uk
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
2 943
Підписники
-1024 години
+77 днів
+37930 днів
Архів дописів
የማይሻረው የታሪክ ጠባሳ፦ የንጹሃን ደም እና አማራ ጠሉ የብልፅግና ስርዓት ምርጫ!! ​ባለፉት ስምንት ዓመታት በአብይ አህመድ የሚመራው የብልፅግና ስርዓት ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ፣ በመላው ሀገሪቱ በማንነታቸው (በአማራነታቸው) ብቻ ተለይተው በግፍ የተጨፈጨፉት፣ የተፈናቀሉት እና የታሰሩት ውድ የሆኑ የአማራ ልጆች መከራ የታሪክ ጥቁር ማህደር ነው። ​በዚህ እጅግ አሳዛኝ እና አስከፊ ሁኔታ ውስጥ፣ ዛሬ ላይ ቆሞ የአብይ አህመድ የብልፅግና ስርዓት በድጋሚ መምረጥ ማለት በማንነታቸው ምክንያት ህይወታቸውን ባጡት ውድ በሆኑት የእነዚህ ሁሉ ሚሊዮኖችን የአማራ ልጆች ደምና ሰቆቃ ላይ መቀለድ ነው። ​ይህንን የታሪክ እውነታ ከዚህ ቀደም ባልተጠቀሱ ተጨማሪ ቦታዎች፣ ቀበሌዎችና አሃዞች ጭምር በሰፊው እንደሚከተለው ቀርቧል ቀሪ እና የምታውቁት እናንተ በውስጥ አድርሱኝ!!! ​ በኦሮሚያ ክልል የተፈጸሙ ስልታዊ የጅምላ ጭፍጨፋዎች እና ማፈናቀሎች ​በዚህ ክልል ውስጥ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ለትውልድ የኖሩባቸው የገጠር መንደሮች የጅምላ መቃብር ተደርገዋል። ጥቃቶቹ የተፈጸሙት የአብይ አህመድ ጸጥታ ኃይሎች አካባቢውን ጥለው በወጡ ማግስት በሚል ማግስት ሲሆን በዚህም ​የቶሌ ቀበሌ ፍጅት (ምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ) ሰኔ 2014 ዓ.ም በይፋ ከ338 በላይ (የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እንደገለጹት ደግሞ እስከ 500 የሚጠጉ) ንጹሃን። ​የሽመልስ አብዲሳ ኃይል መንደሩን በመክበብ ምንም መከላከያ የሌላቸውን ህጻናት፣ እናቶችና አረጋውያንን በአንድ ቀን ጨፍጭፈው በጅምላ ቀብረዋል። ​የሃዋ ገላን ወረዳ (ቂለም ወለጋ፣ ቲቾ ቀበሌ ሰኔ 2014 ዓ.ም መጨረሻ ከ200 በላይ ሰላማዊ አርሶ አደሮች ተገድለዋል። ከቶሌ ፍጅት ጥቂት ቀናት በኋላ የተፈጸመ የቤት ለቤት እረሸና ሲሆን፣ ንብረታቸው በሙሉ እንዲወድም ተደርጓል። ​የኪረሙ እና ጊዳ አያና ወረዳዎች ምስራቅ ወለጋ ህዳር 2015 ዓ.ም ​ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሟቾች እና ከ500,000 (ግማሽ ሚሊዮን) በላይ ተፈናቃዮች። በዚህም በተደራጀ መልኩ የተከፈተ ጥቃት ሲሆን፣ በተለይ በሀሮ ቀበሌ የተፈጸመው ጭፍጨፋ አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ከአማራ ተወላጆች የማጽዳት (Ethnic Cleansing) ስራ የተካሄደበት ነው። ​በአጋምሳ ከተማ እና ጮቢ መንደር ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ነሐሴ 2014 ዓ.ም ከ100 በላይ ንጹሃን አማራ ተገደዋል። ሰላማዊ አርሶ አደሮች በማሳቸው ላይ እና በቤታቸው ውስጥ እያሉ ድንገተኛ ጥቃት ተሰንዝሮባቸዋል ተገድለዋል። ​የጋዋ ቃንቃ ትምህርት ቤት ጭፍጨፋ ምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ ጥቅምት 2013 ዓ.ም፦ ከ54 በላይ ንጹሃን አማራዊያን ተገድለዋል። በተናበበ ሲራ የአብይ አህመድ መከላከያ ሰራዊት አካባቢውን ለቆ በወጣ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ የሽመልስ አብዲሳ ኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የተጠለሉ አማራዎችን ለይተው ረሽነዋል። ​የሰኔ 2012 ዓ.