uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
4 387
Підписники
+124 години
+757 днів
+1 40730 днів
Архів дописів
የደጀን ወረዳ አመራሮች በ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በተደረገ የጠና ኦፕሬሽን ተደመሰሱ። ህዳር 4/2018 ዓ.ም የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ዛምበርሃ ሻለቃ የጠላት ካምፕ ከበባ በማድረ
+1
የደጀን ወረዳ አመራሮች በ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በተደረገ የጠና ኦፕሬሽን ተደመሰሱ። ህዳር 4/2018 ዓ.ም   የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ዛምበርሃ ሻለቃ የጠላት ካምፕ ከበባ በማድረግ አነጋጉ ላይ በፈፀመችው የተጠና ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ሲገደሉ የወረዳው አመራሮች ይገኙበታል።  ምንጅ ላይ የጦር ካምፕ ያደረገው የአረመኔው ሰራዊት በምሽጉ ድንገተኛ ከበባ የተደረገበት ሲሆን የዛምበርሃ አናብስቶች በሶስት አቅጣጫ በፈፀሙት  ጥቃት ፦ 1.ተገኑ ስለሽ የደጀን ወረዳ ኢንቨስትመንት ኃላፊ 2.በላቸው ጋሹ የደጀን ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ኃላፊ የተደመሰሱ ሲሆን ፣ተሾመ ብርሌው፣አስረሱ አዳሙ፣እሱባለው አልማው፣አወቀ ቢተው የተባሉ ሚኒሻዎችም ከተደመሰሱ 20 የጠላት ኃይሎች መካከል ይገኙበታል። ከኦሮሚያ አቅራቢያ በተደረገው ኦፕሬሽን ድል የተቀናጀው 206ኛ ኮር የቀጠናውን ትግል ቅርፅ መቀየር የሚያስችል እንቅስቃሴ በመጀመር አገዛዙን ሽብር ውስጥ የከተተውን ሌላኛውን ፈጣን የከበባ ጥቃት በማድረግ 8 የጦር መሳሪያ፣የወገብ ትጥቅ፣ ጥይት፣ወታደራዊ ቦርሳ እና ሌሎች ቁሳቁሶች ሲማርክ 8 የአረመኔው ሰራዊት ከባድ ቁስለኛ አድርጓል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ሰበር ዜና የደጋው መብረቅ ኮር በተለያዪ ቦታዎች ላይ ድልን ተቆናጠጡ!!! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለጦር ህዳር 4/2018 ዓ/ም አረፋዱን የፋሽስቱ ሰራዊት ተቀጥቅጧል ። የፋሽስቱ ቅጥረኛ ሰራዊት ከተንታ እና  ከደላንታ ወረዳ አሰባስቦ የተሪን በረሀን አቋርጦ ወደ ደሴ እያቀና እያለ ተሪ  ላይ በደፈጣ የአሞራ ሲሳይ ተደርጓል። ከደፈጣ ምቱ የተረፈው የፋሽስቱ ሰራዊት ከፋኖዎቹ በተሰነዘረበት ጥቃት ተበታትኗል። አናብስቶቹም የጥላትን ሰራዊት እየለቀሙት ይገኛሉ። የአማራ ምድር እሳተ ጓሞራን ደግሶ የተቀበለው የፋሽስቱ ሰራዊት እንደ እሳት እራት እየተክለፈለፉ የሚቀነደሹት የጥላት ሰራዊት የመጨረሻ የባንዳ ዋጋቸውን በፋኖዎች ክንድ እየተሰጣቸው ነው። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር  አንሻ ክፍለ ጦር ህዳር 4/2018 ዓ.ም

