uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
4 136
Підписники
+724 години
+2087 днів
+1 20130 днів
Архів дописів
ይሀ ከላይ የለጥፈኩላችሁ ሰው አንዲ ደቡብ ወሎ አካባቢ ነኝ ይላል በወስጥ የፈኖ ታጋዮችን እያደነጋገር መረጃ እየፈለገ የአብይን አህመድ ስራት ለማስቀጠል ሌትና ቀን ተጥዶ የሚሰራ አረመኔያዊ ሰው ስለ
+1
ይሀ ከላይ የለጥፈኩላችሁ ሰው አንዲ ደቡብ ወሎ አካባቢ ነኝ ይላል በወስጥ የፈኖ ታጋዮችን እያደነጋገር መረጃ እየፈለገ የአብይን አህመድ ስራት ለማስቀጠል ሌትና ቀን ተጥዶ የሚሰራ አረመኔያዊ ሰው ስለሆነ ጥንቃቄ አይላያችሁ።

አማራ ሁነህ ከጠላት የፀጥታ ኃይል ጋር ተሰልፈህ ወገንህን የበለጠ ታማኝ ለመምሰል በጭቃኔ ብትጨፈጭፍም አትልፋ አትታመንም። እንዲያውም ግልገል ፋኖ፣ የፅንፈኛ ደጋፊ፣ ወዘተ....... እያሉ በጥርጣሬ አይን ይከታተሉሃል በመጨረሻም ይገሉሃል በሞትህም ይመፃደቁብሃል ያላግጡብሃልም። 👉ሚሊሻ ሐብታሙ አያሌው አለሙ የወምበርማ ወረዳ ዳንፕ በሊማ ቀበሌ ተወላጅ ቡሬ ላይ በግዳጅ ሰምሪት ውይይት ላይ በተፈጠረ አለመግባባት የፅንፈኛ ተለላኪ ብለው ወደ ማይመለስበት መከላከያ የተባለው ጨፍጫፊ ቡድን ሸኝቶታል። ☝️ደግመን ደጋግመን እንላለን አብይ አህመድ መሩ የብል.ግና ቡድን ፀረ አማራ ነው። አማራዎች ሁሉ ከዚህ ቡድን በጊዜ ብትወጡ ህይወታችሁን ታድናላችሁ 1 ,2 ህዝባችሁን አታዋረዱም። ኑ ደጃችን ሠፊ ነው የጋራ ጠላታችን ላይም እንነሳ!

👉በቀን 20/04/2018  በጃቢጠህናን ወረዳ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የድሮን ቅኝት ስላለ የወገን ሀይል ጥንቃቄ ያድርግ!!

Just as we learn the meaning of #unity from the great #Ethiopian king, Emperor #Tewodros, we are not #hypocritical people who do not understand the problems faced by Emperor Tewodros in his last time. The leaders of the #belay #command have rock-solid internal unity, is not only Gondar but also Amhara proud. What #gossipers are talking about these two days has nothing to do with #reality. You will find the main purpose of the gossipers as you follow the end of the #rope. The destination of the #cord has three #roots. One of them is dressed similar with fano. Second, they wear a different jersey as the carriers of the #ANDM agenda. The third part is that they have made their access to the system which is the #enemy of the Amhara people. It is surprising that all three roots (triple roots) drink