uk
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Відкрити в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Показати більше
3 222
Підписники
+2224 години
+2707 днів
+65730 днів
Архів дописів
የብልፅግና አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን ግፍ እና በመረዳት ከህዳር 10/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም 77 የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክ/ጦር ተቀላቅለዋል። ‎ ‎1ኛ. ዘመነ ወርቁ ይበላል  መኬ ‎2ኛ.ሙሉቀን ንጉስ          መኬ ‎3ኛ. አንደበት ሞላ          ሚኒሻ ‎4ኛ. ዘነበዉ ደሴ            ሚኒሻ ‎5ኛ. በላይነህ ካሳ           መኬ ‎6ኛ. ደመቀ አሰፋ            መኬ ‎7ኛ. አዲሴ ያዜ               መኬ ‎8ኛ. ጊዜአለው ክንዱ       መኬ ‎9ኛ.መንግስቱ በላቸው     ሚኒሻ ‎10ኛ. አየነው እንዳይፈር   መኬ ‎11ኛ. አለበል አምሳሎ     መኬ ‎12ኛ. ወንዱ አንተ            መኬ ‎13ኛ. ሀብታሙ ፀጋው      መኬ ‎14ኛ.መንግስቱ በላቸው   ሚኒሻ ‎15ኛ. እሱባለው ደርጀው   ሚኒሻ ‎16ኛ. ዘሩ ባዩ                 ሚኒሻ ‎17ኛ. አለወንድ ተሜ       መኬ ‎18ኛ. ታዘብ ሞገስ          መኬ ‎19ኛ.አበራ ጫልቂሳ       መኬ ‎20ኛ.ሞላልኝ መልካም    መኬ ‎21ኛ.አማኑኤል የሽዋስ    መኬ ‎22ኛ.ነፃነት አበበ            መኬ ‎23ኛ.ማሩ ውለተው         መኬ ‎24ኛ.ዮኋንስ ምስጋነው    መኬ ‎25ኛ.ግዛቸው ክንፉ         መኬ ‎26ኛ.ደሳለኝ ደሞዝ         መኬ ‎27ኛ.ብርሀኑ ጥላሁን      መኬ ‎28ኛ.ሞሀበው እንዳልኬ  መኬ ‎26ኛ.ሞገስ ዳዊት           መኬ ‎27ኛ.ሞላልኝ ይበን          መኬ ‎28ኛ.ይበልጣል አዱኛው  መኬ ‎29ኛ. ሞላልኝ                  መኬ ‎30ኛ.መስፍኔ መለሰ        መኬ ‎31ኛ.ፅሃው አለባቸው       ሚሊሻ ‎32ኛ.ዳኔል ዋለ                መኬ ‎33ኛ.ጌትነት ፀጋው           መኬ ‎34ኛ.ስጦታው መሌ          መኬ ‎35ኛ.እሸት ይመር             መኬ ‎36ኛ. በልስቲ ጋሻው          ፓራ ኮማንዶ ‎37ኛ.10 ዓለቃ አሰግድ አስጠራው  መኬ ‎38ኛ.አክሊሉ ባይነስ          መኬ ‎39ኛ. ደጓለ ታደሰ               ፓራ ኮማንዶ   ‎40ኛ. ኤሊያስ ጫሌ አዳነ   መኬ ‎41ኛ.ባንቴ ጌታቸው            ሚሊሻ ‎42ኛ.አይዋ አልማው           ሚሊሻ ‎43ኛ. ከድር አብዲ             መኬ ‎44ኛ.ገመቹ ገመዳ            መኬ ‎45ኛ. ሀይሉ ሙንየ እንግዳ  መኬ ‎46ኛ. ምኒችል ቡችል          ሚሊሻ ‎47ኛ. ጌታው መሌ             ሚሊሻ ‎48ኛ. ታደሰ ደሴ                ሚሊሻ  ‎49ኛ. ዛኪር ንጋቱ               መኬ ‎50ኛ. ገረመው ለሙ           መኬ ‎51ኛ.መሀመድ ደምሴ        መኬ ‎52ኛ.ቢኒያም ግዛቸው        መኬ ‎53ኛ. ይበልጣል አይዋ       ሚኒሻ ‎54ኛ. አቃተ አስረስ            ሚኒሻ  ‎55ኛ. እያዩ መሰረት           ሚኒሻ    ‎56ኛ. ንጉሱ ደመቀ            ሚኒሻ  ‎57ኛ. ይላቅ ወንዳለ           መኬ ‎58ኛ. ይልቃል አበጀ           መኬ ‎59ኛ.