በአፋብኃ በላይ ዕዝ ጠላት ተደመሰሰ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችም ተማረኩ!!      የአፋብኃ በላይ ዕዝ ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ከባ/ዳር ጎንደር መስመር በወታደራዊ አጀብ ሲጓጓዝ የነበረ ኮንቮይ ኃይል ላይ በተለያዩ ቦታዎች በሰነዘረው የተጠና ማጥቃት ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል።      አገዛዙ እየደረሰበት ያለውን ምት ለመቋቋም ያግዙኛል በሚል በግዳጅ የሰበሰበውን ግብስብስ ሰራዊት በተጨማሪነት ከባ/ዳር ጎንደር በማንቀሳቀስ ላይ ባለበት ከአዲዘመን ማክሰኝት በሚገኝ የመግደያ ቀጠና በማስገባት ብርቱ ምት ሊደርስበት ችሏል።      🔸 ህዳር 03/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ጀምሮ ከባህር ዳር ጎንደርና ከጎንደር ባህር ዳር በርካታ ቁጥር ያላቸው ሎጀስቲክና ሰራዊት  የጫኑ ተሽከርካሪዎች በማንቀሳቀስ ላይ እያለ አርኖ ጋርኖ የተሰኘ ልዩ ቦታ እንደደረሰ የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አንድ አካል የሆነው ነብዩ አሳምነው ብርጌድ የአርኖ ጋርኖ ከፍተኛ ቦታዎችን በመጠቀም  በጠላት ኃይል ላይ ከፍተኛ ጉዳትን አድርሰዋል። በጥቃቱም ቁጥሩ ለጊዜው በውል ያልተቻለ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ተደርጓል። የ5ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮች በመሩት ውጊያ ከተመዘገበው አመርቂ ድል በተጨማሪ የጠላት ኃይል ተመልሶ መውጫ እንዳያገኝ በመዝጋት ሌላ ቀጠና ለተሰናዳ ደፈጣ ጠላት ተጋላጭ እንዲሆን ተደርጓል።          🔸ከአርኖ ጋርኖው ጥቃት አምልጠው ሰብሃ ገብርኤል የደረሰው የጠላት ሰራዊት በ5ኛ ኮር  የመብረቅ ክ/ጦር አካል በሆነው ቁልቋል በር ብርጌድ አማካኝነት ለዳግም ጥቃት ተዳርጓል።አያሌዎችም ላይመለሱ ሲደመሰሱ ቀሪዎቹ አካላዊ ጉዳት ተከናንበው ሊያፈገፍጉ ተገደዋል።    ድንገተኛ ጥቃት የገጠመው ጠላት የአስር አለቅነት ማእረግ ያለው ጌታሁን ወርቁ የተባለ አመራሩን እስከነ ሙሉ ትጥቁ አስማርኳል።       በክንደ ፈርጣማዎቹ ፋኖዎች የደረሰበትን አሰቃቂ ምት መቋቋም ሲያቅተው በንጹሃን አርሶ አደሮችና በህፃናት ላይ የበቀል በትሩን አሳርፏል። በዚህም የንፁሃን ጥቃት አንድ የ9 ዓመት ህፃንን ጨምሮ ስምንት ንፁሃን ወገኖችን የዓብይ አገዛዝ ታጣቂዎች በግፍ ረሽነዋል።              🔸ከአርኖ ጋርኖ እስከ ሰብሃ ገብርኤል የፋኖዎችን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም አቅቶት በንጹሃን አማሮች ላይ የበቀል ጥሙን አወራርዶ ወደ ጎንደር በመፈርጠጥ ላይ እያለ ፈረንጅ ውሃ ከተባለው ቦታ ላይ የጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ንስር ብርጌድና ራስ አሞራው ውብነህ ብርጌዶች በደፈጣ ስልት እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ድረስ  ሲቀጠቅጡት አምሽተዋል።          በዚህ የደፈጣ ጥቃት እያጀበ ይዟቸው ከቦታው ያደረሳቸውን 3 ተሽከርካሪዎች ከጫኑት ስንቅና ትጥቅ ጋር የተማረከ ሲሆን ብዙ ቁጥር ያለው ኃይሉ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።                     ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!        የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)            ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ                 ህዳር 04/2018 ዓ.ም

