𝐏𝐑𝐈𝐌𝐄 𝐓𝐎𝐏𝐔𝐏 🇪🇹
Відкрити в Telegram
🔥 PRIME TOPUP 🇪🇹 💎 Free Fire Diamonds & Weekly/Monthly ⚡️ Fast • Trusted • Affordable 💰 Best Prices in Ethiopia 📩 Order & Support: @PRIMET0PUP💎
Показати більше4 965
Підписники
-924 години
-837 днів
+64230 днів
Архів дописів
4 965
ሰላም ጓዶች!
ይህ ያውቃሉ?
የ telegram package
ካላችሁ
ለሀሉም ሶሻል ሚዲያ መጠቀም
የሚያስችል አንድ VPN ላሳያችሁ
ያለ ምንም ገደብ ( unlimited)
በመጀመሪያ BD net ብላችሁ ከplaystore አውርዱ ወይም
የአፑ ሊንክ👇🏿 https://play.google.com/store/apps/details?id=dastan.prince.bdfreevpn
👇🏻
በመቀጠል አንደኛው ሰንጠረዥ ላይ
telegram package
አድርጉት
ሁለተኛ ሰንጠረዥ Global normal
በሉት
በመጨረሻ Connect የሚለውን ተጫኑ
Processu be ምስል ☕👇🏻👇🏻👇🏻
4 965
ማያ ምንድነው? እንዴት እንጠቀም?
#ማያ ምርጥ ሀገርኛ የቪዲዮ ስትሪሚንግ ስሆን የራሱ የሆነ mayya app ም አለው እናም የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ፕሮግራሞች እንዲሁም የልጆች ፕሮግራሞችን ጨምሮ በርካታ የመዝናኛ እና የመረጃ አማራጮችን ይዞ ቀርቧል፡፡
#የማያ ጥቅል እንዴት እንገዛለን?
አገልግሎቱን ለመጠቀም የናንተ balance 5birr ሊኖረ ይገባል ፣ ወደ 863 ok ብለው መላክ ከዛ 2GB ማያ ጥቅል ይደርሳችዋል ። ይሄ ጥቅል የምቆየው ለ 24 hour ነው ፣ 24 hour ተጠቅማችው ከጨረሳችው በኋላ አገልግሎቱን ለማቋረጥ ከፈለጋችው 863 ላይ stop ብላችው መላክ ፣ stop ካላላችው በየ ቀኑ 5 birr ይቆርጥባችዋል ።
ቻናል ላይ የምለቀቀው MAYYA pkg file ጥቅሙ ምንድነው?
ይሄ የማያ file ልክ እንደ telegram PKG file ለሁሉም እንድያስጠቅመን ይሄም እንደዛው የገዛችውትን የ ማያ ጥቅል ለሁሉም እንድያስጠቅም ያረግልናል። ማለትም mayya ጥቅሉ ለራሱን መተግበርያ ብቻ ይሰራ የነበረውን ለሁሉም app እንድሰራልን ያረግልናል ።
ተጨማሪ ጥያቄ ያላችው @Neth10M ልትጠይቁን ትችላላችሁ ።🔥
Mayya app Playstore link 🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=et.mayya
#Share
https://t.me/ethiofreeNet10
