ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Відкрити в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Показати більше4 482
Підписники
+1124 години
+887 днів
+88530 днів
Архів дописів
+3
ትግላችን መራራና እልህ አስጨራሽ መሰዋትነትን ንቆ ለአማራ ህዝብ የታመነ ነው ።
በዚህ ታሪካዊ የህልውና ትግል የማንወርደው ቁልቁለት የማንወጣው ዳገት የማንሻገረው ወንዝ የለም ።
ጉልበታችን ቢዝል ፣ ቢፈስ ደማችን፣ ቢቆረስ ስጋችን፣ ቢከሰከስ አጥንታችንና ሰውነታችን ዝሎ ቢፈስ ላባችን በመጨረሻም የድል ፅዋውን የምንጎነጨው ከእኛ ውጪ ማን ሊሆን ይችላል ? ተወደደም ተጠላም አሸናፊዎቹ እኛው ነን ።
ድል መጥፋት ለታወጀበት ለአማራ ህዝብ ! ፍቅሩ መሉዬ ከትግል ሚዳ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የኢትዮጵያ ሕዝብ ማወቅ ያለብት ነገር አለ።
#አቢይ አሕመድ ስልጣን ላይ እንደወጣ በ ሁለተኛ ወሩ ግብጽ መሔዱን አስታውሱ፣ወላሒ ብሎ መማሉን አስታውሱ፣ወዲያው የአረብ ሊግ ስብሰባ ተቀመጠ፣ግብጽ የአረብ ሊግ ዋና መቀመጫ እና የአረብ ሊግ ዋና መሪ ናት።
#ግብጽ ደርሶ በተመለሰ በወሩ ኢንጂኒየር ስመኘው ተገደለ።ወዲያው በወሩ ለአዲስ ዓመት ዋዜማ የተባበሩት አረብ ኤምሬት የ3 ቢሊየን ዶላር ስጦታ ሰጠችው።አስቡት ያ ብር የግብጽ ነው ማለት ነው።የአረብ ሊግ ተሰብስቦ የወሰነው ውሳኔ ነው።እናም ኢንጂኒየሩን ግደል ተባለ ገደለ።
#ግድቡ ያመነጫል ተብሎ ተጀምሮ እስከ 65% በመቶ የደረሰው 6420 ሜጋ ዋት እና የሚገጠሙት ተርባይኖች 16 ነበር።
#አቢይ አሕመድ ግን ለግብጾች ምሎ ከመጣ በኋላ ከ6420 ሜጋ ዋት ወደ 4420 ቀንሶታል።ከ16 ተርባይኖች ወደ 13 ተርባይኖች ቀንሶታል።
#ትዝ ካላችሁ ኢንጂኒየሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ጋዜጠኞችን ቀጥሮ ነው ሌሊቱን የተገደለው።ባለኝ መረጃ አቢይ ለግብጾች ቃል ገብቶ መጣ።በዚሕም 3 ተርባይኖችን ለመቀነስ ተስማምቶ መጥቷል።2000 ሽህ ሜጋ ዋት ለመቀነስ ተስማምቶ መጥቷል።እና ይሔን ስምምነት ለኢንጅኒየሩ ይነግረዋል።ኢንጂኒየሩ ደግሞ ኖ እኔ አላደርገውም።የኢትዮጵያ ሕዝብ ስራ ቆጥሮ ሰጥቶኛል።16 ተርባይኖችን እንድገነባ እና 6420 ሜጋ ዋት እንዳመነጭ ነው ስራ ቆጥሮ የሰጠኝ ይለዋል።አቢይ ደግሞ አይ በቃ በዚሕ ተስማምተናል ይለዋል።ኢንጂኒየሩ ደግሞ አይ እንደዚሕ ከሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ማወቅ አለበት ብሎ ድርቅ አለ።ለዚሕም ጋዜጠኞችን ጠርቶ የሆነውን ሊያስረዳ ሲል ቀድሞ ገደለው።የሆነው ይሄው ነው።
#አሁንም ግድቡ ምንም የሚሰራው ነገር የለም።እስካሁን 2000 ሜጋ ዋት እንኳን የማመንጨት አቅም የለውም።