109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በማቻክል ወረዳ ግራ ቅዳምን ቀበሌ የመጀመሪያውን ግዳጅ በብቃት ተወጥቷል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና በማሻሻል ተግባራት መካከል የኮ
+6
109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በማቻክል ወረዳ ግራ ቅዳምን ቀበሌ የመጀመሪያውን ግዳጅ በብቃት ተወጥቷል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና በማሻሻል ተግባራት መካከል የኮር አደረጃጀት እና የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ደምበጫ አማኑኤል እና ደጋ ዳሞት በማጣመር 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ምስረታ መጠናቀቁ ይታወሳል። ይህ አዲሱ መዋቅር በማቻክል ወረዳ ግራ ቅዳምን ቀበሌ የመጀመሪያውን ግዳጅ በብቃት ተወጥቷል። በዐ2/27/2018 ዓ.ም መነሻው ከደምበጫ፣ ማቻክል እና ከደብረ ኤልያስ ያደረገ የአብይ የሽብር ቡድን ግራ ቅዳምን እና አካባበውን ሲዘርፍ እና ከቢ ኤም እስከ መድፍ በከባድ መሳሪያ ማህበረሠቡን ሲያሠቃይ በነበረ የመከላከያ ሠራዊት ላይ በ99ኛ ክ/ጦር መናበብ በተደረገ ውጊያ ዛሬ 03/03/2017 ዓ.ም ከግራ ቅዳምንን እሬሳውን እየሠበሠበ ወደ መጣበት ተመልሷል::

የ206ኛ ኮር 34ኛ ክፍለ ጦር ባደረገው ተጋድሎ ድል ተቀናጅቷል። ህዳር 3/2018 ዓ.ም የአረመኔው ሰራዊት ከሉማሜ ከተማ ተነስቶ ወደ የሰንበት ከተማ የአርሶ አደሩን ምርት ለመዝረፍ ባደረገው እንቅ
የ206ኛ ኮር 34ኛ ክፍለ ጦር ባደረገው ተጋድሎ ድል ተቀናጅቷል። ህዳር 3/2018 ዓ.ም    የአረመኔው ሰራዊት ከሉማሜ ከተማ ተነስቶ ወደ የሰንበት ከተማ የአርሶ አደሩን ምርት ለመዝረፍ ባደረገው እንቅስቃሴ የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር መብረቁ ሻለቃ ከየቀዝቀዝ እስከ ነብርማ በመዘርጋት ባደረገችው ትንቅንቅ ታላቅ ጀብድ ተፈፅሟል። ከረፋዱ 5:00 ስዓት እስከ 8:00 ስዓት በወሰደው አውደ ውጊያ በሌላ አቅጣጫ ከወጀል የተነሳውን የጠላት ኃይል በመፋለም የጠላትን ትስስር የበጠሱት ሲሆን በርካታ የጠላት ኃይል በመደምሰስ ከከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።   በራሱ ተነሳሽነት ትንኮሳ ያደረገው ጠላት የተደረገበትን ጥቃት መመከት ተስኖት ከየትኖራ ወታደራዊ ካምፕ በፔፔ እና ዙ-23 የታገዘ ተጨማሪ ኃይል ቢያሰማራም በመብረቁ ሻለቃ ከፍተኛ ኪሳራን አስተናግዶ ወደ ሉማሜ ከተማ ተመልሷል። ሰዓታትን በወሰደው እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ ጠላትን የረፈረፉት የ206ኛ ኮር አካል የሆኑት 34ኛ ክ/ጦር መብረቁ ሻለቃ 200 ጥይት የያዘ የብሬን ሸንሸል፣ አንድ የብሬን አስቃጥላ ከነ ጥይቱ እና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች ከጠላት ጉሮሮ ተማርከዋል። አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ! የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

