uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
4 413
Підписники
+2224 години
+437 днів
+1 38430 днів
Архів дописів
የህዝብ ዉይይቶች ተጠናክረዉ ቀጥለዋል‼️ ‎ ‎አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ዓፄ ይኩኑ አምላክ ከፍለ ጦር የጠላትን እቅድ ለይቶ ከማዉጣት ጎኖ ለጎን ማህበረ
+2
የህዝብ ዉይይቶች ተጠናክረዉ ቀጥለዋል‼️ ‎ ‎አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ዓፄ ይኩኑ አምላክ ከፍለ ጦር የጠላትን እቅድ ለይቶ ከማዉጣት ጎኖ ለጎን ማህበረሰቡን ማወያየት ቀጥሎበታል። ‎ በኤፍራታ ግድም ወርዳ‎ የሉልጌ ሰረት ቀበሌ የህዝብ ሰፋ ያለ የህዝብ መድረክ በመፍጠር የትግሉን አጀማመርና አሁን የደረሰበትን የትግል ደረጃ ግልፅ በማድረግ፤ ሰፋ ያለ ዉይይት ተካህዷል። እንመክራለን፣እንወያያለን፣እንደራጃለን፣እናቅዳለን፣ጠላትን ድባቅ እንመታለን። መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ  ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ  የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና በሁለቱ ክፍለ ጦሮች በተውጣጡ የአሳምነው ልጆች የጠላት ኃይል ድባቅ ተመታ!! የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው እዝ አፄ ዘርያቆብ ፩ ኮር ከአፄ ይኩኑ አምላክ ክፍለ ጦር እና ከናደው ክፍለ ጦር በተወጣጡ የአሳምነው አናብስቶች ከሁለቴና ከዛም በላይ በተጠና ልዩ ኦፕሪሽን የ101ኛ  አየር ወለድ ኮማንዶ በሁለት መኪና ሆኖ  ከሬማ ተነስቶ ወደ መርሃቤቴ በመጎዝ ላይ እያለ በአገሪት ቁማባ ቀበሌ ላይ በደፈጣ ውጊያ አይቀጡ ቅጣት ተቀጣ። የአብይ አህመድ ጦሩ በመራቤቴ አውራጃ ከተለያዩ ቦታዎቹ ጡት ቆራጩን አረመኒያዊ ኃይል በማምጣት ያላሰበው የጦር ስልት የለም ሆኖም ግን የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የዓፄ ይኩኑ አምላክ ክፍለ ጦር እና ከናደው ክፍለ ጦር በወሰዱት የደፈጣ እርምጃዎች እየተቀጣ ይገኛል። በሌላ ዜና ይበንዲህ እንዳለ የአብይ አህመድ ጡት ቆራጩ ኃይል በኤፍራታ ግድም ወረዳ በዚህ ሳምንት በይፋ የኦሮሚያ ባንዲራ በማውለብለብ ከአጣዬ ከተማ ተነስቶ ወደ በርግቢ ካንፑ በመገንባት የአማራን የጥላቻን አይን ያሳየበት ከመሆኑም አንፃር በትናንትናው ማለትም በቀን 24/02/2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ደመላሽ ሻለቃ ፋኖዎች ይገኛሉ በተባለው ቦታ በሰራባ ወርዶ ቁንዲ በምትባል ቦታ ዘልቆ በመግባት በማህበረሰቡ ላይ ዲሽቃ ለሶስት ስዓት ያህል በመተኮስ ላይ እያለ የአያሳምነው አናብስቶች በወሰዱት አጣፋ ምላሽ ዕራሱን ለማዳን ወደ መጣበት እንዲመለስ ተደርጓል። መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ  ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ  የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ‎ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም ‎

ትናንት ጥቅምት 24/2018 የተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ሥርዓተ ቀብራቸው መፈጸሙ ተነገረ። በምስራቅ አርሲ ከአቦምሳ ከተማ 12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትኘው ገዶ በምትባል ቀበሌ ውስጥ በአጨዳ ላይ እያሉ
+4
ትናንት ጥቅምት 24/2018 የተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ሥርዓተ ቀብራቸው መፈጸሙ ተነገረ። በምስራቅ አርሲ ከአቦምሳ ከተማ 12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትኘው ገዶ በምትባል ቀበሌ ውስጥ በአጨዳ ላይ እያሉ ትናንት ጥቅምት 24/2018 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ 5 ኦርቶዶክሳውያን በታጣቂዎች መገደላቸውን መዘገባችን ይታወቃል። በግፍ የተገደሉት ዛሬ አቦምሳ እንደተቀበሩ ከስፍራው መረጃውን አግኝተናል። የተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ስም ዝርዝርም 1.ይርጋ ሲሳይ 2.የሺጥላ ሲሳይ 3.ጥበቡ ዝቅአርጋቸው 4.አሞኜ ኃይልዬ 5.ንጉሴ ከበደ ከታች በምስሉ እንደምታዩት ስርአተ ቀብራቸው ሲፈፀም ነው።