እና አቢይ አሕመድ ለዚሕ ባንዳነቱ ግብጽ በአረብ ሊግ በኩል በተባበሩት አረብ ኤምሬት አድራሽነት 3 ቢሊየን ዶላር አምሀ ሰጥታዋለች።አስቡት አባይ ግድብ 4 ቢሊየን ዶላር ነው።አቢይ ግን ግድቡን የሸጠው በ3 ቢሊየን ዶላር ነው።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ልጅ እያሱ ኮር ራምቦ ክፍለጦር ደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ በመግባት የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመፈፀምና የህሊና እስረኞችን በማስፈታት ታላቅ ጀብድ ፈፀመ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ራምቦ ክፍለጦር ከሻለቆች የተውጣጣ መች ሃይል መስከረም 7/2018 ዓ.ም ምሽት የቱሪስት መዳረሻ ከሆነችው ሐይቅ ከተማ በመግባት ከምሽት 4:30 እስከ ንጋት የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ ከባድ ጥቃት በመፈፀም በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ በግፍ እስር ቤት የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ጭምር በማስፈታት ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል::
ልጅ እያሱ ኮር ባለፉት ሁለት አመታት ቀጠናው ላይ ታላቅ ተጋድሎ እያደረገ በርካታ ቀጠናዎችን ነፃ በማውጣት የህዝብ አስተዳደር መዋቅር በመዘርጋት እያስተዳደረ ያለ ሲሆን የሐይቅ ከተማው ጀብድ በቀጣይ የወረዳና የዞን ከተሞችን ለመቆጣጠርና ስር ነቀል ድል ለማምጣት ለሚያደርገው ተጋድሎ በር ከፋች መሆኑን ማሳያ እንደሆነ የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች ገልፀዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 8/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
ህክምና የሚከለክል አገዛዝ !
እንኳን ከህዝብ ልብ የተፋቀው የኦሮሙማው አገዛዝ ይቅርና የትኛውም ህዝባዊ መንግስት ቢሆን እንኳ መውደቁ አይቀርም።
ስለ ክቡር ክርስቲያን ታደለ ፍትህን ከኦሮሙማው አገዛዝ መጠየቅ ጉንጭ አልፋነት ነው። ኦሮሙማው በታሪኩ ፈሪ ነው። ፈሪ ደግሞ ከያዘህ አይምርህም። ፈሪው ኦሮሙማ ደግሞ ትችትንም የሚቋቋምበት የስነ-መንግስት ልምምድ የለውም። ትላንት የከብት ጭራ እየተከተለ የመጣ ለአገሪቱ እንግዳ ለሆነ አካል ስለ ኢትዮጵያዊነት ባህልና ወግም ግድ የለውም። ወዳጆቹም በሆዳቸው የወደቁ ራስ ጠል አማራዎች እንጅ እንደነ ክርስቲያን ታደለ አይነት ፅኑ አማራዎች አይደሉም። በአጭሩ ይሄ የፈሪዎች ስርዓት ማስወገድ እንጅ ለምነህ ፍትህ አታገኝም።
የፍርድ ቤት ውሳኔ እንኳ አልተሰጠበትም። ምስክር ነን የሚሉ አማራዎች " ከመጋረጃ ጀርባ ተደብቀን መመስከር አለብን፤ ማንነታችን ከታወቀ አማራ ክልል የሚኖሩ ዘመዶቻችን ያልቃሉ።" በማለታቸውና ይሄን የህግ አካሄድ ደግሞ ጠበቃዎች ስለተቃወሙ የውሸት ክሱ እንኳ ውሳኔ አልተሰጠበትም።
እንኳን አንድ ሀሙስ የቀረው ኦሮሙማው ይቅርና ሰማይ መሬቱ ሲሰግድላቸው የነበሩት ጃንሆይም ሆነ የአፍሪካ ባለገናናው ጦር ደርግም ወደቅዋል። ያን ጊዜ ፍትህን በእጃችን እንፅፋለን።
ስነ ስርዓትን የሚያውቅ መንግስት ቢሆን ኑሮ እንኳን ክቡር ክርስቲያን ታደለ ቀርቶ የሰው ልጅ ሁሉ ህክምና መከልከል የለበትም ነበር።
ወንድማለም ባለህበት ሰላም ሁንልኝ !