ም የከተሞች ሁከት (ሻሸመኔ፣ ባቱ/ዝዋይ፣ አሰላ፣ ሮቤ፣ አጋርፋ እና ጭሮ ከ200 በላይ ሰዎች በጭካኔ ተገድለዋል። ​የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ሞት ፖለቲካዊ መነሻ በማድረግ፣ በማንነታቸውና በሃይማኖታቸው በተለይ ኦርቶዶክስ የሆኑ አማራዎች ተለይተው በዱላና በሰይፍ ተጨፍጭፈዋል፤ ታሪካዊቷ የሻሸመኔ ከተማ የንግድ ተቋማት ወድመዋል። ​አሙሩ ወረዳ (ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ነሐሴ 2014 ዓ.ም)፦ በዚሁ በመከላከያ እና በሸኔ በተቀናጀ ወረራ ቡድን በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ80 በላይ ንጹሃን አርሶ አደሮች የተገደሉ ሲሆን፣ ከ20,000 በላይ ዜጎች መኖሪያ ቤታቸው ተቃጥሎ ተፈናቅለዋል። ​ኑኑ ኢንፓር ቀበሌ (ምስራቅ ወለጋ 2015 ዓ.ም)፦ በማንነታቸው ብቻ ተለይተው ከ35 በላይ የሚሆኑ የአማራ ተወላጆች በቤት ውስጥ ተዘግቶባቸው በህይወት እያሉ የተቃጠሉበት አሰቃቂ ቀጠና ተደርጓል። ​ፈንታሌ ወረዳ ምስራቅ ሸዋ መተሃራ ዙሪያ በ2014 ዓ.ም በስኳር ፋብሪካ እና በአካባቢው እርሻዎች ላይ በቀን ሰራተኝነት እና በነዋሪነት ይኖሩ የነበሩ ከ40 በላይ የአማራ ተወላጆች ተለይተው ተረሽነዋል። ​በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ማጽዳት ዘመቻ ​በመተከል ዞን የነበረው ጥቃት ዋነኛ ዓላማ በሰፈራ ፕሮግራም ለዘመናት የኖሩትን የአማራ አርሶ አደሮች በማስፈራራት መሬታቸውን እንዲቀሙ ተደርጓል። ​የቢኩጂ ቀበሌ ጭፍጨፋ (ቡለን ወረዳ ታህሳስ 2013 ዓ.ም ከ207 በላይ ንጹሃን አማራ ተጨፍጭፈዋል።በዚህም በአንድ ሌሊት የተፈጸመ ጥቃት ሲሆን፣ ሰለባዎቹ በገጀራና በጥይት ተለይተው ተረሽነዋል። ​የባቡሊስ ቀበሌ (ጉባ ወረዳ) መቃብር ፶" ተብሎ የሚጠራው ልዩ ቦታ፦ በቁጥር ያልታወቁ ነገር ግን በርካታ የአማራ ልጆች በህይወት እያሉ በቡድን ወደ እሳት ተጥለው የተቃጠሉበት እና እጅግ አሰቃቂ የቪዲዮ ምስክርነት ለዓለም የወጣበት ቦታ ነው። ​የዳንጉር፣ ድባጤ እና ማንቡክ ወረዳዎች ከ2012 እስከ 2014 ዓ.ም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሟቾች ተከታታይ የቤት ማቃጠል ንብረት መዝረፍ እና የመንገድ ላይ አድብቶ መግደል ወንጀሎች የተፈጸሙባቸው ቦታዎች ናቸው። በዚህ ሳቢያ ከ100,000 (አንድ መቶ ሺህ) በላይ ተፈናቃዮች በቻግኒ ማረፊያ ካምፕ ውስጥ ተጠልለው ሲሰቃዩ ነበር ​ ​የምዛ ቀበሌ ድባጤ ወረዳ መስከረም 2013 ዓ.ም የወረዳው ባለስልጣናት ባሳዩት ቸልተኝነት ታጣቂዎች በከፈቱት ድንገተኛ ተኩስ ከ45 በላይ ንጹሃን የአማራ አርሶ አደሮች በአንድ ጀንበር ተገድለዋል። ​የቻግኒ ዙሪያ እና ባንቡዋሲ ቀበሌዎች፦ ከቤኒሻንጉል ክልል ተገፍተው የወጡ በአጠቃላይ ከ120,000 በላይ የአማራ ተወላጆች ለዓመታት ያለ መጠለያና ያለ ምግብ በሜዳ ላይ ተጥለው የቆዩበት ታላቅ የሰብአዊ ቀውስ ማዕከል እንዲሆን አድርገውት ነበር። ​ ከሰሜኑ ጦርነት ጋር ተያይዞ የተፈጸሙ የበቀል ፍጅቶች ​የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በሰላማዊ አማራዎች ላይ መጠነ-ሰፊ ጥቃቶችን ፈጽመዋል። ​የማይካድራ ከተማ ጭፍጨፋ ህዳር 2013 ዓ.ም፦ ከ600 በላይ ንጹሃን አማራ በጦርነቱ መጀመሪያ ሰሞን "ሳምሪ" በተባለ ቡድንና በአካባቢው ሚሊሺያዎች አብዛኞቹ የአማራ ተወላጅ የሆኑ የቀን ሰራተኞች በዱላ፣ በሰይፍና በገመድ ታንቀው የተጨፈጨፉበት እጅግ ዘግናኝ ክስተት ነው። ​የጭና መንደር ፍጅት ደቡብ ጎንደር፣ ዳባት ወረዳ ነሐሴ መስከረም 2013 ዓ.ም ከ120 በላይ ንጹሃን። የሳምሪ ኃይሎች አካባቢውን ጥለው ከመውጣታቸው በፊት የሃይማኖት አባቶችን፣ አረጋውያንንና ህጻናትን በየደጃፋቸው የረሸኑበት የበቀል ጥቃት ነበር። ​የቆቦ ከተማ መንዲዳ እና ፍልኪት መንደሮች ሰሜን ወሎ ነሐሴ 2013 ዓ.ም፦ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሲቪሎች። ወደ ከተማዋ የገቡ ኃይሎች በነዋሪው ላይ ሰፊ የጅምላ ግድያ እና የተቋማት ማውደም ወንጀል ፈጽመዋል። ​[​የጋሸና እና አግሪት አካባቢዎች (ዋድላ ወረዳ ጥቅምት 2014 ዓ.ም ከ80 በላይ ንጹሃን አርሶ አደሮች በጅምላ ተረሽነዋል። ​የአጋምሳ እና ኡርጌሳ ቀበሌዎች ሰሜን ወሎ ጦርነቱ በተፋፋመበት ወቅት በአካባቢው በነበሩ የመኖሪያ መንደሮች ላይ በተፈጸሙ ጥቃቶች ከ50 በላይ ሴቶችና ህጻናት ተገድለዋል። ​በአሁኑ ወቅት በአማራ ግዛት​ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የአብይ አህመድ መከላከያ ሠራዊት የድሮንና የከባድ መሳሪያ ቴክኖሎጂን በከተሞች ላይ በመጠቀም ንጹሃንን እየገደለ ይገኛል።

201ኛ ኮር 54ኛ ክ/ጦር አዳኝ ቡድኖች ሞጣ ከተማ ላይ ጀብድ ሰሩ። ============================= ግንቦት 17/2018 ዓ.ም የአማራ ትግል በአማራዎች የትግል እቅድ የሚደረግ አቢዮት ነው። አቢዮተኛው የአማራ ትውልድ የአብይ አህመድን ስርዓት ሳይቀ*ብር እንደማይተኛ የጀግኖች የሰማዕታት አደራ አለበት። ከ2እጁ እነሴ ወረዳ ሙገር የተሳካ ኦፕሬሽንና የሰዴ ወረዳ ሙሉ መቆጣጠር ብሎም የቢቡኝ ወረዳ ድጎፅዮን አንገት ማስደፋት የተሳለጠ የንስር የበላይነቱን አስጠብቆ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የ201ኛኮር 54ኛ ክ/ጦር ዛሬም በቀኜዎቹ ሞጣ ከተማ ላይ የቦንብ ጥቃት አድርጓል። በጥቃቱ የአገዛዙን 5ቅጥረኛ ሚኒሾች ለቀባሪ እንዲያስቸግሩ ማድረግ ተችሏል። በዚህ የተሳካ የቦንብ የአቢዮት ጥቃት ከተሸኙት ባሻገር የቆሰሉ እንዳሉ የሀኪምቤት መረጃዎችን ማግኘት ተችሏል። በዚህ የቦንብ ጥቃት በተፈፀመ ኦፕሬሽን ኦፕሬሽን በተሰራው ስራቁስለኛ ሆነው ሆስፒታል የገቡ 1 የፀዳው ድረስ 2 መለሰ ካሴ 3 ላቃቸው ካሴ 4 ይሁን እንዳሻው 5 ይርጋ እንዳሻው የተባሉ ሚኒሾች ተደቁሰዋል ፤ ተጨማሪ የአገዛዙ ምስለኔዎችን በተጨባጭ ለህዝብ እናደርሳለን። እናቅዳለን እንፈፅማለን አማራነት ያሸንፋል፤ ፋኖነት ይነግሳል!! አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት⚠️ ጠላት ከነገ ግንቦት 18/2018ዓ.ም ጀምሮ በማጀቴ፣ በራሣ፣በተሬ፣በባሽ፣በመዘዞ፣በአሣግርት፣በምንጃር፣ በሀገረ ማርያም፣በሳሲት፣በመርሀቤቴ፣በመሀል አምባ፣በበዞ እና በጭ
አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት⚠️ ጠላት ከነገ ግንቦት 18/2018ዓ.ም ጀምሮ በማጀቴ፣ በራሣ፣በተሬ፣በባሽ፣በመዘዞ፣በአሣግርት፣በምንጃር፣ በሀገረ ማርያም፣በሳሲት፣በመርሀቤቴ፣በመሀል አምባ፣በበዞ እና በጭንብሬ ለድሮን ጥቃት ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም ህዝባችን የተለመደው ጥንቃቄ እንዳይለየው ዕዙ በፅኑ ያሳስባል❗️ 17/09/2018ዓ.ም ከዕዙ መረጃና ደህንነት ክፍል