water from the ground and pass their time. It is good that there is no Amhara youth who is frightened, confused and echoed by these idiots, but the question of unity raised by our people is correct. Unity makes power and brings #victory. It is not that Fano's leadership, which helps in this way, has confused , but that unity is the result of #processes and requires common ideas, but it is not that time and circumstances do not allow it. What I mean is; we are the owners of it, that can fully understand and implement the history of Emperor Tewodros, not just partially. Gossip for the the gossipers!! Unity is power Just march forward!!!! Anteneh Dires

የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች አምባሰል ዙሪያ ከውጫሌ እና ማርየ እስከ ጊሸን ድረስ በርካታ ግንባሮች ላይ ከአስር ቀን በላይ ተጋድሎ በማድረግ ጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ድል አስመዘገቡ:: ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ እና 24ኛ ክፍለ ጦሮች ከደሴ በርካታ እግረኛ ሰራዊትና መካናይዝድ በማዝመት እንዲሁም ከውጫሌ ወርጌሳና መርሳ እንዲሁም በማርየና በጊሸን በኩል ግንባሮችን ፈጥሮ ወደ አምባሰል ድብል ደልባና ጅጎዶ አካባቢዎች ማጥቃት ያደረገ ጠላት ጋር ከአስር ተከታታይ ቀኖች በላይ ተጋድሎ በማድረግ በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል:: በዚህም ጠላት በደረሰበት ምት ምክንያት እርስ በርሱ እስከመታኮስ የደረሰ ሲሆን በዛሬው እለት ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም የርስ በርሱን ተኩስ ለማስቆምና ለሌሎች ተግባሮች ከደሴ በዙ23 ታጅቦ የመጣ ኮሎኔል የሰሞኑ ቁስለኞችንም ይዞ ለመውጣት ጭምር በተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ላይ ባለበት በ23ኛ ክፍለ ጦር የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሞበት አጃቢዎቹ የሞቱ ሲሆን ኮሎኔሉ ባጋጣሚ ሊያመልጥ ችሏል:: በደፈጣ ጥቃቱ ኮሎኔሉን አጅቦ ይንቀሳቀስ የነበረው ዙ23 በተፈፀመበት ጥቃት እውክታ ያጋጠመው ሲሆን ወደ ቀጠናው ደልባ እና ጅጎዶ ገብቶ የነበረው ጠላት በደረሰበት ከፍተኛ የሚባል ጥቃት መቋቋምና ተረጋግቶ ምሽግ ሰርቶ መከላከል አቅቶት ቀጠናውን ለቆ ለመውጣት ተገዷል:: በዚህ በሰሞኑ አመርቂ ድል ላይ የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለሽርጡ ክፍለ ጦር እና የምስራቅ አማራ ኮር ሁለቱ ታጠቅ ክፍለ ጦር መርሳ ወርጌሳና ውጫሌ አካባቢዎች ላይ ተጋድሎ በማድረግና ድል በማስመዝገብ ጉልህ ሚና ተጫውተዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 20/2018 ዓ.ም