‎ጓደኛቸው ማን ነው? ‎ ትናንት ‎ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ በሐሳብ ገበታ ሚዲያ ስለ የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያው ፕሬዝደንት ኦቦ ሐሰን አሊ "የታሪክ መምህር ነበር። ጓደኛየን ታሪክ አስተምሮታል:: የኢት
+1
‎ጓደኛቸው ማን ነው? ‎ ትናንት ‎ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ በሐሳብ ገበታ ሚዲያ ስለ የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያው ፕሬዝደንት ኦቦ ሐሰን አሊ "የታሪክ መምህር ነበር። ጓደኛየን ታሪክ አስተምሮታል:: የኢትዮጵያን ታሪክ እያለቀሰ ያስተምር ነበር" ብለዋል። ጓደኛቸው ማን ነው? ‎ ‎እንደሚታወቀው ሐሰን አሊ ፕሬዝደንት በነበረበት ዘመን በአማራ ማኅበረሰብና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ጥላቻ እየዘራ ብዙ ጉዳት ያደረሰ ክፉ ሠራተኛ ነበር። የአርሲው እልቂት ያኔ የጀመረ ነበር። ታሪክ እያለቀሰ ያስተምር ነበር የተባለለት ባለሥልጣን ከሆነ በኋላ የሐሰተኛ ትርክት በመንዛት ስንቱን አስለቀሰ? ‎ ‎ በኦርቶዶክሳውያን ጥላቻ የሰከረ የመጀመሪያው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሐሰን አሊ የሚችለውን ክፋት ሁሉ ሠርቷል። ሐሰን አሊ ክርስቲያኖችን ሲመለከት ፊቱ ላይ ዐፄ ምኒልክ የሚታዩት ማፈሪያ እኩይ ነው። በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ሰይጣናዊ ክፋትና ጥመት ማድረግ ንጉሥ ምኒልክ በሕይወት አግኝቶ የተበቀላቸው ይመስለዋል። ሐሰን አሊን በክርስቲያኖች ላይ ይህን ያህል ክፋት ለምን? ብላችሁ ብትጠይቁት የሚሰጣችሁ መልስ የምንፈጃችሁ ነፍጠኛውን ዐፄ ምኒልክን እያሰብን ነው ይላችኋል። ‎ ‎ጓደኛቸው ማን ነው? ጥያቄ ስንመለስ ባሕርዳር በጣና ሐይቅ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሐሰን አሊ የታሪክ መምህር በነበሩበት ጊዜ ካስተማሩት መካከል አንዱ ዳንኤል ክብረት ነው። በሸገር FM 102.1 ጣና ሐይቅ ትምህርት ቤት እንደተማረ መናገሩን አስታውሳለሁ። የት ሚዲያ እንደሆነ እረሳሁት እንጅ የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣን ታሪክ እንዳስተማረው ተናግሮ ነበር። ያ ባለሥልጣን በአማራ እና ኦርቶዶክሳውያን ጥላቻ የተለከፈው ሐሰን አሊ ነው። ለመረጃ ያህል ነው። ‎ ‎ፍትሕ እና ርትዕ ለአርሲ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ይሁን። ©ዮሴፍ ፍሥሓ

አራት የቪአይፒ (VIP) ጥበቃወች ፋኖን ተቀላቀሉ። የአፋብኃ ቴድሮስ እዝ የ102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን በዛሬው እለት ከወገናችን ጋር አንዋጋም በማለት ከአድማ ብተና ተቋም በመውጣት ፋኖን የተቀላ
+1
አራት የቪአይፒ (VIP) ጥበቃወች ፋኖን ተቀላቀሉ። የአፋብኃ ቴድሮስ እዝ የ102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን በዛሬው እለት ከወገናችን ጋር አንዋጋም በማለት ከአድማ ብተና ተቋም በመውጣት ፋኖን የተቀላቀሉት፦ 1 መልካሙ አድኛው 2 አሸናፊ ጥጋቡ 3 እንዳለው አበበ 4 እሱባለው አቅነው  የተባሉ ሲሆኑ ፦ ➢ 04 ክላሽ  ➢06 ቦንብ ➢03 የወገብ ትጥቅ ➢06 ካዝና ➢270 የክላሽ ተተኳሽ መሉ ትጥቃቸውን በመያዝ ወደ ወገኖቻቸው የተቀላቀሉ ሲሆን በአመራሮች  ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ። ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ ህዳር 03/2018 ዓ.ም