#እኔም ክርስቲያን ታደለ ነኝ !
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ሰበር_ወለጋ‼
፨፨፨፨፨፨፨
በዛሬው ዕለት በጧቱ ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ከሻሾበር ከተማ ወደ ዲቾ ተራራ ሲንቀሳቀስ የነበረ የአገዛዙ ሰራዊት ላይ በተፈጸመ መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት አንድ ብሬንና 6ክላሽ መማረኩን የፋኖ አባላቱ ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
ጥቁትን የፈጸሙት የአማራ ፋኖ በወለጋ አንገር ጉትን ብርጌድ አንደኛ(የዲቾ መብረቅ) ሻለቃ እንደሆኑም የፋኖ አባላቱ አክለው ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
08/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
~ ከዚህ አገዛዝ ፍትህ ባንጠይቅም፥ የሕዝብ ተመራጭ የሆነው ጀግና ታሞ ህክምና ሲከለከል "ስለ ፍትህ እንሞግታለን" የሚለው ዓለም፥ ከወዴት አለ?
ለ 70 ሚሊዮን ዐማራ አንደበት ለሆነው ለጀግናው ገብርዬ፥ ብዙ ሆነን ለአንዱ ስለምን ድምፅ መሆን አቃተን?
ሕክምና አይለመንም!
አለም የአገዛዙን ጭካኔ ይመልከት!
ሕክምና ለተከበሩ ክርስቲያን ታደለ (ገብርዬ)!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአባቱ ልጅ...!
ሲኖርም በእውቀቱ፣
ሲያልፍም ስለ እውነቱ።
የጀግናው፣ እና የአይበገሬው የዶ.ር አምባቸው መኮንን ልጅ ዮሴፍ አምባቸው ከፍተኛ ውጤት አምጥቷል።
ጀግና የጀግና ልጅ !
ኮርተንብሀል...!
543/600💪
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የግንባር ዜና
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር የጉና ክ/ጦር አካል የሆነችዉ አንዳቤት ብርጌድ በዛሬዉ ዕለት መስከረም 07/ 2018 ዓም በወረዳዉ ስር ወደ ምትገኘዉ ጃራ ገዶ ከተማ ሲንቀሳቀስ የነበረዉን የጠላት ሀይል በሶስት አቅጣጫ በመክበብ ከፍተኛ የሆነ ምት ሲያደርሱበት ዉለዋል።ከበባ ውስጥ እንደገባና እንደማይወጣ ያወቀው ሞራሉ የላሸቀዉ የስረአቱ ሎሌም ከእስቴ 7 መኪና ተጨማሪ ሰራዊት በማንቀሳቀስ ቁስለኛዉን እና የለመደዉን የአስከሬን ምርቱን ተሸክሞ በመጣበት እንዲመለስ ሁኗል።በዚህም ከፍተኛ የሆነ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበት ተመልሷል።በሌላ በኩል ዛሬ መስከረም 07/2018 ዓም የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮርን ለማፈን ከልጫ ግንዳጠመም ተነስቶ ወደ ሳና ያቀነዉ ቁጥሩ ግዙፍ ስነ ልቦናዉ የተጎዳ መከላከያ በጀግናዉ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር አናብስቶች ከለሊቱ 9:00 ላይ ቴሌዉ ተብሎ ከሚጠረዉ ቦታ ላይ ደፈጣ በመጣል አይቀጡ ቅጣት እና ግርፍ አሳርፈዉበታል።