የኃላፊነት ሽግሽግ: ከዚህ ቀደም የጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ የነበረው #ጋዜጠኛ_እና_አርበኛ #ደረበ_መኮንን_የአፋብኋ_ምስራቅ_አማራ_ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬ
የኃላፊነት ሽግሽግ: ከዚህ ቀደም የጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ የነበረው #ጋዜጠኛ_እና_አርበኛ #ደረበ_መኮንን_የአፋብኋ_ምስራቅ_አማራ_ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ኋላፊ ተደርጓል:: መልካም የትግል ፊታውራሪነት ዘመን ይሁንልህ ወንድምሰው: አይዞን በርታ ወደፊት ብቻ‼️

በዋርካው ምሬ ወዳጆ አያሌው የሚመራው ምኒልክ ዕዝ ዛሬም በከፍታ ላይ ነው። ምኒልክ ዕዝ የወንዶች ስብስብ ክበሩልኝ!! የአማራን ብሔራዊ የህልውና አደጋ ለመመከት በሚደረገው ርብርብ ምስራቅ አማራ ቀጠ
+1
በዋርካው ምሬ ወዳጆ አያሌው የሚመራው ምኒልክ ዕዝ ዛሬም በከፍታ ላይ ነው። ምኒልክ ዕዝ የወንዶች ስብስብ ክበሩልኝ!! የአማራን ብሔራዊ የህልውና አደጋ ለመመከት በሚደረገው ርብርብ ምስራቅ አማራ ቀጠና የአንበሳውን ድርሻ እየተወጣ ይገኛል!! በጀግናው ሰራዊታችንና በዕዙ አመራሮች ኩራት ይሰማኛል!! ጀብደኛው ዕዛችን የጠላትን ሁለት ዕዝ ማለትም ሰሜን ምስራቅ ዕዝ እና አድስ የተመሰረተውን 11ኛ ዕዝ በመመከት ጠላትን እያሳደደው ይገኛል!! እረ ጎበረ፣ እረ ጎበረ፣ ሲዋጋ ውሎ፤ሲዋጋ አደረ የተባለለት ምኒልክ ዕዝ ጠላትን 7/24 እየቀጠቀጠው ይገኛል። ዕዛችን የጠላት ተደራራቢ ሃይሎችን እየመከተ ሲሆን ከፋሺስቱ ሃይሎች በተጨማሪ በተለይም ወደፓ፣የራደፓ፣የወሎ ህብረት እና የባንዳ ምልክቱ የሆነውን የአማራ ብልፅግና ፍላጎት ሙሉ በሙሉ በፓለቲካዊ ስራችን እየመክትን እንገኛለን። አይበገሬው ሰራዊታችን ደግሞ የጠላትን ፍላጎት ሙሉ በሙሉ እያከሸፈ፣እየደመሰሰ እና እየማረከ ቀጥሏል!! ምኒልክ ዕዝ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ማርሺ ቀያሪ ሆኖ ይቀጥላል!!

መንቆረር ነኝ!! ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም "ህይወታችንን አሲዘን የታመንለት ብልፅግና እንደሸንኮራ አላምጦ ወርውሮናል" የሚለው ለቅሶ፤ የአማራን ህዝብ በመፀየፍ ዕድሚያቸውን ለአምባገነኑ አብይ አህመድ ቀንሰው ለመስጠት የማይሰስቱ ፣ በአዲስ አበባው የድሮን ትርኢት ከደብረ ማርቆስ ከተማ ከንጉስ ተክለ ኃይማኖት አደባባይ ቁመው የጌታቸውን የአብይ አህመድ ምስል እያነቡ አሻግረው የተመለከቱት የደብረ ማርቆስ ከተማ የብልፅግና አፈ ቀላጤዎች እየየ ነው። እነዚያ በአባይ ግድቡ መድረክ ከአብይ አህመድ በላይ ጉንጫቸው በእንባ ጨቅይቶ ፣ አይናቸው ቀልቶ፣ ፊታቸው ፍም እስኪመስል ያለቀሱት፣ በእራሳቸው ህዝብ ላይ በሚዘንበው የድሮንና የመድፍ ሀሩር አስተኳሽ መንገድ መሪ የነበሩት የአብይ አህመድ የብልፅግና ታማኝ ልጆች፣ ዛሬ አዳራሽ ሰይመው ስኳር ሊገዛ የተሰለፈውን ሚስጊን ህዝብ ደርድረው ጽንፈኛው ሌባ ነው ፣ ገዳይ ዘራፊ ተራ ወንበዴ ነው እያሉ ጣራ ጥሶ የሚሰማው ድማፀቸው ፣ ጉሯሯቸው እስኪ ቀደድ የለፈለፉ አፎቻቸው ተልዕኳቸውን ጨርሰው ወደ ማጎሪያ ከተወረወሩ ሰበትበት ብሏል። የህዝብን ትግል በማቃለል የደብረ ማርቆስን ወጣት ሲያሳፍኑ የነበሩ ካድሬዎች በመጨረሻም በአረመኔው ሰራዊት የፍጥኝ ታስረው 3ኛ ጣቢያ በወረፋ እየተቀጠቀጡ ነው። እኔስ ዛሬም ነገም ደብረ ማርቆስ ነኝ ተክደናል፣ ተሳደናል፣ ተደበደብን፣ ተጨፈጨፍን የሚሉት የከሀዲያን ድምፅ በእጅጉ ተስማምቶኛል፣ ከቀዝቃዛዋ ደብረ ማርቆስ ከተማ ግራና ቀኝ ከጮቄ ተራራ ግርጌ ከሚወረጨፈው ልብን ሀሴት ከሚሞላው ንፋስ ይልቅ የእነዚያ ሎሊዎች ድምፅ ነፍሴን እያረካት ነው። 1ኛ. ኮማንደር መላኩ-------የአብማ ክ/ከተማ ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ 2ኛ.ተሻለ መብራቴ-------የአብማ ክ/ከተማ የብልፅግና ኢንስፔክሽን 3ኛ.መኳንት ጠለለ-------የብልፅግና አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ 4ኛ.ታሪክ ሞትባይኖር----- የአብማ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ 5ኛ.እንዳልካቸው መርከብ----የንግድና ገበያ ልማት ኃላፊ 6ኛ .አላምር ተስፋው -----የገቢዎች መምሪያ ኃላፊ 7ኛ ወ/ሮ ሶሊያና ----የመምሪያው ህንፃ ሹም 8ኛ. ዘላለም አማረ ---- የንጉስ/ተክለሃይማኖት ክ/ከተማ ስራ አስፈፃሚ የነበረ 9ኛ  አባይ----- የመንቆረር ክ/ከተማ መሐንዲስ  የነበሩት የብልፅግና ሎሌዎች የአረመኔው ሰራዊት መንገድ ጠራጊ በእራሳቸው ህዝብ ልቅሶና ሰቆቃ አለማቸውን ሲቀጩ በነበሩት ድዱማን እምባ  ልብሴን እያጠብኩም ነው። ለጠላትህ ወዳጅ ልትሆን ብትሞክር መጨረሻው መበለት፣ መበጣትና፣ መዘክዘክ እጣ ፋንታ ይሆናሉ። ይህንን እያወቁ እራሳቸውን የለገሱ የደብረ ማርቆስ ውጅሌዎች በመጨረሻም በአረመኔው ሰራዊት ተክደው በ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ እጅና እግራቸው በሰንሰለት ታስሮ መሬት ላይ ተነጥፈው ይገኛሉ። ትናት ወጣቶችን፣ እናቶችን፣ ሽማግሌዎችንና ሴቶችን እያፈኑ ሲያጉሩ የነበሩት የብልፅግና እንደራሴዎች ከጽንፈኛው ጋር ትገናኛላችሁ፣ መረጃ አሾልካችኋል ተብለው ሙቀጫ የሚያክል አጣና እያረፈባቸው ንፁሃንን ባሰቃዩበት ጉረንቶ ፍዳቸውን በልተዋል። እኔም ከንጉስ ተክ/ኃይማኖት አደባባይ አስፈንጥሬ ደብረ ማርቆስ ከተማን እያመስኳት ነው ። ብዙ ገና ብዙ ጉዳዮች አሉኝ፤ በርካታ ሴቶች ተደፍረዋል፣ በርካቶች አስክሬናቸው አፈር ሁኖ ደብዛቸው የጠፉ ወጣቶችንም አግኝቻለሁ፤ ይህ ስርዓት በህዝባችን የፈፀመውን ነውር ሁሉ ሰብስቤ ይዣለሁ እና እያንዳዱ ካድሪ በቅርቡ ዋጋዋን እንደሚያገኝ ባልጠራጠርም በደብረ ማርቆስ ከተማ የተፈፀሙ ዘግናኝ ወንጀሎችን በዝርዝር የማቀርብ ይሆናል።( በቅርብ ቀን) አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ! የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