74ኛክ/ጦር ጠላትን ሲለበልበው ውሏል! ጀግናው የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ሁሉም ሻለቆች በተለያዩ ግንባሮችን ጠላት ድባቅ ተመቷል። ጠላት ከመርጦለማርያም ከተማ በመነሳት በሌሊት የተንቀሳቅ ቢሆንም  በወንበያ፣ሸዋትና ጃንገበያ አቅጣጫ ጨለማን በመጠቀም ለማጥቃት የመጣውን የአረመኔው ቡድን ቀድሞ መረጃ የደረሳቸው ነበልባሎቹ የ74 ክ/ጦር ሻለቃ1 ከድቦ፣ ሻለቃ 4 ከሰኞ ወርያ በመነሳት ቀድመው ቦታውን በመዝጋት በደፈጣ  ከመርጦ ለማርያም ቅርብ ርቀት ላይ በተደራጀ መረጃ ጠላት ድባቅ ተመቷል። በተጨባጭ በጠላት በኩል 07 አድማ ብተና ሙት ሲሆን ከ10በላይ ከባድ ቁስለኛ ማድረግ የተቻለ ሲሆን አቶ ካሱ ውበቱ የሚሊሻ ጠርናፊ  አለምየ አያሌው እና ጌታሰው አየለን ጨምሮ በርካቶች ቁስለኛ  ሁነው ተመልሰዋል።    ጠላት በደረሰበት ድንገተኛ ምት አሌ መናሴ የሚባል ንፁሀን አቁስለዋል ግንደወይን ላይ ሻለቃ ሁለት እንዲሁም ደብረ ወርቅ ላይ ሻለቃ አምስት ጠላትን በተቀናጀ መልኩ አፈር ሲያስግጡት የዋሉ ሲሆን በዛሬው እለት እንደ ክፍለ ጦር በሁሉም አቅጣጫ በተናበበ ምለኩ ጠላትን ሲወቅጡን ውለዋል።      ሐብታሙ የሱፍ የቴዎድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ህዳር 03/2018 ዓ.ም https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

እውነት ፋኖ ይሸነፋል ❓አይሸንፍም‼️ ለሆዳሞች ለከርሳሞች ይሸነፋል ቢመስላቸው፤ ነፃነት አስጠልቶ እርኩስ መንፈስ ቢወስዳቸው፤ የጎሊያድ ትቢት ጠልፎ ወደገደል ቢጥላቸው፤ አብይ አህመድ የሰይጣን ልጅ ብር ዘግኖ ቢሰጣቸው፤ ያንን ግዙፍ ሠራዊት የማረከው ነበልባሉ፤ እውነት ፋኖ ይሸነፋል ይዘልቃል እንጂ በድሉ፤ ታሪክ ሰርቶ ይሻገራል፣ ያስነብባል በገድሉ፤ ቁጭ ብለን ስንመረምር ወስጡን ሁሉ ስናጤነው፤ ያስጨነቀስ ከአብይ ጦር እርኩስ ባንዳ ቅጥረኛ ነው፤ አዎ ፋኖ ለነፃነት ይታገላል ሳትኖ ሊያላቅቀን ከባርነት፤ አዎ ፋኖ ይሰለፋል ደም ይሰጣል ለማንነት ፤ አዎ ፋኖ ሕዝቡን ይዞ ይዋደቃል ስለዕምነት፤ አንተ የበላይ ተክል የአሳምነው ባላደራ፤ ለነፃነት የታጠከው ገድል ከሩቅ የሚጣራ፤ ዓለማትን የሚያስደምም የሰራህ ድንቅ ሥራ፤ ተነስ ትመም ልክእንደአባይ ተሻገር ያንተራራ፤ አራት ኪሎን ክበባት አብይ አህመድ እስኪፈራ፤ በሀገራችን እንዲፈልቅ የነፃነት ልዩ ጮራ፤ 📝ገጣሚ ቄስ እንዳለማው መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤

እናታለም ጎንደር አሁንም አሏት ልጆች የምከበርበት ወንድም አለኝ❤ የቀድሞው የአማራ ልዩ ሃይል አስልጣኝ ወንድሜ ዳኒ በጎንደር ሰማይ ሰር ተቀላቅሎ ከጓደኞቹ ጋር ሆኖ ኮማንዶ ለማሰልጠን ዝግጅቱን ጨር
+1
እናታለም ጎንደር አሁንም አሏት ልጆች የምከበርበት ወንድም አለኝ❤ የቀድሞው የአማራ ልዩ ሃይል አስልጣኝ ወንድሜ  ዳኒ  በጎንደር ሰማይ ሰር  ተቀላቅሎ  ከጓደኞቹ ጋር  ሆኖ ኮማንዶ ለማሰልጠን  ዝግጅቱን  ጨርሷል የአማራና እና አካባቢዋ ወጣቶች   ይህ ስልጠና እንዳያልፋችሁ