እንኳን በጨለማ በቀን ደካማ የሆነዉ ልፍስፍስ ሰራዊት የአናብስቶቹን ምት መቋቋም ሲያቅተዉ የሚጨብጠዉ የሚይዘዉ አጥቶ በየ ገደሉ እየገባ ለወሬ ነጋሪ ሳይበቃ በየ ጢሻዉ ተበትኖ መዉጫ ቀዳዳዉ ጠፍቶት እየተርበተበተ ይገኛል።አሁንም አደለም ማፈን ወደመጣበት መመለስ አቅቶት ነብሴን አዉጭኝ ብሎ ልዩ ቦታዉ ቬላ አቦ ወደ ሚባል ቦታ በመፈርጠጥ በእስከ ደቡብ በአናብስቶቹ አንዳቤት ብርጌድ በሰሜን እና በምስራቅ አቅጣጫ በኮከቦቹ በሜጀር ጀኔራል ዉባንተ ፩ኛ ኮር አባላት ታፍኖ መዉጫ አጥቶ እየ ዋኘ ይገኛል።ዉጊያዉ አሁንም እንደቀጠለ ነዉ።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ህ/ግንኙነት
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አርበኞው የአስራት ወልድየስ ልጅ ጀግናው አሰግድ የት ነው ያለው።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
🔥#ሰበር_ዜና_ወለጋ‼️
የወለጋ ክፍለ ሀገር ፋኖ ሁለት ሰዓት ድረስ ባደረገው ውጊያ የአገዛዙን ቅጥረኛ ኃይል በመምታት ሙትና ቁስለኛ አድርጎታል።
በአሁኑ ሰዓት ምሽጎችን ሰብሮ በመግባት 700 የብሬን ጥይት እና ጥቁር ክላሾች ተማርከዋል።
ጠላት ከተማውንም ለቆ በመውጣት እየፈረጠጠ ይገኛል።አሁን ምሽት 3:30 ሰዓት የወለጋ ክ/ሀገር ፋኖ ከተማዋን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል‼️
07/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ሰበር_ዜና‼️
07-2018ዓ.ም አስከፊና አደገኛ ቢሆንም፣ አይችሉም የተባሉትና ጽንፈኛ በሚል በሚሰጠው አስቀያሚ ስያሜ ሲብጠለጠሉ የነበሩት፣ ብሶት የወለዳቸው የወለጋ ፋኖ ቀኑን ሙሉ በውጊያ ውለው አሁን ጨለማ ለያይቷቸዋል።
መስከረም 07-2018 ዓ.ም።
በኪረሙ ወረዳ በሐሮ አድስ አለም ጦርነቱ አሁን የቆመ ሲሆን፣ ከፍተኛ ጉዳት ተስተናግዷል ሲሉ ምንጮች ገልጸዋል።
በውጊያው ላይ በፋኖ የበላይነት የተጠናቀቀ እንደሆነ አያይዘውም ገልጸዋል። ከመከላከያ ሠራዊት ከሰዓት ጀምሮ ተጨማሪ ሐይል ከጊዳ መግባቱን ለማወቅ ተችሏል።
ፋኖ በርካታ ከባባድ መሳሪያዎችን ጨምሮ ክላሽ በግፍ የማረከ ሲሆን፣ ዙ-23ንም አስጥሏል ሲሉ ገልጸዋል።መከላከያ ከባባድ መሳሪያዎች ከተጠቀመባቸው መካከል ዙ23 ዋነኛው ሲሆን፤ በፋኖዎች የበላይነት ተጠናቋል በማለት መረጃውን ልከዋል።
ጦርነት ምንም እንኳን አስከፊ ቢሆንም፣ እንደዚህ እጅ ሳይሰጡ ያለምንም ሙርከኛ ቀኑን በሙሉ ተዋግተው ሞራል ያንሳቸዋል፥ ሲሉም ገልፀዋል። በዚህም መሠረት አብዛኛው ሰው ከፋኖ ጎን መሆኑን እየገለፁ ይገኛሉ።
07/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ፍትህ_ለአቶ_ክርስቲያን_ታደለ❗️❗️❗️
=============
የወንድማችን የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ ጉዳይ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷለ።
👉 ማረሚያ ቤቱ ከሚፈቅደው ምግብ ውጪ እንዳይገባ ከልክለዋል።ለምሳሌ ማር፣አጥሚትና ሌሎች ፈሳሽ ነገሮች።
👉 የሚፈለገውና የሚያስፈልገው መድኃኒት እየገባለት አይደለም፣
