uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
4 478
Підписники
+824 години
+657 днів
+91030 днів
Архів дописів
ሰበር መረጃ❗️ ወልድያ የሚገኘው የብልፅግና አመራር ተሰልፎ እጁን ለፋኖ እያስረከበ ይገኛል። ቻው ብልፅግና❗️
ሰበር መረጃ❗️ ወልድያ የሚገኘው የብልፅግና አመራር ተሰልፎ  እጁን ለፋኖ እያስረከበ ይገኛል። ቻው ብልፅግና❗️

ሰበር ከወልድያ! ሚሊሻው ካድሬዎችን አገደ! በከተማዋ፡ ጀነቶ በርና መኃል መቻሬን ጨምሮ በዙሪያዋ በሚገኙ አከባቢዎች ከባድ ውጊያ መቀስቀሱን ተከትሎ፡ በከተማዋ የቀሩ የከተማ አስተዳደሩና የዞን አመራሮች ወደ ሐራ ሊሸሹ ሲሞክሩ በሚሊሻ አባላቱ መታገዳቸው ተሰምቷል። "ማን ሞቶ ማን ሊተርፍ ነው፡ ካለቅን ሁላችንም እዚሁ እንለቅ" በሚል የሚሊሻ አባላቱ ካድሬዎቹ የትም እንዳይንቀሳቀሱ ማገዳቸውን የመረብ ሚዲያ ዘጋቢዎች አረጋግጠዋል። በዚህም ካድሬ አሳፍረው የነበሩ ከ30 በላይ ተሽከርካሪዎች በከተማዋ ፒያሳ ዳቦ ቤቱ ላይ ታግደው ቆመዋል። በተመሣሣይ፡ ከትናንት ጀምሮ ቀድመው በመውጣት ሐራ የነበሩ የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች በባለሽርጡ ክ/ጦር ተቆርጠናል በሚል ወደ ሌሎች የአፋር አከባቢዎች ለመሸሽ እየተጋፉ ቢሆንም ነገር ግን የሚያጅባቸው ወታደር አጥተው ከባድ ጭንቀትና ሽብር ላይ መውደቃቸው ታውቋል። የሐራና የአከባቢው ወጣቶችም "ከተማችን የባንዳ መደበቂያ መሆን የለባትም" በሚል እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ቻለው! ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

🔸አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ   ዳ/ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር  ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ድል በር ብርጌድና ንስር  ብርጌድ የደፈጣ ጥቃት በመፈጸም የጠላት ኃይል ላይ      ትላንት መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ላይ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር አመራሮችና ድል በር ብርጌድ ፣ ንስር ብርጌድ እንዲሁም ፋናየ ውቤ ክ/ጦር ንስር ሻለቃ በጥምረት በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ስር በምትገኘው የብልጽግና ሰራዊት የማዘዣ ቦታ በሆነችው ደጎማ ከተማ ተነስቶ  በተሽከርካሪ ወታደራዊ አመራሮችን በመጫን ወደ ማክሰኝት ከተማ አጅበው በመሄድ ላይ እያሉ ድንዛዝ ልዩ ስሙ ስምንት ቁጥር /8/ ተብሎ ከሚጠራው የገጠር ቀበሌ ላይ ክንደ ብርቱዎቹ ፋኖዎች በጠላት ኃይል ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈጽመዋል።   **  በጥቃቱ አመራር የጫነችው ተሽከርካሪ ጉዳት የደረሰባት ሲሆን ስሙ ለጊዜው ያልታወቀ መቶ አለቃ ማዕረግ ያለው ወታደራዊ መኮንን መደምሰሱ  ታውቋል። 👉 10 የነብስ ወከፍ ጠመንጃዎች ተማርከዋል። 