303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር በተጓደሉ አመራሮች መተካካት በመስራት ጥልቅ የአመራር ተሐድሶ አካሔደ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ አካል የሆነው 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር ለሦስት ተከታታይ ቀናት ባካሔዱት ጥልቅ ግምገማና ተሐድሶ በተጓደሉ አመራሮች መተካካት በመስራትና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ በመወያየት ኮሩ ጉባዔውን አጠናቋል። የተጓደሉ አመራሮችን ለመተካት ለቦታው የሚመጥኑትን በጥልቀት በመገምገምና ሂስ በማውረድ ጊዜውን የዋጁ የአመራር ብቃታቸው፣ የግዳጅና የስራ አፈፃፀማቸው ተመዝኖ ተገቢው አመራር ለተገቢው ቦታ በሚለው መመዘኛ ኮሩን የሚያሻግሩ አመራሮችን ጉባዔው ሰይሟል። በዚህ ጥልቅ ተሐድሶና ስልጠና እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነው ያለፉ የምኒልክ ዕዝና የአፋብን ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ኮሎኔሎች ተሳትፈውበታል። ጉባዔው ከሁሉም ክፍለጦሮችና ብርጌዶች የተውጣጡ ከሻለቃ አመራሮች በላይ የተሳተፉ ሲሆን በጥልቀት ተሐድሶውም የነበሩ ድክመቶችንና ጥንካሬዎችን በስፋት በመገምገምና በነቂስ በማውጣት ድክመቶቹን ለመቅረፍ ጥንካሬዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል የጋራ መግባባት ላይ በመድረስና ተልዕኮዎችን በመስጠትና በመቀበል በፍፁም ወንድማማችነት ጉባዔው ተጠናቋል። የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር የአመራር መተካካት እና  ማደራጀት የተሰራ ሲሆን:-   1. ኮር ሰብሳቢ:- አርበኛ ሞላ አዳነ 2. ወታደራዊ አዛዥ:- አርበኛ ኮማንዶ ብርሐን አሰፋ 3. ፖለቲካ ዘርፍ መምሪያ:- አርበኛ በሪሁን ደምሌ 4. መረጃና ደህንነት:-𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥 5. ምክትል ወታደራዊ አዛዥ:- ሃምሳ አለቃ ጌታዬ ተፈሪ 6. ዘመቻ መምሪያ:- አርበኛ አውራሪስ ደረሰ 7. ምክትል ዘመቻ (ስምሪት):- አርበኛ ጣሰው አለልኝ 8. መገናኛና ኦፕሬተር:- አርበኛ አማሪው አያናው 9. ሎጅስቲክ መምሪያ:- አርበኛ መልኩ አለምዬ 10. ኦርዲናንስ መምሪያ:- አርበኛ ብርቁ አራጋው 11. ጥገና ክፍል:- መቶ አለቃ ተስፋዬ አበበ 12. ስልጠና መምሪያ:- ሃምሳ አለቃ መልካሙ ገበየሁ 13. ምክትል ፖለቲካ ዘርፍ:- አርበኛ ፀጋዬ አካልነው 14. ህዝብ ግንኙነት መምሪያ:- አርበኛ ቢሆነኝ ቢያበይን 15. ህዝብ አስተዳደር መምሪያ:- ሃምሳ አለቃ መንግስቱ ካሳ 16. አደረጃጀት መምሪያ:- አርበኛ ጋሻው አበበ 17. ህግ ክፍል:- አርበኛ ዋኘው አደራው 18. ሚዲያና ኮሙኒኬሽን:- አርበኛ ሙላት አላምረው 19. ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ:- አርበኛ ግርማ ቅባቴ 20. ሴቶች ጉዳይ መምሪያ:- አርበኚት አባይ ውበቴ 21. ፋይናንስ መምሪያ:- አርበኛ ሲሳይ ተስፋው 22. የሰው ኃይል መምሪያ:- አርበኛ ባለሟል ሽመላሽ 23. ሐብት አፈላላጊ:- አርበኛ አለበል ነጋሽ 24. ጤና መምሪያ:- አርበኛ ጀጃው ፈቃዱ 25. ኦዲተር:- አርበኛ ጥጋቡ ሲሳይ 26. ምክትል መረጃና ደህንነት:-𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥 27. ፀረ-መረጃ:- 𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥𝑥 28. ወታደራዊ አማካሪ :- ሃምሳ አለቃ ካሳ ሰፊው 29. ፖለቲካዊ አማካሪ:- አርበኛ ፍቅረማርያም ደሴ 30. የኮሩ የበላይ ጠባቂ:- አርበኛ ተመቼ ቢራራ ሆነው በመመረጥ ኮሩ የአመራር መተካካትና መልሶ ማደራጀት በተሳካ ሁኔታ ያጠናቅን መሆኑን እናሳውቃለን። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃውን አድርሷል!

#የማስጠንቀቂያ መልክት‼️ አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር! [ ግንቦት 18/2018ዓ.ም ] አፋብን ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ሁሉም ቀጠና ላይ የሚደረግ የትኛውም አይነት የብልፅግና ሰልፍና ስብሰባ የተከለከለ መሆኑን 44ኛ ክፍለ ጦር ያስጠነቅቃል። አቅም የለሹ የብልፅግና መንግስት ህጋዊ ገዳይ ሁኖ ለመቆየት የዉሸት ምርጫ አካሂዳለሁ እያለ በመሸገበት ከተማ ሁሉ ከየ ቤታቸዉ እድሜያቸዉ የገፋ፣ ከየመስሪያ ቤቱ ሆዳቸዉ የሰፋ ሰዎችን ከዛም ከዚም እየሰባሰበ ያልተለመደ አይነት የምርጫ ቅስቀሳና በግድ ድጋፍ ስጡኝ እያለ ሲያሰልፍም ሲለፈልፍም ሰንብቷል። የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ይህን የስርዓተ አልበኛ ገዳይ ቡድን የህፃን ልጅ ድርጊት በንቀትም በትዝብትም ሲከታተለዉ ቆይቷል። አሁንም በግንቦት 24 ሊያካሂደዉ ያሰበዉን ምርጫ እንደማይሳካ በማመኑ የተነሳ ከገጠር እስከ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ጥሪ አዋጅ በማስነገር፣ ማዕከላዊ ቦታ በመምረጥ ከግንቦት (20_24) ድረስ በሰልፉ ላይ የሚገኘው ህዝብ ወደ አስገዳድጅነት ያለዉ የምረጡኝ ዉሳኔ መወሰኑን ደርሰንበታል። ስለሆነም ሁሉም በ44ኛ ክፍለ ጦር ዉስጥ የሚተዳደሩ የአራቱ ወረዳ ህዝባችን ከግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ድረስ አገዛዙ ያሰበዉን አጥፊ አካሂድ ተባባሪ እንዳይሆኑ በማለት እንዲሁም ክፍለ ጦራችን በሚወስደዉ ወታደራዊ እርምጃ ሰላባ እንዳይሆኑ በማሰብ ከተጠቀሰበት ቀን ጀምሮ፦ 1ኛ ከሁሉም የገጠር ቀበሌዎች ወደ ወረዳ ከተሞች ማለትም( ሰከላ፣ቲሊሊ፣አዲስ ቅዳም፣ ኮሶበር) እንዳትንቀሳቀሱ፡ 2ኛ አገዛዙ ሊያካሂድ ባሰባቸዉ ቦታዎች በሙሉ አለመገኘት(እስቀድሞ መሸሽ)፡ 3ኛ በገጠር መንገዶች የምትሰሩ ተሽከርካሪዎች በሙሉ መንቀሳቀስ ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ። ከላይ የተጠቀሱ ነጥቦችን ተላልፎ የተገኘ የትኛውም አካል ለገዳዩ ስርዓት ተባባሪ ሆኖ ለታሪክ ተወቃሽነት ከመሆንም በላይ በወታደራዊ ክፍሉ በሚፈፀመው ወታደራዊ እርምጃ ምንም አይነት ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር በጥብቅ ያስጠነቅቃል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ‼️ 105ኛ ኮር የ44ኛ ክ/ጦር ሕ/ግንኙነት

በአንሻ ሰይድ እዝ ተርብ ተዋጊወች በተሰላ የደፈጣ ጥቃት ምክትሉ የተሸኘበት የማዕከላዊ እዝ አዛዡ ጀነራል ዘውዱ በላይ ክፉኛ ተበሳጭቷል አሉ። በዚህ ኦፕሬሽን የእዙ ከፍተኛ አመራር የሆነ ሌላ ሙሉ ኮ
+1
በአንሻ ሰይድ እዝ ተርብ ተዋጊወች በተሰላ የደፈጣ ጥቃት ምክትሉ የተሸኘበት የማዕከላዊ እዝ አዛዡ ጀነራል ዘውዱ በላይ ክፉኛ ተበሳጭቷል አሉ። በዚህ ኦፕሬሽን የእዙ ከፍተኛ አመራር የሆነ ሌላ ሙሉ ኮሎኔልም አብሮ ተሸኝቷል። የማዕከላዊ እዝ ኮሮችን ለበቀል እንዲዘጋጁ ያዘዘው ዘውዱ በላይ ብዙ መንደሮችን በመድፍ ሊደበድብ ይችላል። ብርጋዴር ጀነራል አስናቀ አይተነው መንግስቴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የማዕረግ እድገት ከተሰጣቸው የአብይ ወንበር ጠባቂወች መካከል ጠላት የሚተማመንበት "አቅም" ያለው ነበር። በሁለት የአርፒጂ ቅንቡላ ሙሉ ኮንቮይ አንድዳ በብሬን የቀጠቀጠችው አበጀ ጥበቡ ክፍለ ጦር ደማቅ ታሪክ ፅፋለች። ጀነራሉ የአማራን ህዝብ በመጨፍጨፍ ያገኘው የኮከብ ድርድር ከሞት አልታደገዉም። ይቀጥላል... አስረስ ማረ ዳምጤ

አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ግዙፉ አስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር የህዝብ ውይይት መድረክ አካሂዷል። አፋብን/ሸ/ጠ/ግ/አ/ዕ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ባወ