ክንዱ አማኑኤል         መኬ ‎60ኛ.10 አለቃ እሱባለው    መኬ ‎61ኛ.ጂብሪል አህመድ       መኬ ‎62ኛ.አቡ ጉልቱ                 መኬ ‎63ኛ.ንጉሴ ቀቡ                መኬ ‎64ኛ. ታምሩ እማኝ             መኬ ‎65ኛ. ይሁኔ ውዱ              ሚኒሻ ‎66ኛ. እሸቱ አለማየሁ         ሚኒሻ ‎67ኛ. መሰረት በልስቲ        ፓራ ኮማንዶ ‎68ኛ. ታሪኩ በለይ             ሚሊሻ ‎69ኛ. አራገው ደጀኔ            መኬ ‎70ኛ. ደሳለኝ አባቴነህ         ፓራ ኮማንዶ ‎71ኛ. መላኩ አያሌው         ሚኒሻ ‎72ኛ. ደስታው መንበሩ        ሚሊሻ ‎73ኛ. ውዱ ውል                ሚሊሻ ‎74ኛ.ተጎዳ ሰውነት             ሚሊሻ ‎75ኛ.የቻለ ፍሬው               ፓራ ኮማዶ ‎76ኛ. ታደሰ ቢተው             ፓራ ኮማንዶ 77ኛ. ኮንስታብል ሀብታሙ ደስአለኝ የተባሉ የፖሊስ እና ስማቸው ያልተዘረዘሩ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት በቅርብ ቀን የአማራ ትግል ወደ አንድ መምጣቱን በመገንዘብ የአገዛዙ ሰራዊት በጅምላ እየተናደ መሆኑንን እና አገዛዙ በሀገር መስራቹ የአማራ ህዝብ ላይ ከባድ ወንጀሎችን እየሰራ መሆኑን ክ/ጦሩን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ኃይሎች አሳውቀዋል። እራሱን መንግስት አድርጎ የሚንቀሳቀሰው አሸባሪው፣ ዘራፊው፣ ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ ቡድን ለሰራዊቱ የሚሰጠው ትዛዝ ሀገር የሚያፈርሱ፣ አንዱን ብሔር ከአንዱ ብሔር የሚያጋጩ ትዛዞች እንደሚሰጣቸው በግልፅ አስረድተዋል። ይህ አገዛዝ በዚህ ሰዓት ሀገር የመምራት አቅም እንደሌለው ዜጎች በገዛ ሀገራችው በሰላም ወጥተው በሰላም እንዳይንቀሳቀሱ የጦርነት ጉሰማ፣ የሀይማኖት ግጭቶት፣ የብሔር ግጭት የመሳሰሉት ነገሮች ላይ ብቻ ተጠምድ ሀገር ለመበታተን ተልዕኮ ይዞ እንደሚሰራ ከመከላከያ፣ ከሚሊሻ፣ ከአድማ ብተና፣ ከፖሊስ ተቋም የወጡ የአገዛዙ ሰራዊት አባሎች በሰፊው አስረድተዋል። የአገዛዙ ሰራዊቱ አባላት በአገዛዙ ተስፋ መቁረጣቸውን የአማራ ህዝብም የኢትዮጵያ ህዝብም በአማራ ፋኖ ተስፋ ማድርግ እንዳለበት በፋኖ የተረፈው የአገዛዙ ሰራዊት በጅምላ እየከዳ እንደሚገኝ 64ኛ ክፍለ ጦር የተቀላቀሉት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አሳውቀዋል። በመከላከያ ተቋም ውስጥ የአማራ፣ደቡብ፣ሱማሌ እና አፋር የሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በብሄራቸው ብቻ ተለይተው ከፍተኛ ድብደባ እና ብዙ ግፎች ይፈፀማሉ። የመከላከያ ቁመና የደከመነ ነው። መከላከያ የሞተ ቁመና ነው ያለው። የመከላከያ ሰራዊት ተበትኖል። በስነልቦና እና በስሜት በጀግንነት እየተጎዳ ነው ያለው። መከላከያ ህዝቡን በሙሉ እየጎዳ ነው ያለው። ይህ ሁሉ የሚሆነው መከላከያ ህዝቡን ከማገልገል ይልቅ ለግለሰብ ቁማርተኛ ፖለቲከኞች ቅጥረኛ ሆኖ ህዝቡ ላይ ብዙ ግፎችን እነፈፀመ ይገኛል። አማራ ክልልን ለመውረር የገበው ዘራፊ ሰራዊት ፋኖን ገጥሞ ማሸነፍ የሚችል ሰራዊት አይደለም። የፋኖ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር የሚስከብር የውጭ ወራሪን የሚጠብቅ ጀግና ሰራዊት መኖሩን ለህዝባችን እና ለትግሉ ደጋፊ በሙሉ ይድርስ ብለዋል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!                