መንትዮቹ ሻለቆች ድልን ተቀዳጁ ።።።።።።።።//።።።።።።።።።።።።።። በዛሬው ዕለት ታህሳስ 20/2018 ዓ/ም በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ በድልሽትና አምባርጌ ቀጠና በሚሊሻ መሪነት የስርዓቱ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ማህበረሰቡን ግብር ለማስከፈል በገባበት በ102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር የጣናው መብረቅ ሻለቃ አናብስቶች ሲገረፍ ውሏል። መቀመጫውን ባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ጨንታ ሶስት ቀበሌ ያደረገው የስርዓቱ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት የአማራን ህዝብ ጠመንጃ ለማስፈታት ወደ ቀጠናው በመግባት በተለያዩ ጊዜያት ከፍተኛ ኪሳራን ሲያስተናግድ መቆየቱ ይታወቃል። በዛሬው ዕለትም በአናብስቶች ሲለበለብ ውሎ ያሰበውን የግብር ስብሰባ ሳያሳካ ወደ ካምፑ ፈርጥጧል። በዚህ አውደ ውጊያም በጠላት በኩል በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሲሆኑ በወገን በኩል ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! ታህሳስ 20/2018 ዓ/ም አፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቴዎድሮስ የደሜ

ጀብደኛው ሾፌር ዛሬ አመሻሽ በሸበል በረንታ ታሪክ ሰርቷል ። ተቅበዝባዡ የአብይ አህመድ ጦር ምሽቱን ሸበል በረንታ ላይ ከነተሽከርካሪው ካፈር ተቀላቅሏል ። ተርቦቹ የአባኮስትር በላይ ዘለቀ ልጆች ሸበል በረንታ ላይ በደፈጣ ቅልጥሙን ሰብረው እንደመለሱት መግለፃችን ይታወሳል። አመሻሹን ደግሞ አመራራቸውን ሲቀብሩ የዋሉት የአብይ አህመድ ሰራዊት አባላት ተሽከርካሪ አስገድደው በመንቀሳቀስ ላይ እንዳሉ አሽከርካሪው በወሰደው ድንቅ ውሳኔ ከነተሽከርካሪው በአፍጢማቸው ገልብጦ አምልጧል። በጠላት ላይ የደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት:- ➡ መኪናው ውስጥ የሞቱ ➡12 ➡ ሆስፒታል የሞቱ ➡1ሞርተር ተኳሽ እና 1 ሐኪም ➡ከባድ ቁስለኛ➡17 ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ➡ጠቅላላ ሟች ➡14 ሲሆኑ በህክምና ላይ እያሉ የሞቱት ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የውስጥ መረጃችን ያመለክታል። ድል ለጀግናው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!

@ዛሬ ቡግና ወረዳ ልዩ ስሙ ብርኮ በተባለ ቦታ አፍብኃ ሚኒልክ እዝና በላይ እዝ ማለትም ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለጦርና ዋግሹም ብርጌድ ከበላይ እዝ አንደኛ ውባንተኮር ጉና ክፍለጦር በጋራ