+3
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ግዙፉ አስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር የህዝብ ውይይት መድረክ አካሂዷል። አፋብን/ሸ/ጠ/ግ/አ/ዕ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ባወረደው የስራ መመሪያ መሰረት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ይፋት አውራጃ አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ኩሬ የጎደል ቀበሌ አቧር ከተማ  ግንቦት 16/2018ዓ/ም የህዝብ ውይይት መድረክ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተካሂዷል ። አፋብን ባስቀመጠው የስራ አቅጣጫ መሰረት "በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል!" በሚል መሪ ቃል የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር አስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር በተቆጣጠራቸው በሁሉም ቀበሌዎች በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እየተካሄደ ባለው የህዝብ መድረክ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በመሳተፍ  "ያለ ፋኖ ሰላም የለንም ያለ ሰላም መኖር አንችለም" ሲሉ ከድርጅታችን ጋር እስከመጨረሻው በጋራ ለመቀጠል በእልህና በቁጭት ህዝባችን አሳይቶናል።       ''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''     ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ!!       ግንቦት 17/2018ዓ.ም

ልዩ የጀግንነት ሽልማት ምስክር ወረቀት ለጀግናው ካሳሁን ጓሉ ሚያዝያ 20 /2018 ዓ.ም በአፋብን ምእራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክ/ጦር መራዊ ከተማ ከምሽቱ 2:00 አካባቢ
+1
ልዩ የጀግንነት ሽልማት ምስክር ወረቀት ለጀግናው ካሳሁን ጓሉ ሚያዝያ 20 /2018 ዓ.ም በአፋብን ምእራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክ/ጦር መራዊ ከተማ ከምሽቱ 2:00 አካባቢ 1ኛ. ጌታቸው ፈንቴ የ01 ቀበሌ ስራ አስኪያጅ 2ኛ. አቢቴ ማለደ ከባ/ዳር እስከ መራዊ ከመራዊ እስከ አቸፈር በፋኖ ስም ሰዎችን እያገተ ሲዘርፍ የነበረ እንዲሁም የፋኖ ቤተሰቦችን በድሮን ሲያስደበድብ ሀብት ንብረት ሲያዘርፍ የነበረ 3ኛ. አንዷለም የመዘጋጃ ፋይናንስ ሃላፊ የነበረ 4ኛ. ፈጠነ 5ኛ. አለልኝ 6ኛ. ጋሻነህ ብዙአየሁ (ጃሪ) 7ኛ አንተሁነኝ እምቢያለ የተባሉ የብልፅግና ጠበቃዎች ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን ፈጽመህ ወደ ግዳጅ ቦታህ ስለመጣህ ይህ የጀግንነት የምስክር ወረቀት አንድ እስታር ሽጉጥን ጨምሮ ከታላቅ አክብሮት ጋር ተሰጥቶሀል።

#ሰበር_ዜና‼️ ህዝባዊነቱን በተደጋጋሚ ጊዜ ያስመሰከረው የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በአገዛዙ የጫካው ክንፍ የታገቱ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆችን ከፍተኛ ወታደራዊ ጥበብን በመጠቀም አስለቀቀ❗️     አፋብን ሸ/ጠ/ግ/አ/ዕዝ ለፍትህና ለርትዕ የቆመው የነፃነት ታጋዩ ጀግናው የአማራ ፋኖ በየቀኑ ሰብአዊነትን ብቻ መስፈርት ያደረገ የአባቶቹን የጀግንነት ውርስ በተግባር እያሳየ ሲሆን ትላንት ግንቦት 16 ቀን 2018ዓ.