የካቲት 08/2018 ዓ.ም አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በአድማ ብተና ቁስለኞች ሲጥለቀለቅ በሊባኖስ ግምባር 206ኛ ኮር ከ45 በላይ የጠላት ኃይል ደምስሷል መጋቢት 8/2018 ዓ.ም ======================================= ጀብደኛው 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማ በቅርብ እርቀት ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5:00 በአደረገው ትንቅንቅ በሊባኖስ ግምባር ከ45 በላይ የአድማ ብተና አባላት ተደምስሰዋል። በአልተጠበቀ ሰዓት በጠላት ላይ ምህረት የለሽ ጥቃት የፈፀመው 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጠላትን ሲረፈርፍ ያረፈደ ሲሆን አስደናቂ ጀብድ መፈፀሙ ታውቋል። በመድፍ ፣ በዙ-23 እና ሞርተር የታገዘ ውጊያ በመክፈት ራሱን የተከላከለው የአረመኔው ሰራዊት 45 አስክሬን ተሸክሞ ከ25 በላይ ቁስለኞችን በማንሳት ደብረ ማርቆስ ከተማ ተደብቋል። ከጠዋቱ ጀምሮ በቁስለኞች የተጥለቀለቀው የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በተለይም የፅኑ ህሙማን ክፍል በአድማ ብተና ቁስለኞች በመሞላቱ ለማህበረተሰቡ አገልግሎት አቁሟል፣             ፍሬ ሰናይ ወርቁ                      እና               ሻንበል ተሻለ  በሆስፒታሉ እያጣጣሩ ከሚገኙት መካከል የሚገኙ ሲሆን አራት ከፍተኛ ቁስለኞች ወደ ጦር ኃይሎች ሪፈር ተልከዋል ቀላልና መካከለኛ ቁስለኞች ደግሞ በሰራዊቱ ካምፕ እየታከሙ ነው ። እስከ አሁኑ ስዓት ድረስ በቀዶ ጥገና  ከሚያክሙ ዶክተሮች ውጭ በሆስፒታሉ ግቢ የሚንቀሳቀሱት ቁስለኞችን የሚጠብቁ የጠላት ሰራዊት ብቻ ሲሆኑ ሆስፒታሉ በአገዛዙ ወታደሮች ዙሪያውን እየተጠበቀ ይገኛል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት ሚያዝያ 2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) Amhara Fano National Movement (AFNM): አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ⚠️ ​የድሮን ቅኝት በሸዋ ይፋት ቀጠና ተሬ፣ ቀወት፣ ባሸና አካባቢው አሁን ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ እየተደረገ ይገኛል‼️ ልዩ የቴሌግራም ቻናል ጥቆማ‼️ ለፈጣንና ወቅታዊ  ተዓማኒ የግንባር ዉሎ  መረጃዎችን  ለማግኘት የተራራው ሚድያ የቴሌግራም  ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇 እናመሰግናለን https://t.me/fanoiswinnerlogo21 የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በአድማ ብተና ቁስለኞች ሲጥለቀለቅ በሊባኖስ ግምባር 206ኛ ኮር ከ45 በላይ የጠላት ኃይል ደምስሷል መጋቢት 8/2018 ዓ.