"ባንዳውን አጠገባችሁ ፈልጉ" ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ መጠይቅም መመልስም የሚያውቅበት የህዝብ እንደራሴው በሰሞኑ ጉዳይ ላይ ለሚተቹት ምላሽ ሰቷል። ከቀናት በፊት በነበረው የፓርላማ ውሎ ኤርትራን በተመለ
"ባንዳውን አጠገባችሁ ፈልጉ" ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ መጠይቅም መመልስም የሚያውቅበት የህዝብ እንደራሴው በሰሞኑ ጉዳይ ላይ ለሚተቹት ምላሽ ሰቷል። ከቀናት በፊት በነበረው የፓርላማ ውሎ ኤርትራን በተመለከተ ጠንካራ ጥያቄ ያነሱት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የተነሳባቸውን ትችት ተከትሎ የሚከተለውን መልስ ሰጥተዋል። የቤተሰቤ ታሪክ የጀግንነት ታሪክ፣ በላብና በጥረት ሰርቶ የማደር እንጂ በመሸጦነት እና በባንዳነት የማደር አንዳችም ነገር የለበትም። አባቴ ወታደር ጫኔ ዳኜው በዘውዳዊ ስርዓቱ፣ ወንድሜ መቶ አለቃ አያሌው ጫኔ (የሀረር ጦር ት/ቤት ምሩቅ እና የነብሮ ክፍለ ጦር መኮንን) በወታደራዊ ደርግ ዘመን፣ እንዲሁም ሌላው ወንድሜ ተስፋሚካኤል ጫኔ (የሁርሶ ወታደራዊ ት/ቤት አሠልጣኝ) በኢሕአዴግ ዘመን፣ ሶስቱም ኢትዮጵያን በከፍተኛ ጀግንነት እና ብቃት ያገለገሉ ወታደሮች ናቸው። ቅድመ አያቶቼም በሁለቱም በኩል እነ ቀኛዝማች ደስታ ብሩ እና ብላታ ጥሩነህ ኪዳኑ እንደአብዛኛው የጎጃም፣ አማራ ገበሬ አርበኞችም ነበሩ። ቤተሰቤ ለሀገር ሉዓላዊነትና አንድነት በደም ዋጋ የከፈለ ነው። ባንዳነት ከእኔም ሆነ ከቤተሰቤ ታሪክና እሴት ጋር ባዳ ነው። ስለዚህ ባንዳ ያላችሁኝ ተቺዎቼ ባንዳነት ይኖርባችሁ ከሆነ በዙሪያችሁ ፈልጉ፣ ከኛ ቤት ባንዳ የለም ነው መልሴ። ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ

ሰበር ዜና ከጋዞ ወረዳ እስታይሽ ከተማ እስከ ቦያ ሀሙሲት የፋሽስቱን ሰራዊት የመልቀም ስራ ሰኮንዶች ሁሉ ሳይባክኑ በተወሰደው ውጤታማ እርምጃ የብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ሲቻል፤የሚኒሻና ፖሊስ(ባንዳዎች) ጥምር የባንዳ ሃይል ገሚሱ ተደምስሶ ገሚሱ ተበታትኗል። አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ጥቅምት 25/2018 ም/ዓ ከረፋዱ ላይ ከእስታይሽ  ወደ ጋሸና ሲፈረጥጥ በነበረ የጥላት ሰራዊት ላይ ደጀን ክፍለ ጦሮች ባደረጉት አሳዶ ጥላትን ማጥቃት እና ማጥፋት የእርምጃ ሂደት  ቦያ እየተባለች በምትጠራ ቦታ ላይ የብልፅግናው ጥምር ሰራዊት  መብረቃዊ ጥቃት ተፈፅሞበታል። በዚህ መብረቃዊ ጥቃት የፋሽስቱ ፓትሮል በአልሞ ተኳሽ ፋኖዎች ሲመታ ከአስር በላይ የፋሽስቱ ሰራዊት ሙት በቦያ ምድር ላይ ተቀብረዋል።በርካታ ቁስለኞቹን ወደ ጋሸና በመኪና ጭኖ ፈርጥጧል። ከፋኖዎች የደረሰበትን ከባድ ጥቃት ለማስቀልበስ የፋሽስቱ ስርዓት ከሰማይ ድሮን ከምድር መድፍና ዙ23ትን ተጠቅሞ ቦያ ላይ የፋኖዎችን መብረቃዊ ጥቃት ራሱን ለመከላከል ቢሞክርም ከመደምሰሱ የፋኖዎችን ክንድ የሚያስቆም ምድራዊ ሀይል አልተገኘም። ከዚህ ጋር በተያያዘ ዋድላ ወረዳ ኮን ከተማ፣በጋዞ ወረዳ እስታይ ከተማ እና ሌሎች ፋኖ ነፃ ባወጣቸው ቦታዎች ከጥላት የተገኙ የጥላት መገልገያ መኪኖች፤የጥላት አልባሳቶችና የጥላት ሰነዶች በምስል ጭምር በዝርዝር የምንመለስባቸው ይሆናል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም

🔥#አስቸኳይ_የድሮን_ቅኝት_መረጃ ‼️ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ዛሬ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም ከመሸንቲ እስከ ደጀን ድረስ የድሮን ቅኝት እያደረገ መሆኑን የ
🔥#አስቸኳይ_የድሮን_ቅኝት_መረጃ ‼️ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ  በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ዛሬ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም ከመሸንቲ እስከ ደጀን ድረስ የድሮን ቅኝት እያደረገ መሆኑን የፍኖተ አማራ ምንጮች ገልፀዋል።   አሰሳ የጀመሩበት ከረፋዱ  4: 30 ሰዓት ጀምሮ መሆኑ ተጠቁሟል ። ከመሰባሰብ እና ለድሮን የሚያጋልጡ ነገሮችን ከአጠገባችሁ አርቁ‼️ መረጃው ይሰራጭ! 25/ዐ2/2018 ዓ.ም

አማራ ኦሮሞ በጨከነው መጠን መጨከን ብንችል በቀላሉ ማሸንፈ ይቻል ነበር በአሁኑ ሰዓት ማንኛው ኦሮሞ ይህንን አሰቃቂ ግድያ ሲያወግዝ አልሰማንም በመሆኑም ለግድያው እንደ ማሕበረሸብ ተባባሪ ነው ነገር ግን ደንቆሮ የአማራ ሚኒሻና አድማ ብተና ገለው ከሚያቃጥሉን ፅንስ አውጥተው ከሚበሉ የኦሮሞ አገዛዝ ጋር ተባብረው የገዛ ወገናቸውን ሲገድሉ እንደማየት የሚዘገንን የሚከብድ አረሜናዊ ተግባር የለም። በውጭ የምንኖር የአማራ ተወላጆች ይህንን አረመኔ የኦሮሞ አገዛዝ በሕብረት በአንድነት ሆነን ማስወገድ ካልቻል እንደኩርድ የመበተን እጣ ይገጥመናል። እንዴት አማራ ከገዳይ የሰውን ስጋ ከሚበላ የኦሮሞ አገዛዝ ጋር ወግኖ የገዛ ሕዝቡን ይወጋል ምን አይነት ባንዳነት ነው። በውጭ የምንኖረውም አማራ እኔ የሚል አባዜ ተጠናውቶን የኦሮሞ አክቲቪስት ነኝ የሚሉትን ከፋፋይ አጀንዳ ሰምተን የገዛ ወንድሙን ከትግል ጎራ ለማግለል ሲታገል እናያለን መቸ እንደምንበስል እግዚአብሔር ይወቀው በተለይ የአማራ ተወላጅ ያልሆን አፋቸውን ከፍተው አማራ ታጋዬችን ለመከፋፈል አጀንዳ ቀይሰው ሲመጡ ተቀብለን እናስተናግዳቸዋለን። አማራ በእውቀት ካልተመራ በመጮህ የሚገኝ ድል አይኖርም መከራችንም ይረዝማል። ከምንም በላይ በለንደን እንደ ቶለሳ ይብሳ አይነት አክራሪ አማራ ጠል ኦሮሞ አይነት የሚነገረውን ሰምተን አማራ ወንድምን አሉባልታ ከማውራት መቆጠብ አለብን የሚል ሀሳብ እያቀረብኩ ጊዜአችን ለአማራ ትግል አንድነት እናውል። ድል ለአማራ ድል ለፋኖ።