ም መነሻውን ከአዲስ አበባ -- አለም ከተማ በማድረግ ወደ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ደራ ጉንዶመስቀል በመጓዝ ላይ በነበሩ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች ላይ ልዩ ቦታው ወንጭት በተባለ አካባቢ ሲደርሱ ከቀኑ 8:00 ላይ በብልፅግናው የጫካው ክንፍ የታገቱ ሲሆን፣ በጀግናው ሰራዊታችን እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ ያለምንም ጉዳት ማስለቀቁን ለታጋች ቤተሰቦችና ለመላው የደራ ጉንዶ መስቀል ከተማ ህዝባችን በታላቅ ኩራት እንገልፃለን። የብልፅግናው አገዛዝ ባሰማራቸው ወንበዴዎች ሀገር አማን ብለው ከቤታቸው ወጥተው በጉዞ ላይ ከነበሩበት መኪና ውስጥ በማስወረድ የታገቱ ዜጎችን ለማስለቀቅ የህዝብ ልጅ የሆነው ጀግናው ሰራዊታችን ከፍተኛ ወታደራዊ ጥበብን በመጠቀም ዜጎችን ከእገታው ማስለቀቅ ተችሏል። ለህዝቦች እኩልነት እና ነፃነት የወጡት አናብስቶቹ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የአፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር ናደው ክፍለጦር እና የአፄ አምደ ፅዮን ኮር አፄ ዳዊት ክፍለጦር የፋኖ ሰራዊት በመርሀቤቴ አውራጃ በተለያዩ አካባቢዎች ሰፊ ከበባ በመፈፀም ዜጎች ከታገቱበት ሰዓት ጀመሮ ለሊቱን ሙሉ በሰሩት ልዩ የቅንጅት ወታደራዊ ኦፕሬሽን በአጋቾች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ 7 ወንድ፣ 4 ሴት በድምሩ 11 የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ወገኖቻችንን ያለምንም አካላዊ ጉዳት ጀግናው ሰራዊታችን ማስለቀቁን በድጋሚ ለሰፊው ህዝባችን መግለፅ እንወዳለን። ለሊቱን ሙሉ በተደረገው ሰፊ ወታደራዊ ክትትል በመርሃቤቴ አውራጃ  ልዩ ቦታው ወረጎ በተባለ አካባቢ ዛሬ ግንቦታ 17 ቀን 2018ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 ላይ ጀግናው የናደው ክፍለጦር በቦታው ላይ ደርሶ የአንበሳውን ደርሻ በመውሰድ ታጋቾቹን ነፃ አውጥቷል። አገዛዙ በየትኛውም የሸዋ ቀጠና ለመሰል ጥፋቶች የሚያሰማራቸውን አጥፊ ሀይሎች ላይ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የማያዳግም ርምጃ በመውሰድ ልክ እንደ ትላንቱ ዛሬም የአማራ ፋኖ የህዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር ማሳየቱን አጠናክረን መቀጠላችንን እንገልፃለን። በመጨረሻም በጀግናው የአማራ ፋኖ ጥረት ከአጋቾች ነፃ የወጡ ወገኖችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሰላም ሲቀላቀሉ ፋኖ ላደረገላቸው የሰብዓዊነት ጥግ ተግባር እጅግ ያመሰገኑ ሲሆን አጥፉ ቡድኖችን በቀጣይ በሚያገኙት አጋጣሚ ሁሉ ለፋኖ በመጠቆም የአካባቢያቸውን ሰላም በጋራ በመጠበቅ ለፋኖ ያላቸውን አጋርነት ከመቸውም ጊዜ በላይ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።      ''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''    ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ       ግንቦት 17/2018ዓ.ም

የአገዛዙ ሠራዊት የ45ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሻለቃ አባላት ሙሉ ትጥቃቸውን ይዘው ፋኖን ተቀላቀሉ ​በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 102ኛ ኮር፣ 12ኛ ክፍለ ጦር (ቀድሞ ዞብል አምባ) በጠላት ኃይል ላይ የሞራል የበላይነት መጎናጸፉን ቀጥሏል። የፋሽስቱ ብልፅግና 45ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሻለቃ የሰራዊት አባላት፣ በግንባር ቀደምትነት ከግዳን ወረዳ መነሻቸውን በማድረግና ከስምሪት ቀጠና በመጥፋት ሙሉ ትጥቃቸውንና ተተኳሻቸውን ይዘው ዛሬ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ ሻለቃን