👉 ቁጥሩ በውል የማይታወቅ የጠላት ኃይል እስከወዲያኛው የተሸኙ ሲሆን በርካታ ወታደሮችም ክፋኛ መቁሰላቸውን ለማወቅ ተችሏል።     አመራር ጭና የጉዳቱ ሰለባ የተዳረገችውን ተሽከርካሪ ይዞ ለመሄድ ከማክሰኝትና ከደጎማ ተጨማሪ የጠላት ኃይል የተንቀሳቀሰ ቢሆንም ጠላት ያሰበውን ግን ማሳካት አልቻለም።                 ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!            አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ    መስከረም 16 / 2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የጥንቃቄ መልክት ለመላው አማራ ህዝብና ለአማራ ፍኖ አናብስቶች!! #በስምሪት ወቅት እጅግ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ክረምቱ እየቀነሰ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ ደመና ሽፋን በመነሳቱ ለድሮን ቅኝትና ተል
የጥንቃቄ መልክት ለመላው አማራ ህዝብና ለአማራ ፍኖ አናብስቶች!! #በስምሪት ወቅት እጅግ በጣም ጥንቃቄ  ያስፈልጋል። ክረምቱ እየቀነሰ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ ደመና ሽፋን በመነሳቱ ለድሮን ቅኝትና ተልዕኮ አመቺ ሁኔታ በመፍጠሩ ምክንያት ድሮኖች ለቅኝትና ለውድመት የተሰማሩ ስለሆነ ከአከባቢው ጋር መመሳሰል መረሳት የለበትም። ህዝቡም ሌሎችን ጥንቃቄዎችን ማድረግ እንዳለበት መልዕክት ማስተላለፍ ፍጹም ችላ መባል የለበትም!!!አሁን ላይ የአብይ ሰራዊትና አማራ ጠሉ መንግስት በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ሽንፈትን እያስተናገደ ይገኛል ህኖም ይህን ሽንፈቱን ያለመናው ብልፅግና በሳይቭርና በተለያዩ ስልቶት አቅሙን ለመጠቀም እየሞከር ይገኛል ስለዚህ ሁሉም አማራ ጥንቃቄ እንዲያደረግ በፍኖተ አማራ ሚዲያ ስም አሰናሳስባለን!! ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አስቸኳይ መልዕክት መሀል ሳይንት እናታለም ጎንደር !! መሀል ሳይንት ወረዳ ሆስፒታልን ካንፕ አርጎ ተቀምጦ የነበረው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር በሻለቃ ሰንደቁ የሚመራው 44ተኛ ክፋለጦር የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ወረዳውን ለቆ ለመውጣት ጓዙን እየሸከፈ ይገኛል። የአፋብኃ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ኃይል ትኩረትህን ከዚህ የግል ወንበር አስጠባቂ የሆነው ግሪሳ ሰራዊት ላይ ይሁን  መንገዶች ሁሉ በደፈጣ ይጠበቁ ቀይ ዋሻ ፣  ጓሳ እስከ በለጩማ አቧራ እና ገነቴ ድረስ በጥንቃቄ መንገዶች ይጠበቁ ! ውቃው አትማረው !🔥 ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የድል ዜና ከደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ፈረዶሃ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ቃኝወች እና የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ደመላሽ ሻለቃ አንድ ሻምበል በመሆን ፈረዶሀ ቀበሌ የነበረውን ጠላት ዱቂት አድርገውታል። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ቃኝወች እና የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ደመላሽ የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሚኒሻና የብርሃኑን ጁላ መከላከያ በአለበት አሳዶና ግንባር ድርስ በመሔድ ጀብድ መፈፀሙ ሁሌም የእለት ከለት ስራቸው ነው:: እነ ሞት አይፈሬዎቹ የአስራት ወልድየስ ጀግኖች በዛሬው ዕለት በቀን 16/01/2018 የአብይን ጥምር ጦር ሰፍሮበት በነበረው በፈረዶሀ ቀበሌ የጠላት ኃይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት የድል ባለቤትነት በሆነ ክንዳቸው ቁርስ አድርገውት አርፍደዋል። ሆኖም በፈድሃ በተደረገው እልህ አስጨራሽ ግብግብ የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ቃኝወች እና የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ደመላሽ ክፍለ ጦር ሰራዊት በጠላት ላይ በወሰዱቱ እርምጃ አስከሬን ጠላት እንዲታቀፍ አድርጓል:: በዚህ ትንቅንቅ ጀግኖች ወሳኝ ወታደራዊ ድል አስመዝግበዋል:: የጦር ሰፈራቸውን ላለመልቀቅ ባደረጉት ትንቅንቅ ጠላትን አፈር ደቼ በማስበላት ይዞታቸውንም ማስከበር ችለዋል‼️ መስከረም 16/01/2018 አ.ም መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፂዘራያቆብ ኮር ህዘብ ግኑኝነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ    ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የወልድያ ከተማ አሁናዊ ሁኔታ! የአገዛዙ ወታደሮች ጭንቀትና ሽብር አይሏል። ተቋማትን ከሚጠብቁ በስተቀር ሁሉም የሚሊሻና የአድማ ብተና አባላት ወደ ሐራ አቅጣጫ እየወጡ ነው። (ምን አልባት በአዲስ መልክ ተደራጅተው ወደ ገብርኤል ተራራ ሊወጡ ይችላሉ) ገብርኤል ተራራ ላይ የተጠመዱ መካከለኛ ርቀት ተወርዋሪ ከባባድ መሣሪያዎች አሉ። በሼህ መሐመድ ሁሴን አላሙዲን ስቴዲየምና በከተማዋ ጎንደር በር ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በሚገኘው ማር ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ውስጥ የተጠመደው መድፍ በከተማዋ ዙሪያ በሚገኙ ገጠራማ ቀበሌዎች ላይ የዘፈቀደ ድብደባ እየፈፀመ ነው። የፀጥታ ኃይሉ ከዞኑ ካድሬዎች ጋር ተግባብቶ መስራት አልቻለም። አብዛኻኞቹ የዞንና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ከተማዋን ለቀው በመውጣት ሐራና ጭፍራ ተቀምጠው የፀጥታውን ሁኔታ በስልክ ለማስተባበር እየሞከሩ ቢሆንም፡ ነገር ግን የፀጥታ ኃይሉ "እኛን እሳት ውስጥ ማግደው፡ እነሱ ከስጋት ቀጠና ውጭ በመሆን ሊያዙን አይችሉም" በሚል ትዕዛዝ አልቀበልም ማለቱን የመረብ ሚዲያ የምስራቅ አማራ ቀጠና ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል። የሸሹ የዞኑ አመራሮች ወደ ከተማዋ ተመልሰው ፀጥታውን እንዲያስተባብሩ ከክልሉ የፀጥታ ቢሮ ትዕዛዝ ተላልፏል። ከተማዋን ለቀው ወደ ሐራ አቅጣጫ እንዲወጡ እየተደረጉ ከሚገኙት የሚሻና የአድማ ብተና አባላት መካከል በርካቶች እየጠፉ ሲሆን፡ የሚጠፉትን ፍለጋ በከተማዋ አሰሳ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም በከተማዋ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ አለ። (ምስል፦ ከተማዋን ለቀው በመውጣት ወደ ሐራ አቅጣጫ እየተጓዙ የሚገኙ ወታደሮች ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የአብይ አህመድ ጦር አናብስቱ አፋብኃ ፣ የሚዲያውን ጦር የአማራ ሚዲያዎች ነፍጠኞች አንገት አስደፍተነዋል💪 አሁንም በርትተን በተባበር ክንዳችን ዛሬ አዲሱ ገፃችን በትንሹ 2000 የማድረስ ዘመቻ እ
የአብይ አህመድ ጦር አናብስቱ አፋብኃ ፣ የሚዲያውን ጦር የአማራ ሚዲያዎች ነፍጠኞች አንገት አስደፍተነዋል💪 አሁንም በርትተን በተባበር ክንዳችን ዛሬ አዲሱ ገፃችን በትንሹ 2000 የማድረስ ዘመቻ እኛ ከግንባር እናተ ባላችሁበት እናካሂድ ገባ ገባ በሉ‼️ ገፃችን 👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ወሎ አዝመራው ደርሶ ፣ ከቆላ እስከደጋ መኸር አስመሰልነው ፣ ክረምቱ ሳይነጋ እንደምነው ላስታ ያምድረ ገራገር የዚያ የአንድ ጀግና የአሳምነው ሀገር✊ ኮማንዶ ፍቅሩ✊
+2
ወሎ አዝመራው ደርሶ ፣ ከቆላ እስከደጋ መኸር አስመሰልነው ፣ ክረምቱ ሳይነጋ እንደምነው ላስታ ያምድረ ገራገር የዚያ የአንድ ጀግና የአሳምነው ሀገር✊ ኮማንዶ ፍቅሩ✊

#አሁናዊ_መረጃ_ሰሜን_ኮሪያ‼️ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጀነቶ በር **** ሲሆን ስቴድየም ያለው ሀይል ወደ ተክለሃይማኖት እየፈረጠጠ ነው‼️ ከጠዋቱ 3:30

ፍቅርና ጀግንነት ያውቅበታል ወሎ
+4
ፍቅርና ጀግንነት ያውቅበታል ወሎ

#ሰበር_ዜና‼️ #መርሳ_በጠዋቱ_ተጨብጣለች💪 በሰሜን ወሎ ዞን #የሀብሩ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው #መርሳ_አባጌትዬ በዛሬው ዕለት #በዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው) ተጋድሎ የአፋብኃ ምስራቅ አ
#ሰበር_ዜና‼️ #መርሳ_በጠዋቱ_ተጨብጣለች💪 በሰሜን ወሎ ዞን #የሀብሩ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው #መርሳ_አባጌትዬ በዛሬው ዕለት #በዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው) ተጋድሎ የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ ሙሉ በሙሉ ተጨብጣለች ሲሉ አናብስቶች ለንስር ገልፀዋል‼️ በአሁኑ ሰዓት በበርካታ ግምባር ትንቅንቁ የቀጠለ ሲሆን ወልድያ ፋኖን አይታ #ልቧ_ከጅሎ እየተሽኮረመች ሲሆን አስገድዶ የአገዛዙ ኃይል የወልድያን የፍቅር ስሜት ለማክሰም ወልድያ #ጀነቶ ላይ ምሽግ እየቆፈረ ቢሆንም ምሽግ ደርማሹ ግን ........በቃ ይችላል💪 16/ዐ1/2018 ዓ.ም

