uk
Feedback
Biniyam Haile

Biniyam Haile

Відкрити в Telegram

Hello there! I am Biniyam, senior software engineer and top rated freelancer.

Показати більше
508
Підписники
Немає даних24 години
+37 днів
+230 днів

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
травень '25
травень '25
+9
в 0 каналах
квітень '25
+502
в 0 каналах
Get PRO
березень '250
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+7
в 3 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
10 травня+1
09 травня0
08 травня+1
07 травня+1
06 травня0
05 травня+2
04 травня+1
03 травня+1
02 травня0
01 травня+2
Дописи каналу
ከ Birhan Nega ጋር Mizan institute of technology ጥሩ ጊዜ ነበረን። Upwork, freelancing በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ አውርተናል። ሙሉ ቪዲዮ https://youtu.be/_F8e98VDSy4?si=xH07iIHoMD4eT8ej

2
ፕሮግራሚንግን ከ web development ለመጀመር ላሰባችሁ እነዚህን የትምህርት ቻነሎች ልጠቁማችሁ። 1) w3schools HTML, CSS, JavaScriptን ጨምሮ ሌሎች ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን በቀላሉ እንድትማሩ ያግዛችኋል። በተለይ ከvideo ይልቅ ማንበብ ለሚቀናችሁ በጣም ጥሩ ፕላትፎርም ነው። 2) freecodecamp በዌብሳይታቸው ላይ ብዙ ነፃ ኮርሶች አሉ። ቪዲዮ ቲቶሪያል ለሚቀናችሁ ደግሞ የዩቲዩብ ቻነሎቻቸው ላይ የተለቀቁ ብዙ ኮርሶች ስላሏቸው እዚያ ላይ መከታተል ትችላላችሁ። 3) supersimpledev በጣም ጥሩ የ HTML, CSS እና JavaScript ኮርሶች ያሉበት ቻነል ነው። ረዘም ባለ ሰዓት ብዙ ነገሮችን የሚያስተምር ስለሆነ ከታች ያስቀመጥኩላችሁን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸው ጥሩ ነው። https://youtu.be/G3e-cpL7ofc?si=YuO39RAcLJRDrbYa https://youtu.be/EerdGm-ehJQ?si=swbhpv7Vtk6Ozk9h በቀጣይ ስለ ሞባይል አፕሊኬሽንና backend development የሚያስተምሩ ኮርሶችን አጋራችኋለሁ። @bini_haile
979
3
ከምን እንጀምር? ፕሮግራሚንግ ለመጀመር ያሰቡ ሰዎች የመጀመሪያ ጥያቄ ነው። ብዙ መልሶች ቢኖሩትም በግሌ የተሻሉ ናቸው ብዬ የማምንባቸውን ስቴፖች ላጋራችሁ ወደድኩ። በመጀመሪያ ቀላል ከሚባሉ የ web development ቋንቋዎች ብትጀምሩ ፕሮግራሚንግን ወዳችሁት እንድትጀምሩት ያግዛችኋል። ከዚያ ባለፈ በየትኛውም ከኮዲንግ ጋር የተያያዘ ፊልድ ላይ ስትሰሩ እነዚህን basic የሚባሉ ነገሮች እንድታውቁ ይጠበቃል። በመጀመሪያ ከ HTML ጀምሩ። ቀላል ከመሆኑ በተጨማሪ በትንሽ እውቀት ብዙ የሚታይ ነገር ስለምትሰሩበት እንደመነሻ በጣም ጥሩ ነው። በመቀጠል ወደ CSS ሂዱ። ከ HTML አንፃር ትንሽ በዛ ያለ ጊዜ ይፈልጋል። CSS ላይ መሰረታዊ የሚባል እውቀት ከያዛችሁ በኋላ JavaScript ጀምሩ። JavaScript ከሁለቱ ጠጠር ያለ ቢሆንም የተሻለ እውቀት የምታገኙበት የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ነው። JavaScriptን በደንብ የተረዳ ሰው ሌሎች የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችንም ሆነ ፍሬምዎርኮችን ለመማር አይቸገርም። ከዚህ በኋላ የተወሰነ ጊዜ advanced CSS እየተማራችሁ እና ፕሮጀክቶችን እየሰራችሁ ብትቆዩ መልካም ነው። ከፕሮጀክቶቻችሁ በኋላ ፍላጎታችሁንና ችሎታችሁን ያማከለ path መምረጥ የሚያስችል እውቀት ይኖራችኋል። በ web development መቀጠል ካሰባችሁ እንደ React, Angular, Next የመሳሰሉ ፍሬምዎርኮችን ፣ backend developer ለመሆን ያሰባችሁ ደግሞ የተመቻችሁን server side ፍሬምወርክ መማርና መቀጠል ትችላላችሁ። በቀጣይ የተመረጡ መፅሐፍትና ቪዲዮዎችን አጋራችኋለሁ። @bini_haile