በይፋ ተቀላቅለዋል። ​ከአገዛዙ ሠራዊት የወጡት ወታደሮች እንደገለጹት፣ በአሁኑ ወቅት በብልፅግና ሠራዊት ውስጥ የእርስ በርስ አለመተማመን፣ መጠራጠር፣ ዘር ተኮር ግድያና አድሏዊ አሰራር በከፍተኛ ደረጃ ተስፋፍቷል። የኦህዴድ የበላይነት በሰራዊቱ መዋቅር ውስጥ በግልጽ እየታየ መሆኑንና ብቃት የሌላቸው የሥርዓቱ አገልጋዮች በኮታ መመደባቸው ሰራዊቱን ከማንነት የራቀና ለሕዝብ የማይቆም የፖለቲካ መሳሪያ አድርጎታል ብለዋል። ወታደሮቹ አክለውም፣ ሠራዊቱ የጦርነት ሞራልና ዝግጁነት እንደሌለው በመግለጽ፣ "በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍና ጥላቻ፣ የሕዝቡ የነፃነትና የእኩልነት ጥያቄ ህጋዊ መሆኑን ተረድተናል" ብለዋል። ​ቀደም ሲል አገዛዙ የሚፈልገውን የሞት መስዋዕትነት በከንቱ ሲከፍሉ እንደነበር የገለጹት የቀድሞው የ45ኛ ክፍለ ጦር አባላት፣ አሁን ላይ የደረሱበትን ስህተት በመገንዘብ የአማራን ሕዝብ ይቅርታ በመጠየቅ ከፋኖ ጎን በመሰለፍ ሀገራዊ ግዴታቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን ለ102ኛ ኮር የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ አስታውቀዋል። የአፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ይህ ክስተት የብልፅግና ሥርዓት በውስጥ መበስበስና በሕዝባዊ ትግል መፍረሱን የሚያሳይ ተጨማሪ ማሳያ መሆኑን ገልጿል።

በጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ መብረቅ ክፍለ ጦር ከ600 በላይ የኮማንዶ አባላትን አስመረቀ ​(ግንቦት 16/2018 ዓ.ም — አሻራ ሚዲያ) ​የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ እዝ፣ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር አካል የሆነው መብረቅ ክፍለ ጦር፣ ለስድስት ወራት ያህል ከፍተኛ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ስልጠና ሲሰጥባቸው የቆዩ ከ600 በላይ የኮማንዶ አባላትን ዛሬ በታላቅ ድምቀት አስመረቀ። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ እዝ የበላይ አርበኞች ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ ኮማንደር አረጋ አለባቸውን ጨምሮ፣ የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ያለው አዱኛ፣ የተለያዩ የኮርና ክፍለ ጦር አመራሮች፣ የ204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ​መርሃ ግብሩን በንግግር የከፈቱት ኮማንደር አረጋ አለባቸው፣ ለተመራቂዎች ጥብቅ አደራና መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ አርበኛ ያለው አዱኛ በበኩላቸው ወቅቱን የዋጀ ጥልቅ የትግል መልእክት ለተመራቂዎች አቅርበዋል። በስነ-ስርዓቱ ላይ የኮማንዶ አባላቱ ያሳዩት ወታደራዊ ትርኢት፣ የትግል ስነ-ግጥሞችና የተለያዩ የመዝናኛ ዝግጅቶች የዕለቱን መድረክ በድምቀት አጅበውት ውለዋል። ​በመጨረሻም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ም/ሊቀ መንበርና የወታደራዊ ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ሐብቴ ወልዴ እና አርበኛ ሰለሞን አጠና ለተመራቂዎች ተጨማሪ መልእክት በማስተላለፍ የምረቃውን ስነ-ስርዓት በስኬት አጠናቀዋል። እነዚህ የሰለጠኑ የኮማንዶ ኃይሎች የፋኖን የትግል አቅም በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሳድጉት የሚጠበቅ ሲሆን፣ የጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ እዝ ሕልውናን የማረጋገጥ ተልዕኮ በአዲስ የትግል ስልትና ዝግጁነት እንደሚቀጥል ታውቋል። ​አሻራ ሚዲያ - የአይበገሬዎች ልሳን!