#የጠላት_እንቅስቃሴ_ወልድያ‼️ በርካታ የአገዛዙ እግረኛ ኃይል በአሁኑ ሰዓት (ከጠዋቱ 1:15) አካባቢ ጀምሮ ከሰሜን ወሎዋ መናገሻ ከሆነችው ወልዲያ በፒያሳ ወደ ቆቦ መውጭ ተንቀሳቅሷል ሲሉ የንስር
#የጠላት_እንቅስቃሴ_ወልድያ‼️ በርካታ የአገዛዙ እግረኛ ኃይል በአሁኑ ሰዓት (ከጠዋቱ 1:15) አካባቢ ጀምሮ ከሰሜን ወሎዋ መናገሻ ከሆነችው ወልዲያ በፒያሳ ወደ ቆቦ መውጭ ተንቀሳቅሷል ሲሉ የንስር ምንጮች መረጃውን አድርሰዋል ‼️ ሼርርርርርር ይደረግ‼️ 16/ዐ1/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና! በዚህ ምሽት ከወልድያ ደሴ ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ ከወልድያ በቅርብ ርቀት ከምትገኘው ሰምቦ ቀበሌ ጀምሮ፣ ስሪንቃ፣ መርሳ፣ ውርጌሳ፣ ገንፎ ጨፌ፣ መሀል አምባ፣ ሊብሶ፣ ውጫሌና ከሐይቅ
ሰበር ዜና! በዚህ ምሽት ከወልድያ ደሴ ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ ከወልድያ በቅርብ ርቀት ከምትገኘው ሰምቦ ቀበሌ ጀምሮ፣ ስሪንቃ፣ መርሳ፣ ውርጌሳ፣ ገንፎ ጨፌ፣ መሀል አምባ፣ ሊብሶ፣ ውጫሌና ከሐይቅ በቅርብ ርቀት እስከሚገኘው ጃሪ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል። ከወደ ፋኖ የተሰነዘረባቸውን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም ያልቻሉት የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛቸውን ሳያነሱ ወደ ሐይቅና ደሴ ከተሞች እየሸሹ ነው። ትንቅንቁ በዚህ ምሽት ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሸር ሸር ሸር በጎንደር፣በጎጃም፣በሸዋ የምትገኙ ፋኖዎች በቶሎ ወደ ጠላት ካምፕ በመጠጋት የጥይት ድምፅ ብቻ እንድታሰሙ ተጠይቃችኋል።በአሁኑ ሰዓት በሁሉም የአማራ ክልል የሰፈረው ሰራዊት የትላቱንና የ
ሸር ሸር ሸር በጎንደር፣በጎጃም፣በሸዋ የምትገኙ ፋኖዎች በቶሎ ወደ ጠላት ካምፕ በመጠጋት የጥይት ድምፅ ብቻ እንድታሰሙ ተጠይቃችኋል።በአሁኑ ሰዓት በሁሉም የአማራ ክልል የሰፈረው ሰራዊት የትላቱንና የዛሬውን የሚኒልክ ዕዝ ድል እየተከታተለ ነው። በመከላከያ ቤት ወሬው ሁላ ስለዚህ ነገር ብቻ ነው እያለኝ ነው አንድ መከላከያ ውስጥ ያለ የመረጃ ምንጬ።ብቻ ፋኖዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የጠላት ካምፕ የጥይት ድምፅ ያሰሙ ሁሉም ነገር ያልቅለታል ነው የሚለኝ። ሰራዊቱ በፍርሃት ቆፈን ተውጧል ሁሉም የሰራዊቱ አባል ህይወቱን ስለማትረፍና ወዴት እንደሚሸሽ ነው እየተመካከረ ያለው ስለዚህ ፋኖዎች ይፍጠኑ ብሎኛል።እናሳ ጎበዝ ታዲያ ምን እየጠበቅን ነው? ጠላት እኮ በሌላ አባባል ተኩሱብኝ እንጂ ለመፍረስ ዝግጁ ነኝ እያለን ነው።ከሚባለው በላይ መፍጠን ይገባናል።በተለይ በአራቱም ቀጠና ለሚገኙ ፋኖዎች መረጃውን አድርሱ።ሸር እያደረጋችሁ!! ዘመቻ ወደ ጠላት ካምፕ!! መረጃ በፍጥነት አስተላልፍ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ሸር ሸር ሸር በጎንደር፣በጎጃም፣በሸዋ የምትገኙ ፋኖዎች በቶሎ ወደ ጠላት ካምፕ በመጠጋት የጥይት ድምፅ ብቻ እንድታሰሙ ተጠይቃችኋል።