ም ======================================= ጀብደኛው 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማ በቅርብ እርቀት ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5:00 በአደረገው ትንቅንቅ በሊባኖስ ግምባር ከ45 በላይ የአድማ ብተና አባላት ተደምስሰዋል። በአልተጠበቀ ሰዓት በጠላት ላይ ምህረት የለሽ ጥቃት የፈፀመው 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጠላትን ሲረፈርፍ ያረፈደ ሲሆን አስደናቂ ጀብድ መፈፀሙ ታውቋል። በመድፍ ፣ በዙ-23 እና ሞርተር የታገዘ ውጊያ በመክፈት ራሱን የተከላከለው የአረመኔው ሰራዊት 45 አስክሬን ተሸክሞ ከ25 በላይ ቁስለኞችን በማንሳት ደብረ ማርቆስ ከተማ ተደብቋል። ከጠዋቱ ጀምሮ በቁስለኞች የተጥለቀለቀው የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በተለይም የፅኑ ህሙማን ክፍል በአድማ ብተና ቁስለኞች በመሞላቱ ለማህበረተሰቡ አገልግሎት አቁሟል፣             ፍሬ ሰናይ ወርቁ                      እና               ሻንበል ተሻለ  በሆስፒታሉ እያጣጣሩ ከሚገኙት መካከል የሚገኙ ሲሆን አራት ከፍተኛ ቁስለኞች ወደ ጦር ኃይሎች ሪፈር ተልከዋል ቀላልና መካከለኛ ቁስለኞች ደግሞ በሰራዊቱ ካምፕ እየታከሙ ነው ። እስከ አሁኑ ስዓት ድረስ በቀዶ ጥገና  ከሚያክሙ ዶክተሮች ውጭ በሆስፒታሉ ግቢ የሚንቀሳቀሱት ቁስለኞችን የሚጠብቁ የጠላት ሰራዊት ብቻ ሲሆኑ ሆስፒታሉ በአገዛዙ ወታደሮች ዙሪያውን እየተጠበቀ ይገኛል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት ሚያዝያ 2018 ዓ.ም

አስቸኳይ ⚠️ የጥንቃቄ መልዕክት ⚠️ ​የድሮን ቅኝት በሸዋ ይፋት ቀጠና ተሬ፣ ቀወት፣ ባሸና አካባቢው አሁን ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ እየተደረገ ይገኛል። ለአናብስቶች ሸር ሸር ሸር
አስቸኳይ ⚠️ የጥንቃቄ መልዕክት ⚠️ ​የድሮን ቅኝት በሸዋ ይፋት ቀጠና ተሬ፣ ቀወት፣ ባሸና አካባቢው አሁን ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ እየተደረገ ይገኛል። ለአናብስቶች ሸር ሸር ሸር

ሰበር ዜና! ከሰቆጣ በቅርብ ርቀት ፋኖ በወሰደው እርምጃ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮችን ደምስሶ አንድ ብሬንና 10 ክላሽንኮቭ መሣሪያዎችን ማርኮ ታጠቀ! ፋኖ በጥቂት የሰው ኃይል ተጠቅሞ ባካሄደው በዚህ
ሰበር ዜና! ከሰቆጣ በቅርብ ርቀት ፋኖ በወሰደው እርምጃ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮችን ደምስሶ አንድ ብሬንና 10 ክላሽንኮቭ መሣሪያዎችን ማርኮ ታጠቀ! ፋኖ በጥቂት የሰው ኃይል ተጠቅሞ ባካሄደው በዚህ ስልታዊ ማጥቃት ከተደመሰሱ ወታደሮች በተጨማሪ አራት ወታደሮችንና ገዢ ወታደራዊ ስፍራዎችን በቁጥጥሩ ስር አውሏል። ኦፕሬሽኑ የተካሄደው ከሰቆጣ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ሲሆን፡ በአሁን ሰዓት በሰቆጣ የሚገኙ ካድሬዎችና የአገዛዙ ምንጣፍ ጎታች ወታደራዊ አዛዦች ድንብርብራቸው ወጥቷል

የአድማ ብተና ጋንታ መሪ ፋኖን ተቀላቀለ። ============================= ሚያዚያ 8/2018/ዓ.ም ከባህረዳር ከተማ አፍንጫ ስር ከምትገኘው ዘንዘልማ ከተማ ከቀበሮ ጉድጓድ ከመሸገው