@ዛሬ ቡግና ወረዳ ልዩ ስሙ ብርኮ በተባለ ቦታ አፍብኃ ሚኒልክ እዝና በላይ እዝ ማለትም ላስታ አሳምነው ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለጦርና ዋግሹም ብርጌድ ከበላይ እዝ አንደኛ ውባንተኮር ጉና ክፍለጦር በጋራ ታሪክ ሰርተዋል ከአይና ቡግና መነሻውን ያደረገው ወራሪ በነበልባሎቹ በሁለቱ ንስሮች ተቀጥቅጦ ተመልሱአል ሙትና ምርኮኛ አድርገውት ውለዋል ብሬን እና ክላሽ ሲታፈስ ውሎአል

በአራቱም ማዕዘን 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። ሁሉም አማራ የሆነ ሁሉ ቻናሉን ጆይን ያላለ ጆይን በማድርግ ግሩፑን ደግሞ አንድስው ሁለት መቶ አማራ አድ በማድርግ የአንድነት አጋራችን አብርን እንስራ ለመላው አማራና ለትግል ደጋፊዎቻችን እንዲደርስ በአማራ ፋኖ ሰማዕታት ስም እጠይቃለሁ። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

#አስቸኳይ_መልዕክት‼️ ምዕራብ ጎጃም ጃቢጠናን ወረዳ በተለይም ማክሰኝን ዙሪያና አካባቢው ከለሊቱ 5 ጀምሮ የድሮን ቅኝት ስላለ የወገን ሀይልና ማህበረሰባችን ጥንቃቄ ያድርግ‼️ #ማሳሰቢያ ቅኝቱ በተ
#አስቸኳይ_መልዕክት‼️ ምዕራብ ጎጃም ጃቢጠናን ወረዳ በተለይም ማክሰኝን ዙሪያና አካባቢው ከለሊቱ 5 ጀምሮ የድሮን ቅኝት ስላለ የወገን ሀይልና ማህበረሰባችን ጥንቃቄ ያድርግ‼️ #ማሳሰቢያ ቅኝቱ በተጠቀሰው ቦታ ብቻ ተወስኖ ስለማይቀር ሁሉም በተጠንቀቅ ይሁን‼️

የአብይ ደናቁርት ወንበር አስጠባቂ ጡት ቆራጭ መከላከያ ኃይልና ከተረኛ ወታደር እሰክ #አመራሩ_በሜዳ_ቀርቷል‼️ በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 803ኛ ኮር የ61ኛ ክ/ጦር የሰው ኃይል ኃላፊ አስከሬን! ፋኖ ጠ
የአብይ ደናቁርት ወንበር አስጠባቂ ጡት ቆራጭ መከላከያ ኃይልና ከተረኛ ወታደር እሰክ #አመራሩ_በሜዳ_ቀርቷል‼️ በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 803ኛ ኮር የ61ኛ ክ/ጦር የሰው ኃይል ኃላፊ አስከሬን! ፋኖ ጠፍቷል እያሉ ቢደሰኩሩም ከተራ ወታደር እስከ አመራር በሜዳ ወድቀው የአሞራና የዱር አራዊት እየሆኑ ይገኛሉ💪💪💪💪💪💪 20/ዐ4/2018 ዓ.ም

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ  ውሎ ___፩ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ተኛ ክፍለጦር በጠላት ላይ ድል ተቀዳጅቷል ።     አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ 109ኛ ኮር  77ተኛ ክፍለጦር  ጡት ቆራጭ ጨፍጫፊውና አረመኔውን የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት እንደቅጠል ሲያራግፈው ውሏል። በቀን 18/04/2018 ዓ.ም መነሻውን ከገነት አቦ ፣ከጂጋ እና ከፍኖተሰላም ያደረገው የጠላት ሀይል ማክሰኝን ላይ በ3 አቅጣጫ ዙ 23 ጨምሮ ያለ የሌለ ሀይሉን ይዞ ለመግባት ቢሞክርም ክንደ ነበልባሉ የ77ኛ ክፍለጦር ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት እሰከ 10:00 ሰአት  6ተኛ ሬጂመንት/ቃኝና መሀንዲስ / ፣3ተኛ ሬጂመንት፣1ኛ ሬጂመንት፣5ኛ ሬጅመንት እና ሌሎች የሬጅመንት አባላት በመቀናጀት የመጣውን ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ ሰራዊትን እያጨደ ሲከምረው ውሏል።   