👉 የተደረገለት ቀዶ ሕክምና በየጊዜው ስለሚተካ ወደ ሌላ ህመም(#ካንሰር) ሳይተካ በጨረር ህክምና መጥፋት አለበት።ለዚህ ደግሞ የቅርብ ሐኪሞቹ ውጪ አገር ሄዶ መታከም እንዳለበት እያለቀሱ ሳይቀር ለማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ነግረዋቸዋል፣፣
👉 ያለበት ቦታ መጸዳጃ ቤትም ሆነ ሌላው ነገር ፈጽሞ ምቹ ካለመሆኑ የተነሣ ህመሙ ከመሻል ይልቅ እንዲብስበት እያደረገው ይገኛል፣፣
👉 ሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ በቤተሰብ ይጠየቅ የነበረው ጭራሽ እንዲቆም ሆኗል፣፣
👉 የሚወስደው መድኃኒት ከመብዛቱ የተነሳ ለሌላ ተጓዳኝ ሕመም እየተዳረገ ነው፣፣
.
.
.ብዙ ብዙ ስቃይና መከራ እያስተናገደ ለሚገኘው ወንድማችን የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎች፣ዓለም ዓቀፍ ተቋማት እና ሚዲያዎች አገዛዙ ላይ ጫና ፈጥረው ህክምና የሚያገኝበት መፍትሄ ካልተፈጠረ አደጋው ከዚህም የከፋ ስለሚሆን እርብርብ ታደርጉ ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን፣፣
➢ ከቤተሰብ የመጣ መረጃ ነው ❗️
#ሼር_አድርጉ_ወገን‼️
#ፍትህ_ለአቶ_ክርስቲያን_ታደለ‼️
07/ዐ1/2018 ዓ.ም
🔥#የብልፅግና_ቅሌት_ሲጋለጥ‼️
===================
➱የብልፅግና እና የበአዴን ሆድ አደር ካድሬዎች በጋራ አማራን የማጥፋት ዘመቻ ተያይዘውታል።
➱2018 ዓም በጄት ዓመት ለአማራ ክልል ወጣቶች የትምህርት መስጫ ወይም የመማሪያ ደብተሮችን በሽፋን ልባዳቸው ላይ የአማራን ብሎም የኢትዮጲያን ወግ ባህል እና ታሪክ በማበላሸት በሽፋኑ ላይ የአፋን ኦሮሞ የአፍ መፍቻ ቋንቋዎችና በኢትዮጲያ 82% ኦሮሞ እንደሆነ የኦሮሞ የበላይነትን የሚያንፀባርቅ ፁሁፍና ጥቅሶችን በማተም የተንሸዋረረና የተዛባ ታሪክ ለማሥተላለፍ የተሞከረ ሲሆን
በዚህም የአማራ ካድሬና የትምህርት ፅ/ቤት ሃላፊዎች ሆን ብለው ለተማሪዎች ደብተሩ እንዲከፋፈልና ለሆዳቸው በማደር አማራነታቸውንና ኢትዮጲያዊነታቸውን በመርሳት የታሪክ ብሎም የማንነት የማጥፋት ዘመቻቸውን ተባባሪ በመሆን በተደጋጋሚ አማራን ገድለዋል።
ይህንን የተረዳው አፋብሃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ሀይለማርያም ማም ክፍለ ጦር ይህን የታሪክ ብልሽት ለማሥተካከል ማንኛው አማራ የሆነ ግለሰብ በደብተሮችና በመርጃ መሳሪያ ላይ የተሳሳት የውሸት ትርክት የያዙ መፅሃፍትንም ሆነ ደብተሮችን ገዝታችሁ መጠቀም እንደሌለባችሁና ይህንን በግድ ኢትዮጲያዊና አማራዊ ወግ ባህል እምነት ለማጥፋት የሚመጣን መንግሥትንም ሆነ ድርጂት በፅኑ መታገል ይኖርባችሁዋል በማለት ያሳሥባል።
ማሳሰቢያ:- እንደነዚህ አይነት ደብተሮችንም ሆነ መፅሃፍትን ማንኛውም ነጋዴ ሆነ ማህበረሰብ እንዲሁም የት/ቤት ሱፐርቫይዘረሮች ስታሰራጩም ሆነ ሥትሸጡ የተገኛችሁ የሀይለማርያም ማም ክፍለጦር እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ያሥጠነቅቃል።
💪ነፃነታችን በተባበረ ክንዳችን!!
