" (ካፊር) በማለት መፈረጁ።
● ይህ አመለካከት ደግሞ ዛሬ ዓለምን እያስጨነቁ ላሉት እንደ አልቃኢዳና iss ላሉ ጋጠወጥ ቡድኖች "መንፈሳዊ አባት" እንዲሆን አድርጎታል።
በመጨረሻም የኢኽዋን ቆሻሻ አላማ በአራት ነጥብ እንመለክት
1. እነሱ ዘንድ ስልጣን ከዲን ይቀድማል ፦ ዲን ለእነሱ ለፖለቲካ ስኬት መጠቀሚያ "መሳሪያ" ብቻ ነው።
2. ትልቁ ግባቸው አቂዳን መግደል ነው፦ ሽርክና ቢድዓን ዝም በማለት "ህዝብን እናስተባብር አንድ እናድርግ" በሚል ስሜት ተውሒድን ማዳከምና ትክክለኛውን ዐቂዳ ማጥፋት ነው የሚፈልጉት።
3. ድርጅታዊ አምልኮ ውስጥ የገቡ ናቸው፦ ለድርጅቱ (ለተንዚሙ) የታመነ አማኝን ማፍራት እንጂ ለአላህና ለሱና የታመነ ሙስሊም መገንባት በጭራሽ አይፈልጉም።
4. ሁከትና ብጥብጥ መፍጠርን ይወዳሉ ሙስሊም መሪዎችን በማክፈርና ህዝብን በማነሳሳት ደም መፋሰስን እንደ "ጅሃድ" በመቁጠር በሙስሊሙ መካከል አጥፍቶ መጥፋትና ተቃውሞ ሰልፍ ውጡ በማለት ከባድ ብጥብጥ ይፈጥራሉ።
ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ (ረሒመሁላህ) እንዳሉት፦ *"ኢኽዋኑል ሙስሊሚን ኡመቱን ወደ ኋላ የጎተቱ፣ ለጠላቶች በር የከፈቱና በዲን ስም የሚነግዱ አጭበርባሪዎች ናቸው።"*
ክፍል ሁለት ይቀጥላል ...የዑለሞችን ጠንካራ ትችትና ማስረጃዎችን እንዳስሳለን።
ይሄ ስለ ኢኽዋኖች ሀይላይት ብቻ ነው ሸር በማድረግ በነሱ ለተሸወዱ ሙስሊሞች እንድረስላቸው።
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy | 71 |
| 20 | ╭═══ ❀🌿❀ ═══╮
🌿 በፈተና ጊዜ ሱብር አድርግ
╰═══ ❀🌿❀ ═══╯
🌿 ① ፈተናው አላፊ ነው።
🌿 ② አላህ ከአንተ ጋር ነው።
🌿 ③ ተስፋ አትቁረጥ።
🌿 ④ ዱዓን አትተው።
🌿 ⑤ በአላህ ተመካ።
🌿 ⑥ ሱብርን አጥብቀህ ያዝ።
🌿 ⑦ ምንዳውን ከአላህ ጠብቅ።
🌿 ⑧ ከፈተናው በኋላ ፈረጅ
እንዳለ እመን።...
«إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ»
“አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።”
📖 አል-በቀራህ 2፥153
🌿ሱብር አድርግ፤ፈተናው ያልፋል
የምታገኘው ምንዳ ግን ይቀራል። | 73 |