አማራን ከምድረገፅ አጠፋለሁ ብሎ ያቀደው ይህ አረመኔ ስረአት በክንደ ነበልባሎች የ77ኛ ክፍለጦር አናብስቶች ከጥዋቱ12:00-10:00 በአደረጉት እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ሻምበል አዛዡና መቶ መሪዎችን ጨምሮ  ከ40 በላይ የጠላትን ሀይል ደምስሰውታል።  ወደ አናብስቶቹ 77ኛ ክ/ጦር  ምሽግ ዘሎ የገባው የጠላት ሀይል መውጫ አጥቶ የድረሱልኝ ሲቃ ሲያሰማ ውሏል። ከበባ ውስጥ  የገባውን የጠላት ሀይል ለማስለቀቅ ከጅጋ ተጨማሪ ሀይል ወደ ማክሰኝን ለማስገባት ቢሞክርም በደፈጣ ስፔሻሊስቶች ሻለቃ 1 ቀደፈጣ መብረቃዊ ጥቃት የተሰነዘረበት ሲሆን ጠላት ያሰበው ዕቅድ ሳይሳካለት ቀርቷል። የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው ጨፍጫፊው የጠላት ሀይል ግማሹን አስከሬን ቀብሮ ሌላውን ትቶ ጨለማውን ተገን አድርጎ በሦስት መኪና ቁስለኛውን ጭኖ ወደ ጅጋ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል። በዛሬው ዕለት የአካባቢው ማህበረሰብ የጠላትን አስከሬን እያነሳ እየቀበረ ይገኛል።        -በዕለቱ ከ40 በላይ የጠላት ሀይል ተደምስሷል        -ሦስት መኪና የጠላት ሀይል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል        -በርካታ የነፍስወከፍ መሳሪያና ተተኳሽ ተማርኳል የዕለቱ አውደውጊያ በክንደ ነበልባሎቹ በ77ኛ ክ/ጦር የበላይነት የተጠናቀቀ ሲሆን ማክሰኝን ከተማ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ውስጥ ትገኛለች። ___፪ የመከላከያ ኦፕሬተሩ እና የሞርተር ኦፒው ፋኖን ተቀላቅለዋል ደ የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦርን በዛሬው እለት ሙሉ ጥቃቸውን በመያዝ ወደ  ፋኖን ተቀላቅለዋል። 1ኛ 10 አለቃ ሰለሞን አለምነው 6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር 25 ክፍለ ጦር 6ኛ ሬጅመንት የሞርተር ኦፒ 2ኛ 10 አለቃ ደሳለኝ አባይ አፕሬተር 602ኛ ኮር  25ኛ ክፍለጦር  6ኛ ሬጅመንት ሲሆኑ በዛሬው እለት ፋኖን ተቀላቅለዋል።     ____፫ "ህግ የማስከበር እርምጃው እንደቀጠለ ነው"!! ➛የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ስር የነበሩ የድርጅቱን ወቅታዊ የአደረጃጀት የጦር ፕወዛ በማስመልከት #ቃልኪዳን_ሊቁ ከ64 ክፍለ ጦር በማፈንገጥ በእነማይ ወረዳ ስር-እየሱስ ቀበሌ እና ደጀን ወረዳ ቆሰቆስ ቀበሌ ተቀምጠው የአካባቢው ማህበረሰብን የሚዘርፎ፣ ወጣት ሴቶችን አስገድደው የሚደፍሩ፣ በእነማይ ወረዳ ሁለት አምባ ዲቢሳ እና ማንቆርቆሪያ/አንስላል ቀበሌ የጭነት እና የህዝብ መኪኖችን ሹፊሮችን ተሳፋሪዎችን በማስቆም ለግል ጥቅማቸው እየዘረፉ የሚገኙ ግለሰቦችን በ64ኛ ክፍለ ጦር ህግ ማስከበር ዘመቻ በቁጥጥር ስር እያወሉ ይገኛሉ። ከእነዚህ የአፈንጋጭ ኃይሎች ውስጥ:- 