የአድማ ብተና ጋንታ መሪ ፋኖን ተቀላቀለ። =============================     ሚያዚያ 8/2018/ዓ.ም ከባህረዳር ከተማ አፍንጫ ስር ከምትገኘው ዘንዘልማ ከተማ ከቀበሮ ጉድጓድ ከመሸገው የአገዛዙ ታጣቄ ሃይሎች ጋር የነበረው የአድማ ብተና መሪ የነበረው የአብይ አህመድ አሊ የሚፈፅመውን ግፍ እና ጭፍጨፋ በመቃወም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ታሪካዊቷን ጉና ክፍለ ጦርን ተቀላቅሏል። ✔️ ሲኖር ጫኔ = የአድማ ብተና ጋንታ መሪ ክላሽ ኮቭ በመያዝ የፋኖን አባላትን ተቀላቅሏል።    ህልውኖችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ሰ/አ/ቀ/በላይ ዕዝ ሜ/ጀ/ውባንተ አባተ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል ፋኖ መምህር ያሬድ ገደፍው የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይወዳጁ 👇

የአገዛዙ ኃይል በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ባለው ግፍ ምክንያት ፋኖን እንድንቀላቀል አድርጎኛል። ይህ ስረዓት ንፁሃንን ይረሽናል፣ ሴት ይደፍራል፣ የንፁሃንን ሀብት ንብርት ይዘርፋል፣የንፁሀንን ሀብት ንብረት  ያወድማል። እኛ እንዲህ አይነት ድርጊት የሚፈፅሙ ፀር አማራ የሆኑ ኃይሎችን ለመፋለም ከእነ ሙሉ ትጥቃችን በመውጣት ፋኖን ተቀላቅለናል ኮንስታብል ሀብታሙ ደስአለኝ።

#ከተማዋ_በቁጥጥር_ስር_ዋለች‼️ ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 33ኛ ክፍለ ጦር #ልጓማ ከተማን ተቆጣጠሩ‼️ ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 33ኛ ክፍለ ጦር ሰሞኑን ለተከታታይ ቀናቶች ተጋድሎ በማድረግ በርካታ
#ከተማዋ_በቁጥጥር_ስር_ዋለች‼️ ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 33ኛ ክፍለ ጦር #ልጓማ ከተማን ተቆጣጠሩ‼️ ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 33ኛ ክፍለ ጦር ሰሞኑን ለተከታታይ ቀናቶች ተጋድሎ በማድረግ በርካታ የፋሽስቱን ጥምር ዙፋን ጠባቂ ወታደር በመደምሰስ ዛሬ ሚያዚያ 8/2018 ዓ.ም ልጓማ ከተማን ተቆጣጥረዋል:: 33ኛ ክፍለ ጦር በተጋድሎው ያስመዘገቡትን ድል በዝርዝር ይዘን እንመለሳለን! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ ሚያዚያ 8/2018 ዓ.ም 08/ዐ8/2018 ዓ.ም

ዳስ ጣል ( አንሳው ) 🔥 ለውስጤ ሃዘን ለቅሶ ሰው አይችልህ ደርሶ አለ ጊዜ ገና ነው እያልኩት እራሴን በደልኩት ለካ እንዲህ ነው ማለቅ እህ እያሉ ነዶ ሀገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሄዶ።*2 ዳስ ጣል ዳስ ጣል አክሱም ላሊበላን በአንድ አለት አፅንቶ አልራመድ አለ ሀገር ተለያይቶ፣ ምሰሶው ዘመመ ጣራውም ያፈሳል ሀገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል *2 ባሳደገኝ ቀየ ባደኩበት መንደር፡ ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሀገር፣ ያቆምኳትን ሀገር ተፈትኜ በእሳት እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራየን ላንሳት። አባይ ለዘዴው በአፍ ይቀድማል አምኖ መከዳት እንዴት ያማል! ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት እንዴት ይችላል ዝም ማለት? ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ የራሴን ጩኸት ተነጠቅኩኝ ተጣላሁና ከወንዜ አድባር እንዴት ልታረቅ ከራሴ ጋር አዲስአበባ አዶ ሸገሩ እንኳን ሸገሩ የሁሉ አይደል ወይ ሞላው ሀገሩ በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር😭 ባቆሙት ሀገር ጀግኖች በአንድነት በአርበኝነት እንዴት ይገፋ ኢትዮጵያዊነት *4 ኧረ ጎራው ጀግኖች ሞተውላት በመርዝ ጋዝ ነፍረው ተንገብግበው በእሳት ዘመን ተገላብጦ እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራየን ላንሳት*2 የኢትዮጵያ አርበኞች የጥንት አርበኞች እነ አናብስቱ ሲረገጥ ባንዲራው ገና አሁን ሞቱ። ካለበታው ሲሆን ወርቅ አይደለም ዝምታ ለበግም አልበጃት አስራ ሁለት ሆና አንድ ነብር ፈጃት። ኧረ ጎራው ተው ተው ተው ዳስ ጣል ልቤ ዳስጣል ከዚህ በላይ ሀዘን ከዚህ በላይ መርዶ ከወዴት ይመጣል። ፍቅርን ብየ እንጂ ተግቼ ለሰላም እኔስ መታገሴ መች ከሀገር ይበልጣል እኔስ አንድ ነፍሴ። ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን ምጥ አታስተምር ልጅ እናቷን! ወይድ አታስቆጥረኝ ማንነቴን እኔ አውቀው የለም ወይ ደም አጥንቴን! ወይድ አንተ ላንሳበት ባንዲራየን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማየን! ባንዲራየን አንሳው ባንዲራየን አንሳው

የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በአድማ ብተና ቁስለኞች ሲጥለቀለቅ በሊባኖስ ግምባር 206ኛ ኮር ከ45 በላይ የጠላት ኃይል ደምስሷል‼️ መጋቢት 8/2018 ዓ.ም ============================== ጀብደኛው 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማ በቅርብ እርቀት ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5:00 በአደረገው ትንቅንቅ #በሊባኖስ_ግምባር ከ45 በላይ የአድማ ብተና አባላት ተደምስሰዋል። በአልተጠበቀ ሰዓት በጠላት ላይ ምህረት የለሽ ጥቃት የፈፀመው 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጠላትን ሲረፈርፍ ያረፈደ ሲሆን አስደናቂ ጀብድ መፈፀሙ ታውቋል። በመድፍ ፣ በዙ-23 እና ሞርተር የታገዘ ውጊያ በመክፈት ራሱን የተከላከለው የአረመኔው ሰራዊት 45 አስክሬን ተሸክሞ ከ25 በላይ ቁስለኞችን በማንሳት ደብረ ማርቆስ ከተማ ተደብቋል። ከጠዋቱ ጀምሮ በቁስለኞች የተጥለቀለቀው የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በተለይም የፅኑ ህሙማን ክፍል በአድማ ብተና ቁስለኞች በመሞላቱ ለማህበረተሰቡ አገልግሎት አቁሟል፣             ፍሬ ሰናይ ወርቁ                      እና               ሻንበል ተሻለ  በሆስፒታሉ እያጣጣሩ ከሚገኙት መካከል የሚገኙ ሲሆን አራት ከፍተኛ ቁስለኞች ወደ ጦር ኃይሎች ሪፈር ተልከዋል ቀላልና መካከለኛ ቁስለኞች ደግሞ በሰራዊቱ ካምፕ እየታከሙ ነው ። እስከ አሁኑ ስዓት ድረስ በቀዶ ጥገና  ከሚያክሙ ዶክተሮች ውጭ በሆስፒታሉ ግቢ የሚንቀሳቀሱት ቁስለኞችን የሚጠብቁ የጠላት ሰራዊት ብቻ ሲሆኑ ሆስፒታሉ በአገዛዙ ወታደሮች ዙሪያውን እየተጠበቀ ይገኛል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት 08/ዐ8/2018 ዓ.ም

ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነዉ እዝ አፄ አምደፅዮን ኮር ወንድማማቾቹ 7 ለ70 እና ራንቦ ክፍለጦር በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ መናገሻ ደብረብርሃን ቅርብ እርቀት ላይ የአገዛዙን አየር ወለድ ኮማንዶ በደፈ
+1
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነዉ እዝ አፄ አምደፅዮን ኮር ወንድማማቾቹ 7 ለ70 እና ራንቦ ክፍለጦር በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ መናገሻ ደብረብርሃን ቅርብ እርቀት ላይ የአገዛዙን አየር ወለድ ኮማንዶ በደፈጣና በጨበጣ ውጊያ እያደቀቁት ሲሆን ጠላትም ሙትና ቁስለኛውን በ2 ፓትሮል ወደ ደብረብርሃን አንስቷል❗️ ሚያዚያ 8/2018 ዓ.ም

የቴዲ አፍሮ “ዳስ ጣል”፦ የሀገር ለቅሶ፣ የኅሊና ቁስልና የነፃነት አዋጅ! ጥበብ የፖለቲከኞች ንግግር ሊገልጸው የማይችለውን ጥልቅ የሕዝብ ሕመም የመግለጽ መለኮታዊ ኃይል አላት። አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) “ዳስ ጣል” በሚለው አዲስ ነጠላ ዜማው፣ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር የተጋረደውን የሀዘን ድባብ፣ የተሰበረውን አንድነትና የጠፋውን የፍትሕ ጩኸት በሚቀሰቅስ መልኩ ተቀኝቶታል። ይህ ስራ ዝም ብሎ ሙዚቃ ሳይሆን፣ የቆሰለ ሕዝብ በራሱ ዜማ የሚያለቅስበት፣ የሚሞግትበትና ማንነቱን ዳግም የሚያውጅበት የታሪክ አካል ነው። “ሰው አይችልህ ደርሶ... ሀገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሄዶ?” የሚለው መክፈቻ፣ የግል ሀዘንና የሀገር ሀዘን ያላቸውን ልዩነት ያሳያል። ሰው ለግል ጉዳዩ ማልቀሻ ቦታ አይጠፋውም፤ ሀገር ስትፈርስና ሕልውናዋ አደጋ ላይ ሲወድቅ ግን ለቅሶው የሚቆምበትም ሆነ የሚረግጥበት መሬት ባዶ እንደሚሆን ይነግረናል። አክሱምና ላሊበላን በአንድ አለት ያጸና የታሪክ ሰንሰለት እያለን፣ ዛሬ ሀገር ለመራመድ መቸገሯን ሲገልጽ “ምሰሶው ዘመመ ጣራውም ያፈሳል” በማለት የሀገረ መንግሥቱ መዋቅር መበስበሱንና የመፈራረስ ስጋት ላይ መውደቁን በሥነ-ጥበባዊ ምስል ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። በገዛ ቀየው ባይተዋር ስለመሆን ሲቀኝ “ባሳደገኝ ቀየ ባደኩበት መንደር፣  ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሀገር” የሚለው ስንኝ፣ በዘርና በጎጥ ፖለቲካ ሳቢያ ዜጎች በማንነታቸው ምክንያት ከመኖሪያቸው የሚፈናቀሉበትንና በገዛ ሀገራቸው እንደ ስደተኛ የሚቆጠሩበትን መሪር እውነታ የሚያጋልጥ ነው። “አባይ ለዘዴው በአፍ ይቀድማል፣ አምኖ መከዳት እንዴት ያማል!” የሚለው ደግሞ፣ ሕዝቡ ለውጥና ሰላምን ተስፋ አድርጎ የሰጠውን እምነት፣ በምትኩ ግን መገለልና ክህደት ሲገጥመው የሚሰማውን የታላቅ ቁጭት መግለጫ ነው። ወርቅ አበድሮ አለት እንደመቀበል ያለ መከዳት በዝምታ የማይታለፍ ሕመም መሆኑን ይሞግታል። “ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ፣ የራሴን ጩኸት ተነጠቅኩኝ” የሚለው ስንኝ የዛሬውን የሀሳብ ነፃነት አፈናና የዜጎችን ድምፅ የማጥፋት ዘመቻ የሚገልጽ ነው። በተለይም ስለ አዲስ አበባ (አዶ ሸገር) ሲያነሳ “የሁሉ አይደል ወይ ሞላው ሀገሩ” በማለት የከተማዋን የሁላችንምነት