ሰበር ዜና ! የአገዛዙ ሰራዊት ዛሬም እየፈረሰ የፋኖን ሀይል እየተቀላቀለ ይገኛል ። ከታች በምስሉ የምታዩት የአገዛዙ ሰራዊት ዛሬ የአፋብሀ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር፡ ቡልጋ ክፍለ
+1
ሰበር ዜና ! የአገዛዙ ሰራዊት ዛሬም እየፈረሰ የፋኖን ሀይል እየተቀላቀለ ይገኛል ። ከታች በምስሉ የምታዩት የአገዛዙ ሰራዊት ዛሬ የአፋብሀ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር፡ ቡልጋ ክፍለጦርን የተቀላቀሉ፤ ሁለት ኮማንዶ ናቸው ።

እውነት ፋኖ ይሸነፋል ❓አይሸንፍም‼️ ለሆዳሞች ለከርሳሞች ይሸነፋል ቢመስላቸው፤ ነፃነት አስጠልቶ እርኩስ መንፈስ ቢወስዳቸው፤ የጎሊያድ ትቢት ጠልፎ ወደገደል ቢጥላቸው፤ አብይ አህመድ የሰይጣን ልጅ ብር ዘግኖ ቢሰጣቸው፤ ያንን ግዙፍ ሠራዊት የማረከው ነበልባሉ፤ እውነት ፋኖ ይሸነፋል ይዘልቃል እንጂ በድሉ፤ ታሪክ ሰርቶ ይሻገራል፣ ያስነብባል በገድሉ፤ ቁጭ ብለን ስንመረምር ወስጡን ሁሉ ስናጤነው፤ ያስጨነቀስ ከአብይ ጦር እርኩስ ባንዳ ቅጥረኛ ነው፤ አዎ ፋኖ ለነፃነት ይታገላል ሳትኖ ሊያላቅቀን ከባርነት፤ አዎ ፋኖ ይሰለፋል ደም ይሰጣል ለማንነት ፤ አዎ ፋኖ ሕዝቡን ይዞ ይዋደቃል ስለዕምነት፤ አንተ የበላይ ተክል የአሳምነው ባላደራ፤ ለነፃነት የታጠከው ገድል ከሩቅ የሚጣራ፤ ዓለማትን የሚያስደምም የሰራህ ድንቅ ሥራ፤ ተነስ ትመም ልክእንደአባይ ተሻገር ያንተራራ፤ አራት ኪሎን ክበባት አብይ አህመድ እስኪፈራ፤ በሀገራችን እንዲፈልቅ የነፃነት ልዩ ጮራ፤ 📝ገጣሚ ቄስ እንዳለማው መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ https://youtu.be/Sn7YKVdz_ww?si=wXLHwIdsj0OypIKH

እውነት ፋኖ ይሸነፋል ❓አይሸንፍም‼️ ለሆዳሞች ለከርሳሞች ይሸነፋል ቢመስላቸው፤ ነፃነት አስጠልቶ እርኩስ መንፈስ ቢወስዳቸው፤ የጎሊያድ ትቢት ጠልፎ ወደገደል ቢጥላቸው፤ አብይ አህመድ የሰይጣን ልጅ ብር ዘግኖ ቢሰጣቸው፤ ያንን ግዙፍ ሠራዊት የማረከው ነበልባሉ፤ እውነት ፋኖ ይሸነፋል ይዘልቃል እንጂ በድሉ፤ ታሪክ ሰርቶ ይሻገራል፣ ያስነብባል በገድሉ፤ ቁጭ ብለን ስንመረምር ወስጡን ሁሉ ስናጤነው፤ ያስጨነቀስ ከአብይ ጦር እርኩስ ባንዳ ቅጥረኛ ነው፤ አዎ ፋኖ ለነፃነት ይታገላል ሳትኖ ሊያላቅቀን ከባርነት፤ አዎ ፋኖ ይሰለፋል ደም ይሰጣል ለማንነት ፤ አዎ ፋኖ ሕዝቡን ይዞ ይዋደቃል ስለዕምነት፤ አንተ የበላይ ተክል የአሳምነው ባላደራ፤ ለነፃነት የታጠከው ገድል ከሩቅ የሚጣራ፤ ዓለማትን የሚያስደምም የሰራህ ድንቅ ሥራ፤ ተነስ ትመም ልክእንደአባይ ተሻገር ያንተራራ፤ አራት ኪሎን ክበባት አብይ አህመድ እስኪፈራ፤ በሀገራችን እንዲፈልቅ የነፃነት ልዩ ጮራ፤ 📝ገጣሚ ቄስ እንዳለማው መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤

አማራ ማለት ለኢትዮጵያ የታሪክ መሰረት፣ የቋንቋ ድልድይ፣ የነፃነት ጠበቃ፣ የሃይማኖትና የባህል ማዕከል ነው። የብዙኃን መግባቢያ የሆነ ቋንቋን በማፍራት፣ የሀገር ሉዓላዊነትን በማስጠበቅ እና የኢትዮጵያን ታላላቅ ቅርስ በመጠበቅ ለዚህች ውድ አገር የማይናቅ ውለታ የፈፀመ ሕዝብ ነው።

ሚዲያ ፖወር ነው ስንል በምክንያትነት ነው።

የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ሲሆን ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሎ አንድ ስናይፐር እና አምስት ክላሽ ይዘው ምስራቅ አማራ ኮር አንድን ተቀላቅለዋል:: የሚዋጋበት አጀንዳ የሌ
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ሲሆን ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሎ አንድ ስናይፐር እና አምስት ክላሽ ይዘው ምስራቅ አማራ ኮር አንድን ተቀላቅለዋል:: የሚዋጋበት አጀንዳ የሌለው የብልፅግና ሰራዊት አሁንም በሰሜን በኩል አዲስ ጦርነት ጀምሮ ሊያዋጋን ስለሆነና መምሪያም እየወረደ ስለሆነ ነው ኮብልለን ፋኖን የተቀላቀልነው ይላሉ አንድ ስናይፐርና አምስት ክላሽ ይዘው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር አንድን የተቀላቀሉ የሰራዊቱ አባላቶች:: በዚህም አንድ ስናይፐር ከሙሉ ትጥቁና ተተኳሹ ጋር  እንዲሁም አምስት ክላሽ የወገብና የደረት ትጥቅ ከተተኳሽና የእጅ ቦምቦች በመያዝ ወደ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ተቀላቅለዋል:: በሌላ የተጋድሎ መረጃ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለሽርጡ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ እና የኮሩ ቃኝ በጋራ ሰሜን ወሎ ጊራና ዙሪያ ልዩ ስሙ ኮሎቦ ላይ በፈፀሙት የደፈጣ ጥቃትና በወሰዱት እርምጃ አንድ ጓድ የጠላት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግና ሁለት ክላሽም ጭምር በማንሳት ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 3/2018 ዓ.ም

#አሳዛኝ_ዜና‼️ ኦርቶዶክሳዊው የካሜራ ባለሞያ አቶ መንግሥቱ አስናቀ ታፍኖ ተወስዷል ። ትናንት ህዳር 2/2018 ዓ.ም በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ የካሜራ ማን ባለሞያ ነው። አቦምሳ ከተ
+1
#አሳዛኝ_ዜና‼️ ኦርቶዶክሳዊው የካሜራ ባለሞያ አቶ መንግሥቱ አስናቀ ታፍኖ ተወስዷል ። ትናንት ህዳር 2/2018 ዓ.ም በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ የካሜራ ማን ባለሞያ ነው።    አቦምሳ ከተማ ውስጥ "ማንጎ ፎቶ ቤት" የተሰኘ  ፎቶ ቤት አለው።በትርፍ ሰዓቱ ደግሞ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ያገለግላል በአቦምሳ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው። ለተለያዩ ሚዲያዎችን መረጃ አድርሰሃል ፣ በቲክቶክም ለአርሲ ኦርቶዶክሳዊያን ድምጽ ሆነሃል በማለት ትናት ህዳር 2/2018 ዓ.ም አፍነው ወደ አልታወቀ ቦታ መወሰዱን ተገልጿል ። #ፍትህ_ለአርሲ_ኦርቶዶክሳውያን 03/ዐ3/2018 ዓ.ም