1ኛ. ዘራፊ መልካሙ አየለ 2ኛ. ዘራፊ ማስተዋል አሠፋ 3ኛ. ዘራፊ ታዴ ዳምጤ የተባሉ ግለሰቦች በእነማይ ወረዳ ማንቆርቆሪያ ቀበሌ ሲዘርፉ በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው ይገኛል ➛በእነማይ ወረዳ እድገት በአንድነት ቀበሌ ልዩ ቦታው የዳጓት ለአፈንጋጭ ኃይሉ መረጃ ይሰጥ የነበረ ግለሰቦች እና አፈንጋጮች በ64ኛ ክፍለ ጦር የህግ ማስከበር ዘመቻ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው በቁጥጥር ስር ውሏል ምርመራ እየተካሄደባቸው ይገኛል። ከእነዚህም ውስጥ:- 1ኛ. ገብሬ ካሰቸው 2ኛ. ሸገው ላቃቸው የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል። ➛በ64ኛ ክፍለ ጦር የፋኖ አባላትን የውሸት ትርክት በመስበክ የክፍለ ጦሩን የጦር ፕወዛ እና የተለያዩ ምክንያቶች በማስመልከት ወደ አፈንጋጩ ቡድን ገብተው የነበሩ ግለሰቦች ውስጥ:- 1ኛ. ፋኖ ይሁን ጤነው እና 2ኛ. ፋኖ ሀብታሙ እንደግ አፈንጋጮችን በመታኮስ 64ኛ ክፍለ ጦር ጥሪ ተቀብሎ በሰላም እጅ ሰጥቷል። በ64ኛ ክፍለ ጦር የግል ጥቅማቸውን ለማሳካት ከጠላት ተልኮ በመቀበል የሚሰሩ ግለሰቦች በአካባቢው የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍል አስገድደው ገንዘብ እንዲያግዝ በማድእግ እና አንዳንድ የፋኖ አባላት ቤተሰብ ለመጠየቅ እንደተንቀሳቀሱ የፋኖ አባላትን በአፈሙዝ በመደብደብ እና በማስገደድ የአፈንጋጭ ቡድኑን እንዲቀላቀሉ አድርገዋል። ከእነዚህም ውስጥ:- 1ኛ. ፋኖ ጌቴ አሻግሬ 2ኛ. ፋኖ ከባዱ ሰናይ 3ኛ. ፋኖ ትዋቸው ዳኜ ሲሆኑ ትዋቸው ዳኜ የ64ኛ ክፍለ ጦር አባል የነበር ቢሆንም እጁን በጥይት በመምታት ህክምና እንዳያገኝ አድርገውት በህክምና እጦት ምክንያት በአፈንጋጭ ቡድኑ እየተሰቃየ ይገኛል። ➛በሌላ መረጃ ከ64ኛ ክፍለ ጦር ከጠላት ተልዕኮ በመቀበል በእነማይ ወረዳ ስር-እየሱስ ቀበሌ እና ደጀን ወረዳ ቆሰቆስ ቀበሌ መቀመጫቸው አርገው የአካባቢውን ማህበረሰብ ሲያሰቃዩ ከነበሩት አፈንጋጮች ውስጥ:- 1ኛ. አብረሀም ፍቃዱ የተባለ ግለሰብ የአገዛዙን ተልኮ ተቀብለው በ64ኛ ክፍለ ጦሩ የቆዩ ቢሆንም የክፍለ ጦሩን የጦር ፕወዛ ምክኛት በማድርግ ከክፍለ ጦሩ በማፈገጥ ቆሰቆስ ከሚገኘው የአፈጋጭ ኃይል ጋር በመሆን የአገዛዙን ተልኮ ተቀብሎ ሲሰራ የቆዩ ቢሆንም ተልኮውን ጨርሶ የትመን 01 ቀበሌ ከሚገኘው የጠላት ኃይል መግባቱ ተረጋግጦል። ➛ከጠላት ተልኮ ተቀብለው በዝርፊያ የተሰማሩ በእነማይ ወረዳ ስር እየሱስ፣ የትመን፣ ዘብች እና አካባቢው ቀበሌ የአካባቢው ማህበረሰብ የሚዘርፍ ማህበረሰቡን የሚያንጋጥጡ ጋጥ ወጥ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር የማዋል እና በቁጥጥር ስር የማዋል ዘመቻዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!      ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ! አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ            ታህሳስ 19/2018 ዓ.ም