Chosen lights💒✨
Відкрити в Telegram
Mathew 5:16❤️🩹 Here is our discussion group👉 @chosenlightsct
Показати більше253
Підписники
+124 години
+67 днів
-530 днів
Архів дописів
አንተን የተራበ የሚጠግበው አንተን ነው
አንተን የተጠማ የሚረካው አንተን ነው
ፊትህን የፈለገ ሲያገኝህ ያርፋል
ፈልጎ ክብርህን በእጅህ መች ይረካል
አይደለሁም ሰነፍ ተመከርኩ በቃልህ
የውስጤን ረሃብ አይደፍነውም የእጅህ
ነፍሴን የምታረካ ሙላት ነህ የልቤ
የኑሮዬ ፍሰሃ የዕድሜ ልክ ሃሳቤ
የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል። - ቆላስይስ ሰዎች 3:10
የቀን መጨመሩ ልባችንን አያድስም፤ አዲስ ዓመት መግባቱም አሮጌ ባህሪያችንን በራሱ አያስወግድም። ይህ ዓለም ደግሞ እንደምናውቀው ክፉና ፈተና የበዛበት ነው፤ በመፅሐፍ ቅድስ ላይም እንዲህ ብሎ ተጠቅሶልናል "ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።" (ኤፌሶን 5:16)። ይህን ዓመት በራሳችን ላይ በምናውጀው ተስፋ ወይም “ይህ ዓመት የእኛ ዓመት ነው” በሚል ቅዠት አናሳልፈውም ምክኒያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠን ተስፋ የአንድ ዓመት ግብ ሳይሆን የሕይወታችን መሠረት ነው፤ በዚህ አመትም ይህን ማመንና መኖር ይሁንልን።
ስለዚህ እግዚአብሔርን በግል እንወቀው፤ ቃሉን እናንብብ፣ እንጸልይ፣ እናምልከው፣ እናገለግለው፤ በእምነታችንም በእውነት እንደግ እንብሰል። ወደ ቤተ ክርስቲያን እንሂድ፣ ከሌሎች አማኞች ጋር ሕብረት እናድርግ፣ እንማማር እና አብረን እናገልግል። ከምንም በላይ ክርስትና የአዲስ ሕይወት ጉዞ መሆኑን እንረዳ። መልካም አዲስ ሕይወት በክርስቶስ! አሜን ይባላል 🙏🏽
ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።— መጽሐፈ ምሳሌ 19:17 Amharic Bible Bot
ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።— ኦሪት ዘዳግም 33:26 Amharic Bible Bot
Repost from ꜱᴏʟɪɴᴀᴛꜱ ɴᴏᴛᴇ 🪶
ማኑሄ እግዚአብሔርን "ልጁን ስጠኝ" ብሎ አልጸለየም ልጁ እንዴት እንደሚኖር እንዲያስተምረው ጸለየ።ብዙ ጊዜ ትኩረታችን "እግዚአብሔር መቼ ይሰጠኛል? ላይ ይሆናል ማኑሄ ግን "ሲሰጠኝ እንዴት ልኖር?" ብሎ ጠየቀ።
የተስፋውን ቃል መቀበል ብቻ አይበቃም ተስፋውን የሚሸከም ማንነትም ያስፈልጋል።
አባት ሆይ...ከአንተ የሆነውን ነገር ከማግኘታችን በፊት ለመሸከም አዘጋጀን ከመክፈትህ በፊት አስተምረን....ከመስጠትህ በፊት አሳድገን።ከእሱ የሆነ በረከት በዘፈቀደ አይያዝም በተዘጋጀ ልብ ላይ ያርፋል።
ጌታ ሆይ ከአንተ የሆነውን ነገር እስከምንቀበል ድረስ በትዕግሥት የምጠብቅበትን ስትሰጠኝም በጥበብ የምንሽከመውን ጸጋ ስጠኝ።
Repost from 🥀
I don't like ekd mawtat mnamn like ametu sijemr htsan hogne rasu ekd alawetam yane enkuan zm bye new ahun gn egzabhern tamno menor is better bye slemamn malet gn i like it when i look back and all i see is እግዚአብሔር ያደረገልኝን ነገራት so yeaa here we goo🤍🌸🤎
አመቱ was kinda half half(let me explain)There was times that i was exhausted, frustrated, failed, lost hope, cried(alot from other past years), panicked, freaked out, scared and soon but yes there was also successful processes that made me happy, glad, full of joy, thankful, greatful mnamn. እግዚአብሔር በሁሉም ታማኝነቱን አሳየኝ።
So let me start form the miracles that God made me out
🤍 God made me out of 2 car accidents that was really close to death.