ካረጋገጠ በኋላ፣ “መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር” ሲል ዛሬ እየተተገበረ ያለውን አግላይና ነጣጣይ ፖለቲካ በድፍረት ይነቅፋል። ጀግኖች በአርበኝነት ባቆሟት ሀገር ውስጥ ኢትዮጵያዊነት መገፋቱና ለጠላት ያልተንበረከከች ሀገር ዛሬ ባንዲራዋን እንድታቀርቅር መደረጓ የአርቲስቱን አንጀት ይበላዋል። ቴዲ ከለቅሶ ወደ ቆራጥነት ይሸጋገራል። “መች ከሀገር ይበልጣል እኔስ አንድ ነፍሴ” በሚለው ስንኝ፣ የሀገር ሕልውና ከግል ሕይወት በላይ መሆኑን እያወጀ፣ ለታሪክና ለማንነት የሚከፈለውን መሥዋዕትነት ያሳያል። “ምጥ አታስተምር ልጅ እናቷን” በማለት ለገዢዎች የሰጠው ምላሽ፣ የኢትዮጵያዊነትን ምንነት ማንም ሊያስተምረን እንደማይችልና ማንነታችን በደማችን ውስጥ ያለ ሕያው እውነት መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው። “ባንዲራየን አንሳው” የሚለው ተደጋጋሚ ጥሪው ደግሞ፣ የተረገጠውን ክብር፣ የታሪክ አሻራንና የተነጠቀውን ማንነት ዳግም የማስመለስ የነፃነት አዋጅ ነው። በአጠቃላይ “ዳስ ጣል” የኢትዮጵያ ወቅታዊ ነጸብራቅ ነው። ይህ ስራ ለሀገር ለቅሶ ብቻ ሳይሆን፣ የተኙትን የሚቀሰቅስ፣ የተገፉትን የሚያጽናና እና በእውነት ላይ የቆመ ትውልድ ማንነቱን ዳግም እንዲያነሳ የሚያደርግ የጥበብ ክንድ ነው። እናመሰግናለን።

ባህርዳር 06 ቀበሌ ምንድን ነው የተፈጠረው ? አንድት እህታችን ባህርዳር 06 ቀበሌ መኳንንት ስለሽ ሆቴል ትሰራ ነበር ። ትናንት ጉልበተኛ አስገድዶ በመድፈር ገd ሏታል ተብሏል ። ቀብሯም እንደተፈ
+1
ባህርዳር 06 ቀበሌ ምንድን ነው የተፈጠረው ? አንድት እህታችን ባህርዳር 06 ቀበሌ መኳንንት ስለሽ ሆቴል ትሰራ ነበር ። ትናንት ጉልበተኛ አስገድዶ በመድፈር ገd ሏታል ተብሏል ። ቀብሯም እንደተፈፀመ ነው መረጃ የደረሰኝ ። ይህ እየሆነ ያለው ባህርዳር 06 ቀበሌ ነው ። ደፍሮ ገdላት የሟች ፎቶ ግራፍ አብሬ አስቀምጫለሁ ። ግለሰቡ የአማራ አድማ ብተና አመራር ሲሆን ስሙም ያምራል ይባላል !! ይህ ከሰባዊነት ያፈነገጠ ተግባር የተፈፀመው በቁኑ 8:00 ላይ ነው ብለዋል ።

ድምፃዊ ዳኜ ዋለ ነኝ :- "ቴዲ አፍሮ የሁላችንም የዩኒቨርስቲ መምህር ነው። ድምፃዊ ዳኜ ዋለ ነኝ፤ እንግዲህ ሁላችንም ነገ ስምንት ሰዓትን በጉጉት እየጠበቅን ነው። ክቡር ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን (
ድምፃዊ ዳኜ ዋለ ነኝ :- "ቴዲ አፍሮ የሁላችንም የዩኒቨርስቲ መምህር ነው። ድምፃዊ ዳኜ ዋለ ነኝ፤ እንግዲህ ሁላችንም ነገ ስምንት ሰዓትን በጉጉት እየጠበቅን ነው። ክቡር ዶክተር ቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እንደ አጋጣሚ ሆኖ አዲስ ከሚመጣው ስራው ላይ የተወሰኑ ትራኮችን የመስማት ዕድል አጋጥሞኝ ነበር። በተለይ አንዷን ዘፈን 'ደግመህ ስማት' እያለኝ ሶስት አራት ጊዜ አድምጫታለሁ። ስሜቴን ነክታው እምባዬ እስኪመጣ ድረስ ነው ያደመጥኳት። ወንድማችን ቴዲም 'አብሽር! አብሽር!' ብሎኝ ወደ ጭዋታችን ቀጠልን ። እውነት ለመናገር እጅግ ድንቅ ስራ ነው ይዞ እየመጣ ያለው፤ ደግሞም ቴዲ ምን ዓይነት ጥበብ እንደሚሰራ ሁላችንም እናውቃለን። ቴዲ አፍሮ ለሁላችንም የዩኒቨርሲቲ መምህራችን ነው። * እንወድሃለን፣ * እናከብርሃለን! መልካም ዕድል ለነገው ዕለት፤ ሁላችንም ስምንት ሰዓትን በጉጉት እየጠበቅን ነው።" ©️ድምፃዊ ዳኜ ዋለ ነገን ጓጓሁ እኔም ጎበዝ