1 235
4
ተማሩ ፣ ለመማር እንዳሁን የተመቸ ጊዜ የለም ስንል እውነታችንን ነው። 2010 ላይ 5 ብር መግዛት የሚችለው 25MB ኢንተርኔት ብቻ ነበር ፣ አሁን በ 5 ብር 560MB መጠቀም ትችላላችሁ። ላፕቶፕ ባይኖራችሁ ነገሮች እስከሚስተካከሉ በሞባይል basic የሚባሉ ነገሮችን ማወቅ ትችላላችሁ። ChatGPT ና DeepSeekን የመሳሰሉ AIዎች ከዚህ በፊት አልነበሩም። ዌብሳይትና ሞባይል አፕሊኬሽኖች ያን ያህል ተጠቃሚ አልነበራቸውም ፣ ቢኖሩ እንኳን የክፍያ መንገዶች አልነበሩም። Remote job ያን ያህል አላደገም ነበር ፣ የኢትዮጵያ ካምፓኒዎች 50ሺ እና ከዚያ በላይ ለ ዲቨሎፐሮች መክፈል አልጀመሩም ነበር። ብዙ ብዙ ...። ዩቲዩብ ነፃ ነው ፣ በቴሌግራም ብዙ መፅሃፍትና ሙሉ ቲቶሪያሎች በነፃ ይለቀቃሉ ፣ 5ሚ ኮደር ኢኒሺየቲቭ ላይ በነፃ ተማሩ ተብሎ text ሳይቀር እየተላከ ነው። It is all up to you guys! @bini_haile
10 288
5
Clients should understand the value of well-written code and give developers the time to do it right. At the same time, freelancers need to know when to focus on clean code and when to just get things done. because not every project needs to be a textbook example of software design… If you don’t strike that balance, projects either fail or end up in production with “encoded” code 😅, soooo cryptic that even the person who wrote it has no clue what’s going on. Keep it clean, but keep it practical! @bini_haile
1 179
6
በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶችን በመስራት ሀብታም መሆን ይቻላል የሚለው ሀሳብ ብዙ ካምፓኒዎች ውስጥ ተቀጥሬ እስክሰራ ድረስ የሚገዛኝ ሃሳብ አልነበረም። 3ኛ አመት እያለሁ አንድ ካምፓኒ አንድ ፕሮጀክት እንድሰራለት በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ብር አቀረበልኝ። ፕሮጀክቱን ዴሊቨር እስካደርግ ድረስ ለእኔ ይኼን ያህል ከሰጡኝ እነሱ ምን ሊያተርፉ ነው እል ነበር። (ኢቭን ሼር የማገኝበትን እድል ሲያቀርቡልኝ አልፈልግም ብዬ ነበር) ፣ በኋላ ኢንቨስተሮች ጋር ሲደርስ ሚሊዮን ብሮችን የሚያስገኝ መሆኑን ተመለከትኩ። ከዚያ በኋላ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ ብዙ ገንዘብ የወጣባቸው ትልልቅ B2B እና B2C ፕሮጀክቶች ላይ የመስራት እድል ሲገጥመኝ ነው ችግሮችን መፍታት ምን ያህል ትልቅ ደረጃ ሊያደርስ እንደሚችል የገባኝ። በተለይ እንደኛ አገር ብዙ ህዝብ ባለበት አገር ዲጂታል መፍትኼዎች በጣም አዋጭ ናቸው። አንድ ቀላል ምሳሌ ላንሳ ፣ ካለን 120+ ሚሊየን ህዝብ 10 ሺህ ሰው በወር 100 ብር ሊከፍልበት የሚችል ችግር ፈቺ ሲስተም ይዞ የመጣ አንድ ሰው በወር Gross 1 ሚልየን ብር አገኘ ማለት ነው። ይኼ በጣም ቀላሉ ምሳሌ ነው በነገራችን ላይ :)
1 143