🤍 There was a situation i was about to be killed by person and God protected me( no need to mention the story).
🤍 Got really sick for 2 months straight and healed by prayer.
🤍 There was this common cold i used to get sick every summer so i struggle to serve kids but this year i was really free from it.
በዚ ሁሉ እግዚአብሔር ደግ እንደሆነ አሳየኝ
Let me pass to the things am excited abt🥹🤎
🌸 I got my own job with my own income.(Different jobs but satisfied by one- tutorial) .
🌸 I bought bzu things for my family( for each and every single one of them from the things they said it loud or their dream bcha i used the art of listening).
🌸 I got gift for my friends just like i planned.
🌸 I become consistent for 10 months on fundraising some amount of money for yeamlak ljoch foundation.
🌸 I paid my "asrat" every month ever since i start getting paid.
🌸 I Finished 10 books.
🌸 I Studied Genesis, Revelation, Hosea, Songs of Solomon, Hebrew( re-studying it), Luke, Exodus, Gelatias from bible.
🌸 I read(just read) Psalms, nehmiyah, Joshua, Ruth from bible
🌸 I celebrated our 3rd year with my kids
🌸 I served at 5 different churches and 3 organizations.
🌸 Our site reached over 2k kids and over 800 of them take Jesus as their saviour.
🌸 Prayers got answered( answers like yes, nope, wait).
🌸 Added 4 certificates to my certificate bag.
🌸 Got gifts from my kids( both whom i serve and tutor)
🌸 God showed me where he wants to find me and opened every door if am supposed to be there
🌸 God thought me so many things and that made me live and stay strong in every situation
🌸 God made me grow on understanding teenagers and helping them to grow wisely then judging them.
🌸 I saw genuinely made souls trying to make me happy and loved.
🌸 Created my own small circle so that i won't drained out of energy wastage in from friendships.
🌸 Learned to cut friendships off if am not valued back the way i do( so much peace)
🌸 God thought me me by my self couldn't forgive but by letting go things for him i can finally forgive and move on from the things that was once hard to be solved for me.
በዚ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም እንደሆነ አስተማረኝ
Let me lass to the things i failed
🤎 My grade ወደታች አደገ😭✋(ik this was my fault i think when my mind get too close with money i get to be careless for study so yes this is so my fault).
🤎 I failed to trust God on the days i was stressed, scared and doubted cause i was panicking like a person who forgot what God has done for her i doubted by saying "will God save me from this??" So yea i failed by not trusting him.
🤎 I did wrong things that i shouldn't have done. Those things have hurt ppl so i needed to be careful.
Maybe my failers are small in number but trust me they are the mainn onessss.
በዚህ ሁሉ ግን እግዚአብሔር የምህረት አምላክ እንደሆነ አስታወሰኝ።
Beka ehenn amet bemn tatekalyiwalesh btlugn " እግዚአብሔር ረዳኝ" bchegnaw melse yhonal enaaa ደግ፣ መልካም፣ መሀሪ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን።
Ezi dres metachu kanebe achu lmk react adrgu mnamn🥹🤎 lv u boo thank you for reading this all🫶
ጌታ ሊመጣ ካለው ጊዜ አንድ አመት ወደ ፊት እንኳን አቀረበን። መምጫው ቅርብ ነውና መቅረዛችንን እንሙላ፣ ዘይታችንንም እናዘጋጅ። ነቅታ ሙሽራዋን እንደምትጠብቅ ሙሽራ እንዲሁ ከፈዘዝንበት ነገራችን ነቅተን መጠበቅ ይሁንልን። መልካም አዲስ አመት። እኔም እወዳቹሀለው🤎
🌼 መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🌼
"ጕልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል፤ ምላስም ሁሉ በእኔ ይምላል፤ ብዬ በራሴ ምያለሁ፤ የማይታጠፍ ቃል፣ ከአፌ በጽድቅ ወጥቷል።"
— ኢሳይያስ 45:23