ምኒልክ ዕዝ 👌🔥 Moges Abaraw Wodaju የተቋማችን የህግ አገልግሎት መጠንከር! ህልዉናዉን እና ነፃነቱን በኃይል ማረጋገጥ የሚፈልግ ህዝብ 'ትግልን~በጠንካራ ታጋይ፣ ድርጅትን~በገዢ ህግ'
+3
ምኒልክ ዕዝ 👌🔥 Moges Abaraw Wodaju የተቋማችን የህግ አገልግሎት መጠንከር! ህልዉናዉን እና ነፃነቱን በኃይል ማረጋገጥ የሚፈልግ ህዝብ 'ትግልን~በጠንካራ ታጋይ፣ ድርጅትን~በገዢ ህግ' ያሰናሰለ ተቋም በመፍጠር መታገል ግድ ይለዋል። የድርጅታችን አፋብኃ አካል በሆነዉ ምስራቅ አማራ ቀጠና #ምኒልክ ዕዝ በየእለቱ ከሚደረጉ ዉጊያዎች ጎን ለጎን ተቋማዊ አሰራርን የሚያጠናክሩ ሥራዎች በመሰራት ላይ ናቸው። በአርበኛ ተመስገን አማሪዉ የሚመራዉ የዕዙ 'ህግ ክፍል' በዉስጡ አምስት ቴክኒካል የህግ አመራሮች ያሉት ክፍል ሲሆን ህግ ክፍሉ የተሃድሶና ማረሚያ ማዕከል በማቋቋም፣ በየኮሮችና ክፍለጦሮች የህግ ክፍል አመራርና ባለሞያዎችን በማቋቋም እንዲሁም ጊዜያዊ የሲቪል አስተዳደር የህግ አካላትን በማዋቀር የዕዙን የወታደራዊ እና ሲቪል መመሪያዎች በአግባቡ ተፈፃሚ እንዲሆኑ እየሰራ ይገኛል። በዚህም ተቋማችን በህግና ደንቦች፣ መመሪያዎችና አሰራሮች የተሻለ ሆኖ እንዲገነባ አስችሎታል። ህግ ክፍሉ በጠንካራ አመራር እየተመራ ምርኮኞችን 'በተሐድሶና ማረሚያ ማዕከሉ' የተሃድሶ ትምህርት በመስጠት በአግባቡ እንዲታረሙ በማድረግ ወደየቤተሰቦቻቸው እንዲደርሱ እያደረገ መሆኑ አይዘነጋም። ከሰሞኑ ደግሞ የልጅ እያሱ ኮር፣ ክፍለጦሮች እና የምስራቅ አማራ ኮር 2 ባለሽርጡ ክፍለጦር የህግ አገልግሎት ክፍሎችን በማቋቋም እና በቀጠናው ከሚገኙ የሲቪል አስተዳደር የፍህት አካላዊ ባለሞያዎችን ጨምሮ ለፍትህ አካላቱ የህግ አገልግሎት ስልጠና ሰጥቷል ። ተቋማችን የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በሁሉም ዘርፍ ተቋማዊ አሰራሮችን እየዘረጋ እና እያዘመነ ይቀጥላል። አማራነት ይለምልም!

ስለ አርሲ በአዲስ አበባ ጎዳና

ፍትህና እኩልነት: እስልምና በሰው ልጆች መካከል ዘር፣ ቀለም፣ ወይም ደረጃ ሳይለይ እኩልነትና ፍትህን ያስተምራል። ​መልካም ስነምግባር: እውነት መናገር፣ ታማኝነት፣ ጎረቤትን መርዳት፣ ወላጆችን ማክበር፣ ርኅራኄና ይቅርታ ማድረግን ያበረታታል። ​ሰላማዊ አብሮ መኖር: ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር በመቻቻልና በመከባበር መኖርን ያስተምራል። ​ክብር እና ንፅህና: አካላዊ፣ ስነምግባራዊ እና መንፈሳዊ ንፅህናን ትልቅ ቦታ ይሰጣል። ​እነዚህ የእስልምና