#ድል ለአማራ ፋኖ!!!!!
#ድል ለትግሉ ሰማዕት ለሆኑ ታጋዮች!!!
የሀይለማርያም ማሞ ህ/ግንኙነት ክፍል!!!
07/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና የበላይ ዘለቀ ዕዝ ከሱዳን ኮሪደር እስከ ኤርትራ ሰፊ ቀጠናን አካሎ ከምዕራባዊ የጎንደር ክፍል እስከ ማዕከላዊ የጎንደር ዞን እስከ ሰሜናዊ የጎንደር ዞን ጫፍ ወልቃይትን ጨምሮ ብዙ ፍላጎቶች ብዙ እጆች ያሉበት የትግሉ ወሳኝ የኮሪደር አገራዊ እና አፍሪካዊ ትኩረት የሚሰጥበት ቀጠና ላይ የሚንቀሳቀሰው የደጃዝማች በስሩ 5ክፍለጦሮችን ማለትም( አርበኞች፤ጎቤ፤ረመጡ ደጀን ፤ተከዜ እና ዘራይ )ክፍለጦሮችን ያቀፈው 4ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮች እና ውስን የእዙ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የኮር ድርጅታዊ ጉባኤ ተደርጓል!
ሁለተኛ ዙር ጉባኤውን በመከወን የትግሉን የሁለት አመት ጉዞ ጥሩ እና መጥፎ ተግዳሮቶቹን በመገምገም አስፈላጊውን የትግል አቅጣጫ አስቀምጠው ጉባኤውን ጨርሰዋል።
ምክር ተመካከር አንድነትክን አጠናክር ድክመቶችህን አርም ክፍተቶችህን ሙላ ድርጅትህን ጠብቅ።
ድል ለአማራ ፋኖ !
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ከ60% በላይ የተማሪዎች ፊዚክስ ፈተና አልታረመም‼
የአማራክልል ት/ቢሮ
የአማራ ክልል ት/ቤቶች እና ተማሪዎች በከፍተኛ የሰላም እጦት ውስጥ ሆነው ቢፈተኑም፣ ፖለቲካዊ ሸፍጥ ተሰርቶባቸዋል።
ከዚህ የክልሉ አንድ ት/ቤት የቅሬታ ደብዳቤ መረዳት እንደቻልነው፣ ት/ሚንስትር የአማራ ክልል ፈተናዎችን በቅጡ እንዳላረማቸው ጠቋሚ ነው።
የፊዚክስ ፈተና ከ60 % በላይ አልታረመም።
ይህ በማስረጃ የተደገፈ ቅሬታ እስካሁን ምላሽ አልተሰጠውም።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የድል ዜና
የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት አምባሰል ወረዳ ላይ ከአንድ ሻምበል በላይ የጠላት ሃይል በመደምሰስ እና በርካታ ቁጥር ያለው ሃይልም ቀላልና ከባድ ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ በልጅ እያሱ ኮር ስር ያሉ ከራምቦ ከቤተ አማራ እና ከራስ አሊ ክፍለ ጦርሮች የተውጣጡ የልጅ እያሱ ልጆች መስከረም 6/2018 ዓ.ም ባደረጉት ጠንካራ ተጋድሎ በአምባሰል ወረዳ ልዩ ስሙ አበት አቦ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ በተደረገው ከፍተኛ ውጊያ ልዩ ተወርዋሪ ተብላ የምትጠራው 47ኛ ክፍለ ጦርን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ሳይውል ሳያድር በለስ የቀናው በመጣ እግሩ ተመልሶ ወደ ጉሬው እንድገባ ሲደረግ አንድ ከፍተኛ አመራርን ጨምሮ ከ60 በላይ ሙት እና ቁስለኛ ተደርጓል::