በአሁኑ ሰዓት በሁሉም የአማራ ክልል የሰፈረው ሰራዊት የትላቱንና የዛሬውን የሚኒልክ ዕዝ ድል እየተከታተለ ነው። በመከላከያ ቤት ወሬው ሁላ ስለዚህ ነገር ብቻ ነው እያለኝ ነው አንድ መከላከያ ውስጥ ያለ የመረጃ ምንጬ።ብቻ ፋኖዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የጠላት ካምፕ የጥይት ድምፅ ያሰሙ ሁሉም ነገር ያልቅለታል ነው የሚለኝ። ሰራዊቱ በፍርሃት ቆፈን ተውጧል ሁሉም የሰራዊቱ አባል ህይወቱን ስለማትረፍና ወዴት እንደሚሸሽ ነው እየተመካከረ ያለው ስለዚህ ፋኖዎች ይፍጠኑ ብሎኛል።እናሳ ጎበዝ ታዲያ ምን እየጠበቅን ነው? ጠላት እኮ በሌላ አባባል ተኩሱብኝ እንጂ ለመፍረስ ዝግጁ ነኝ እያለን ነው።ከሚባለው በላይ መፍጠን ይገባናል።በተለይ በአራቱም ቀጠና ለሚገኙ ፋኖዎች መረጃውን አድርሱ።ሸር እያደረጋችሁ!! ዘመቻ ወደ ጠላት ካምፕ!! መረጃ በፍጥነት አስተላልፍ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ሰበር ዜና አሁን ከመሼ! የደጋው መብረቅ ክፍለጦር አመሻሽ ላይ አንድ ፓትሮል፤ 14 ጥቁር  ክላሽ፤ 500 ተተኳሽ፤ 30 ኤፍ ዋን ሲማርኩ 5 መከላከያ ደግሞ ተደምስሰዋል። ፍራሽና ቁርጥያ ከቁጥር የላቀ በተጨማሪ ተማርኳል። የሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ጊራና ከተማን ባለሽርጡ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ በአሁኑ ስዓት ተቆጣጥራለች። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 15/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ሰበር ...አፈትላኪ መረጃ ከብርሃኑ ጁላ ቢሮ! ፋኖ፡ በምስራቅ አማራ ቀጠና እየወሰደው ባለው የተጠናከረ ወታደራዊ እርምጃ የተደናገጠው አገዛዙ፡ ወታደራዊ ካውንስሉን ባስቸኳይ ጠርቶ ስብሰባ መቀመጡን
ሰበር ...አፈትላኪ መረጃ ከብርሃኑ ጁላ ቢሮ! ፋኖ፡ በምስራቅ አማራ ቀጠና እየወሰደው ባለው የተጠናከረ ወታደራዊ እርምጃ የተደናገጠው አገዛዙ፡ ወታደራዊ ካውንስሉን ባስቸኳይ ጠርቶ ስብሰባ መቀመጡን መረብ ሚዲያ ከወታደራዊ ምንጮቹ ለማረጋገጥ ችሏል። ስብሰባው እየተካሄደ የሚገኘው በአዲስ አበባ ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የብርሃኑ ጁላ ቢሮ ውስጥ ነው ሲሉ ምንጮቻችን መረጃውን አድርሰውናል። የስብሰባው ዋና አጀንዳ መከላከያ ሰራዊቱ በወሎ ቤተአምሓራ ቀጠና ስለደረሰበት አንገት የሚያስደፋ ሽንፈት ሲሆን፡ ወታደራዊ ካውንስሉ አየር ኃይሉ ከድሮን ጀምሮ እስከ ጀትና የጦር ሔሊኮፍተር ተጠቅሞ ጥቃቱን ያስታግስ የሚል ሃሳብ ማቅረቡም ነው የተነገረው። "ውሳኔው እስካሁን አልፀደቀም፡ ስብሰባው በብዙ ንትርኮችና ጣት ከመጠቋቆም እስከ መሰዳደብ ድረስ ታጅቦ ቀጥሏል" ነው ያሉት የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮች።

🔥#ተማርከናል_ሀገር_ክህደናል‼️ አስደማሚው የምኒሊክ ዕዝ ተጋድሎና የምርኮኞች ኑዛዜ ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ‼️ ምኒሊክ ዕዝ ይችላል ማለት እንዳይረሳ🙏 https://youtu.be/3Iha3ft6BK8?feature=shared