ሰበር ዜና! ደጀን ክፍለ ጦር እስታይሽ ከተማን ተቆጣጠረ! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ከጥላት ጋር ባደርጉት የ24 ሰዓት ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ ዛሬ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም ሌሊቱን የፋሽስቱን ሰራዊት 360° ድግሪ በመክበብ በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የፈፀሙ ሲሆን የጋዞ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን እስታይሽ ከተማን ከፋሽስቱ ሰራዊት ነፃ አውጥተው ሌሊቱን ከተማዋን ተቆጣጥረዋል። አስታይሽ ላይ ስሩ የተቆረጠው የፋሽስቱ ስርዓት አሁንተገኝ ወረዳ ላይ ራሱን ችሎ እዳይቆም ተደርጓል። አሁንተገኝ ወረዳ ላይ ያለው ወራሪ የእስታይሽ ወንድሙን ሞትና በትር ሲሰማ ሌሊቱን እግሬ አውጭኝ ብሎ ሸሽቶ አድሯል። አሸባሪው ስርዓት ከዚህ ቀደም በፋኖዎች ተይዞ የነበረው የእስታይሽን ከተማ መካናይዝ ሀይል ተጠቅሞ በድሮን ታግዞ የገባ መሆኑ የሚታወቅ ቢሆንም በደጀን ክፍለጦር ድንገተኛ የ360° የሌሊት ከበባ የብልፅግናን ሰራዊት በመደምሰስ ሌሊቱን እስታይሽን መቆጣጠር ተችሏል። በጥላት ላይ የደረሰውን የሞራል፣የቁስና የአካል እድሁም የህይዎት ኪራሳና ጉዳት በዝርዝር እና በቁጥር የምንመለስበት ይሆናለ። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም

የመን ድንበር ላይ ከ10ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መታየታቸው አለምን አስደንግጧል። ወጣቶቹ ኢትዮጵያ ሀገራቸው በጦርነትና በሙስና እንዲሁም በአንድ ብሔር የበላይነት ምስቅልቅሏ ስለወጣ ሀገሪቷን ጥለው እየተሰደዱ እንደሆነ ነው የታወቀው። ብዛታቸው ከ10ሺ እንደሚልቅ የተነገረ ሲሆን፡ ብዛታቸውንና ያሉበትን ሁኔታ የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ከተለቀቀ በኋላ አለም ደንግጧል። ያላባራ(እሱንም የእርስ በእርስ) ጦርነት፣ ሙስናና አድሎአዊ አሰራር፣ የብሔር የበላይነትና ባለጊዜነት፣ እነዚህ ሁሉ ተዳምረው ወጣቱን ተስፋ እንዲቆርጥ አድርገውታል። ተወልዶ ባደገበት አከባቢ የመኖርና ሀብት ንብረት የማፍራት እድሉን በአገዛዙ የተነፈገ ሕዝብ፡ ከፊት ለፊቱ ሌላ ሞት እንዳለ እያወቀም ቢሆን ያንን ለመጋፈጥ ወስኖ ስደት የሚሉትን የመከራ ቋት ይጀምራል። ሀገር በአላዋቂዎችና በመሀይማን ስትመራ ትውልዷ ይመክናል፣ እርስቷ ይደፈራል፣ እሴቷና ባህል ወጓ ይናዳል። የነ አብይ አህመድ ብልፅግና ፋሽስታዊ ቡድን ሕዝቡን ሀገር አልባ አድርጎታል።

ከአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የተላለፈ ጥሪ !! ሰሞኑን ከብር ሸለቆ ወጥታችሁ ወደየወረዳዎች የተጫናችሁ የአድማ ብተና አባላት በግል እና በቡድን እየሆናችሁ ወደ ፋኖ እንድትቀላቀሉ ጥሪ እያቀረብን በጀሌ የ
ከአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የተላለፈ ጥሪ !! ሰሞኑን ከብር ሸለቆ ወጥታችሁ ወደየወረዳዎች የተጫናችሁ የአድማ ብተና አባላት በግል እና በቡድን እየሆናችሁ ወደ ፋኖ እንድትቀላቀሉ ጥሪ እያቀረብን በጀሌ የምትመጡ ፣ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ይዛችሁ የምትቀላቀሉ እና የቡድን መሳሪያ ይዛችሁ ለምትመጡ ድርጅቱ ባወጣው መመሪያ መሰረት ግምት የምንከፍል መሆኑን እያሳሰብን መታገል የምትፈልጉ ከእነ ሙሉ ትጥቃችሁ መታገል የምትችሉ መሆኑን ጥሪ እናቀርባለን ። አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !! አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ

🔥#የቂሊንጦው_መላዕክ_ሞት‼️ ይህ በምስሉ የሚታየው ግለሠብ ኢንስፔክተር ድሪባ ሰንበቶ ይባላል። የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የጥበቃና ደህንነት ክፍል ሀላፊ ነው። ለአመታት ያለፍትህ ታስረው በሚገኙ ወንድም እህቶቻችን ላይ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በመፈፀም ላይ ይገኛል።  ግለሰቡ በፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶበት የሚገኝና በሂደት ላይ ያለ ቢሆንም በማንአለብኝነት በህገ-ወጥና የጥላቻ ተግባሩ ገፍቶበታል። የክሱ ሂደት እስከሚጠናቀቅ በችሎቱ ከድርጊቱ እንዲቆጠብና ከጠበቃና ከቤተሰብ ጋር መገናኘትን ጨምሮ የከለከላቸውን መብቶቻቸውን እንዲያከብር ብሎም ስድብና ድብደባ እንዳይፈፅም  የተነገረው ሆኖ ሳለ ትእዛዙን ለመፈፀም ግን ፈቃደኛ አለመሆኑን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያስረዳል። በህሊና እስረኞቹ ላይ ስድብና ዛቻ ከመፈፀም ባሻገር ከዚህ በፊት በመሪ ጌታ በላይ አዳሙ ላይ ድብደባ መፈፀሙ ተገልጿል። "ቅዘ*ና'ም አማራ ምን ታመጣለህ'' ብሎ በድፍረት የሚናገረው ይህ ሰው ፣ የታሳሪ ቤተሰቦችን ለጥየቃ ሲሄዱ ማንገላታትና መሳደብን ጨምሮ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እየፈፀመ እንደሚገኝ  ከቀረበው ክስ መረዳት ይቻላል። ችሎቱ  ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ግለሰቡን  እንዲቀርብ በማድረግ ክሱን መመልከት የጀመረ ሲሆን ለመጪው ጥቅምት 26 ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱም ታውቋል። በህሊና እስረኞች ላይ የሚፈፀመው ኢ-ሰብአዊና የጥላቻ ድርጊት በአስቸኳይ ይቁም‼️ ©መረብ ሚዲያ 24/ዐ2/2018 ዓ.ም

ዞብል አምባ 5ተኛ ሻለቃ የደጋው መብረቅ አሃዶች ጋር በመጣመር ምኒልክ ዕዝ ኮን ከተማን ዳግም በተቆጣጠረበት ተጋድሎ የበኩሏን አስተዋጽኦ በማድረግ ድል አስመዘገበች:: ዛሬ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም ከሮቢት በመነሳት ጥናት በተደረገ ውጊያ ዞብል አምባ 5ተኛ ሻለቃ የአገዛዙን ዙፍን ጠባቂ ሃይልና የአረጋ ከበደን ሆድ አደር ሚሊሻና አድማብተና ከሮቢት ከተማ እስከ ኮን ወረዳ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ያደረገች ሲሆን በአሁኑ ስአት ዞብል አምባ ክፍለጦር 5ተኛ ሻለቃ ከደጋው መብረቅ አሃዶች ጋር በመሆን ኮን ከተማን  ተቆጣጥራለች:: ከዚህ ጋር ተያይዞም የጥላት ሃይል እሬሳውን እና ቁስለኛውን በመጣል ወደ ጋሸና ከተማ እግሬ አውጭኝ ብሎ እየፈረጠጠ ይገኛል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም

የጊዚያዊ  ሲቪል አስተዳደሩ  ፋኖ መምህር በሪሁን ደምሌ በበኩሉ በንዑስ ወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ እስከ መንደር ድረስ የሲቪል መዋቅር በመዘርጋት የህዝቡን ችግር በመፍታት የፋኖን ህዝባዊ መሠረትነት በተግባር እናረጋግጣለን ብሏል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም ቀኝአዝማጅ ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር እና አንሻ ክፍለ ጦር የዋድላ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኮንን ተቆጣጠሩ! ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት የጀመረው ትንቅንቅ በፋኖ አሸናፊነት የዋድላወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኮንን ፋኖ ተቆጣጠረ። የፋሽስቱ ሰራዊት ምንም ጥምር ሀይልን ተጠቅሞ በዙ23፣በሞርተርና በመድፍ ታግዞ ከረፋዱ 3:00 እስከ 11 ሰዓት የዘለቀ ውጊያ ቢያደርግም የእሳት ቁራጮቹ ፋኖዎች ምንም አይነት የምድር ሀይል ሳያስቆማቸው ከጥላት ምሽግ ሰብረው በመግባት ለቁጥር የሚታክት የጥላት ሰራዊትን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የዋድላ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኮን ከተማን ተቆጣጥረዋል። የማይነጥፍ የድል ዥረትን ለጆሮ እያሰሙ፤ብርቱ ክንዳቸውን በፋሽስቱ ሰራዊት ላይ እያሳረፉ የሚገኙት ፋኖዎች  የብልፅግናን ስርዓት እምሽክ ድቅቅ በማድረግ የማያዳግም የድምሰሳ እርምጃ ወስደዋል። አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር የአንሻ ክፍለ ጦርና የቀኝ አዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር በጋራ በመሆን ይህ ቀራችሁ የማይባል ድልን ተቀናጅተዋል። አንሻ ክፍለ ጦርና ቀኝአዝማጅ ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦሮች ሁለት የአንድ ሳቲም ገፅታ ሆነው በጥላት ላይ ነድድ እሳት ጭረው አመድ እስኪሆን ድረስ አቃጥለውታል። ከጋሸና አጥር ግቢ እስከ ኮን እየከነፉ የጥላትን ሰራዊት እያነካከቱት የሚገኙት ግስላዎቹ በዛሬም እለት ዋድላ ወረዳ ኮን ከተማ ድረስ ዘልቀው የሽመልስ አብደሳን ስጋት ቅልቦች የአሞራ ሲሳይ አድርገውታል። በርካታ ሰራዊት የተደመሰሰበትና ቁስለኛ የሆነበት የብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛውን በአይሱዚ መኪና ወደ ጋሸና ከተማ ሲያግዝ ውሏል። የደጋው መብረቅ ኮር ከመመስረቱ ጀምሮ ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የማይነጥፍ ብስራትን በድል ቀለም ከታሪክ ኑባሬ እየከተበ ይገኛል። ለፋኖ አንድነት ፋና ወጊ ሆኖ ብቅ ያለው የደጋው መብረቅ ኮር የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጥላት የሆነውን የብልፅግናን አከርካሪ ሰባብሮ በደረቱ እያፏቀቀ የሚሽመደመድ የክረምት አግቢ የእድሜ ባለፀጋ ከንቱ አድርገርውታል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ሰይድክፍለ ጦር እና ቀኝ አዝማች ተበጀ ወርቁ  ክፍለ ጦር ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም አፋብኃ ቴወድሮስ እዝ ፩ኛ ክ/ጦር ኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ጀግኖቹ ግዮን ሻለቃ አባላት መራዊ ከተማ ላይ ባካሄዱት ድንገተኛ ኦፕሬሽን በጠላት ካምፕ ላይ ከባድ ውድመት ማድረስ ተችሏል። 1አብራራው የጦር መሳሪያ መማረክ የተቻለ ሲሆን 8 የስርዓቱ ቅጥረኛ ሲደመሰሱ ከ10 በላይ ከባድና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ  ተችሏል።   በሌላኛው በኩል ደግሞ ከመራዊ ከተማ በቆጋ በኩል ወደ ሀሙሲት ሲግተለተል የነበረውን ሰራዊት በብርጌዱ የተወርዋሪ አባላት እና በአበረ ይማም ሻለቃ አባላት በተደረገ ደፈጣ ገና ሳይተኮስበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ መጣበት መመለሱ ታውቋል።    ሐብታሙ የሱፍ ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም

በተረገመችው ቀን፣ የተረገሙት የኦሮሞ ገዳዮች ምሽት እና የንፁሃን ነፍሳት ጣዕር‼ "አታልቅሽ ተመልሰው መጥተው ይገሉሻል..."የእናት ማሳሰቢያ *** እንደ ህልም በእዛች በተረገመች ምሽት የተደረገውን አሰቃቂ ግድያ ታስታውሰዋለች። 3 ወንድም እህቶቿን ፣እናቷን እና ሌሎች ቤተሰቦችን ጭምር ይዘው ከእነከብታቸው ስም አልባ የሞት አበጋዝ የሆኑ ታጣቂዎች ነድቷቸው ከአንድ ጫካ ላይ ወስደው አሳረፏቸው። ከመኖርያ ቤታቸው አርቀው ጫካ ላይ ከወሰዱ በኃላ  ሁሉም እንዲንበረከኩ አደረጉ። በያዙት መሣርያ ያለርህራሄ አርከፈኩባቸው ።ከተስማው የመሣርያ ጥይት ድምጽ በኃላ ሁሉም ጸጥ አሉ። ከጸጥታው ውስጥ ግን የሚጣጣር እና የሚያቃስት ሰው ድምጽ በትንሽ በትንሹ ይሰማል። እንደ ቤተሰቧ ይህቺ የ8 ዓመት ህጻን በትከሻዋ አከባቢ እና በጎድኗ በኩል ሁለት ጥይት በስቷት አለፈ። በአፈሙዝ ያልሞቱትን በገጀራ ለመጨረስ ሁሉንም መከታተፍ ጀመሩ። ይህችንም ህጻን ልጅ መሃል አናቷን ሰነጠቁ። በጎድኗ እና ትከሻዋ በኩል ዘልቆ ከገባው የመሣርያ ቀለሀ በተጨማሪ ሰይፍ ለእዚህች ህጻን በአናቷ ታዘዘላት። ይህን ድርጊት ከፈጸሙ በኃላ ታጣቂዎች ከስፍራው ሄዱ።ይህች ህጻን ግን ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ገላዋ በደም ረስርሶ ነቃች። ባልጠነከረ የስምንት ዓመት ገላዋ ላይ የገባው ቀለሃ እና ሰይፍ ድምጽ አውጥታ አስለቀሳት። በመሣርያ ተመተው በቆንጨራ ተጨፍጭፈው ከወደቁ አስክሬኖች መሃል የእዚህች እናት የልጇንU ድምጽ ሰማች። በተኛችበት ወደ እርሷ ስባ "አታልቅሺ ድምጽሽን ከሰሙ መጥተው ይገሉሻል ዝም በይ " አለቻት። በእዛ ድቅድቅ ጨለማ እና ጫካ ውስጥ ልጅ የእናቷን ትዕዛዝ አክብራ ከህመሟ ጋር ዝም አለች። ከትንሽ ደቂቃ በኃላ ግን ህጻኗ እናቷ ዳግም እንድታናግራት ለመሞከር ስትጥር ምንም መልስ አትሰጥም። ሞት አጅሬ ወስዳቷል። ጥዋት ላይ ከእስክሬን መሃል ተነስታ ወደ ህክምና ተወሰደች። እናቷን እና 3 እህት ወንድሞችን በእዛችን ቀን በሞት ተነጠቀች። ይህን መርዶ የሰማው አባቷ ጻዲቁ ኢዮብ አይደለም እና " እርሱ ሰጠ እርሱ ነሣ" ብሎ አምላኩን ማመስገን አቃተው። አማረረ። ማማረር ብቻ ሳይሆን ጨርቁን ጥሎ አበደ። የልጆቹ እና የሚስቱን አስክሬን እንኳን በክብር ሳይቀርብ ጨርቁን ጥሎ አበደ። እጆቹን ለሰንሰለት ዳረገ። የቀሩት የሟች ቤተሰቦች ተከፋፍለው የቤተሰቦቻቸውን አስክሬን ወደ ቀብር ህሊናውን የሳተውን የሟች ልጆች አባት እና የእናታቸው ባል የሆነው አባወራውን ወደ ጸበል ይዘው ሄዱ። ይህ በእኛ ትውልድ መሃል የተፈጠረ ነፍስ ድረስ ዘልቆ የሚሰማ አሰቃቂ ታሪክ ይህ ነው ። ከጭፍጨፋው በኃላ ሁሉም የአከባቢው ኦርቶለታሪክና ለትውልድ ይቀመጥ።😭😭😭😭😭😭 Kune Demelash kassaye -Arba Minch

ሰበር ዜና! ቀኝአዝማጅ ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር    እና አንሻ ክፍለ ጦር የዋድላ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኮንን ተቆጣጠሩ! ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት የጀመረው ትንቅንቅ በፋኖ አሸናፊነት የዋድላወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኮንን ፋኖ ተቆጣጠረ። የፋሽስቱ ሰራዊት ምንም ጥምር ሀይልን ተጠቅሞ በዙ23፣በሞርተርና በመድፍ ታግዞ ከረፋዱ 3:00 እስከ 11 ሰዓት የዘለቀ ውጊያ ቢያደርግም የእሳት ቁራጮቹ ፋኖዎች ምንም አይነት የምድር ሀይል ሳያስቆማቸው ከጥላት ምሽግ ሰብረው በመግባት ለቁጥር የሚታክት የጥላት ሰራዊትን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የዋድላ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ኮን ከተማን ተቆጣጥረዋል። የማይነጥፍ የድል ዥረትን ለጆሮ እያሰሙ፤ብርቱ ክንዳቸውን በፋሽስቱ ሰራዊት ላይ እያሳረፉ የሚገኙት ፋኖዎች  የብልፅግናን ስርዓት እምሽክ ድቅቅ በማድረግ የማያዳግም የድምሰሳ እርምጃ ወስደዋል። አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር የአንሻ ክፍለ ጦርና የቀኝ አዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር በጋራ በመሆን ይህ ቀራችሁ የማይባል ድልን ተቀናጅተዋል። አንሻ ክፍለ ጦርና ቀኝአዝማጅ ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦሮች ሁለት የአንድ ሳቲም ገፅታ ሆነው በጥላት ላይ ነድድ እሳት ጭረው አመድ እስኪሆን ድረስ አቃጥለውታል። ከጋሸና አጥር ግቢ እስከ ኮን እየከነፉ የጥላትን ሰራዊት እያነካከቱት የሚገኙት ግስላዎቹ በዛሬም እለት ዋድላ ወረዳ ኮን ከተማ ድረስ ዘልቀው የሽመልስ አብደሳን ስጋት ቅልቦች የአሞራ ሲሳይ አድርገውታል። በርካታ ሰራዊት የተደመሰሰበትና ቁስለኛ የሆነበት የብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛውን በአይሱዚ መኪና ወደ ጋሸና ከተማ ሲያግዝ ውሏል። የደጋው መብረቅ ኮር ከመመስረቱ ጀምሮ ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የማይነጥፍ ብስራትን በድል ቀለም ከታሪክ ኑባሬ እየከተበ ይገኛል። ለፋኖ አንድነት ፋና ወጊ ሆኖ ብቅ ያለው የደጋው መብረቅ ኮር የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጥላት የሆነውን የብልፅግናን አከርካሪ ሰባብሮ በደረቱ እያፏቀቀ የሚሽመደመድ የክረምት አግቢ የእድሜ ባለፀጋ ከንቱ አድርገርውታል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ሰይድክፍለ ጦር እና ቀኝ አዝማች ተበጀ ወርቁ  ክፍለ ጦር ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም

ጥቅምት 24 /2018 ዓ.ም አፋብኃ ቴወድሮስ እዝ ፩ኛ ክ/ጦር ኮለኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ጀግኖቹ ግዮን ሻለቃ አባላት መራዊ ከተማ ላይ ባካሄዱት ድንገተኛ ኦፕሬሽን በጠላት ካምፕ ላይ ከባድ ውድመት ማድረስ ተችሏል። 1አብራራው የጦር መሳሪያ መማረክ የተቻለ ሲሆን 8 የስርዓቱ ቅጥረኛ ሲደመሰሱ ከ10 በላይ ከባድና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ  ተችሏል።   በሌላኛው በኩል ደግሞ ከመራዊ ከተማ በቆጋ በኩል ወደ ሀሙሲት ሲግተለተል የነበረውን ሰራዊት በብርጌዱ የተወርዋሪ አባላት እና በአበረ ይማም ሻለቃ አባላት በተደረገ ደፈጣ ገና ሳይተኮስበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ መጣበት መመለሱ ታውቋል።    ሐብታሙ የሱፍ ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም

ከትግሉ ጎን ለጎን ህዝባዊ አደረጃጀቶች ተጠናክረዉ ቀጥለዋል‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በሚያስተዳድራቸው የወረዳና የቀበሌ ከትግሉ
+3
ከትግሉ ጎን ለጎን ህዝባዊ አደረጃጀቶች ተጠናክረዉ ቀጥለዋል‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በሚያስተዳድራቸው የወረዳና የቀበሌ ከትግሉ ጎን ለጎን ህዝባዊ ውይይቶችን እና አደረጃጀት መዋቅሮች እየሰራ ይገኛል። የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በቅርቡ ታሪካዊ ወረዳ የሆነችውን ግሽ ራቤል እና በዙሪያው ያሉትን ቀበሌዎች ከአብይ አህመድ አገዛዝ ነፀሠ አውጥቶ እያስተዳደረ የሚገኝ ሲሆን በዚሁም ግሽ ራቤል ወረዳ በፈርስ ቤት ቀበሌ የኮሩ አመራሮች በተገኙበት የማህበረሰብ አደረጃጀቶች በመፈጠር ሰፊ ሰራዎችን ሰርቷል። በውይይቱም አሁን ላይ አንኳር አንኳር ነጥቦች የተነሱ ሲሆን እነዚህም ነጥቦች 1. የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ወቅታዊ አቋም ምን ይመስላል 2. የአብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰው ያለ ግፍ 3. የፋኖና የህዝብ ማህበራዊ ፖለቲካዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ትስስር የቀጣይ አቅጣጫ እነዚህንና የመሳሰሉ አንኳር አንኳር ነጥቦችን በማንሳት በዓጼ ዘራዓ ያእቆብ ፩ኛ ኮሩ አመራሮች እና በብሩኬደምሴ ክፍለጦር አመራሮች አማካኝነት አማካኝነት የህዝብ አደረጃጀቶች ተፈጥሮል። በመጨረሻም ማህበረሰቡ ከልጆቻችን ጋር አብረን ለአማራ የነፃነት ተምሳሌት ፋኖዎች ጋር እንመክራለን፣እንወያያለን፣እንደራጃለን፣እናቅዳለን፣ጠላትን ድባቅ እንመታለን በማለት ድርጅታዊ መዋቅር መሰረት ህዝባዊ አደረጃጀት በመስራት ተጠናቀዋል። መረጃው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ነው። " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ‎አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ‎ ጥቅምት 24/ዐ2/2018 ዓ.ም