በዚህ እልህ አስጨራሽ ውጊያ የደረሰው አደጋ እንድቀብሩ ተገደው የነበሩ የአካባቢው ነዋሪ እንደገለፁት ጉዳቱ ከላይ በቁጥር ከተጠቀሰው በላይ ሳይሆን እንዳልቀረ እየተናገሩ ይገኛል።
አበት ላይ የተደረገው ውጊያ በልጅ እያሱ ኮር ስር ያሉት ክፍለ ጦሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ የጥምረት እምርታቸውን እያሳዩ እና ውጤታማ እየሆኑ እንደሆን ማረጋገጫ ነው:: በመሆኑም ከዚህ በላይ ስራ ለመስራት እና ጥምረታችንን ለማስተካከል እየሰለጠን እንዋጋለን እየተዋጋን አንሰለጥናለን የሚለውን መርህ እንከተላለን።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ይቀጥላል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የልጅ እያሱ ኮር የህዝብ ግንኙነት
መስከረም 7/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በተማሪዎች ላይ የታቀደው ሴራ! (አጋሩት)
ዘንድሮ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከ90% በላይ የሆነው ተማሪ ለዚያውም ገበሬና ድሃ ከሚማርባቸው የመንግሥት ት/ት ቤቶች ወድቋል ተብሏል። ይህ የሆነው በዋናነት ትምህርቱ ከብዶ ፈተናው እጅግ አስቸጋሪ ሆኖ አይደለም። ሙሉ በሙሉ ተማሪ ያሳለፉ ት/ት ቤቴችም አሉ።
የሥርዓቱ ዋናው ሴራ የብዙ የድሃና የገበሬ ልጆችን ሆን ብሎ ውጤታቸውን በማበላሸት በምሬትና ተስፋ በመቁረጥ ወይም አማራጭ በማጣት ወደ ውትድርና ይገቡልኛል ብሎ በማሰብ ነው።
ይህን ተገንዝባችሁ ውጤት ያልመጣላችሁ ወጣቶች ይህ የሆነው በእናንተ የችሎታ ማነስ ወይም የክሂሎት መቀነስ ሳይሆን አገዛዙ ባዘጋጀው የጥፋት ድግስ አማካኝነት መሆኑን አውቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ። ተናዳችሁ ተታላችሁ ወደ አልሆነ ውሳኔ እንዳትገቡ። ወላጆችም ልጆቻችሁን ጠብቁ።
ሥርዓቱን ታገሉ። ይህ ሥርዓት እያለ እንኳን ተምሮ ጨርሶ ሥራ ይዞ መኖር በጥሩ ሥራ ላይ ያሉትም ሥራቸውን እየተነጠቁ በእስርና በችግር እየማቀቁ ነው። ይህ ሥርዓት ሳይገረሰስ፣ነግዶ ማትረፍ፣ ሠርቶ ማረፍ፣ ተምሮ ህልምን ማሳካት በውጤትና በሥራ መርካት አይኖርም። ወጣቶች ሴራውን እወቁበት እንዳትታለሉ። ወደ ሞተው መከላከያ እንዳትቀላቀሉ። በድሃውና በገበሬው ላይ የተዘመተበት ዋናው ሴራ ይህ ነው።
ነገ ሌላ እድል፣ ሌላ ቀን ነው። በርቱ!
አስቲበል ዘርይሁን አለሙ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
