Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻
Відкрити в Telegram
Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻 💡This channel is created for Working on Tech, Sharing Faith and Hustle 👨🏾💻👩🏾💻✝️💪🏾🌟 💭 You are welcome to share your ideas through the community group 💁🏾♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃
Показати більше227
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-830 день
Архів дописів
Discipline: is the ability to stay focused on one thing for a long period of time.🗣 Guess who said it. @KiraFix_tech
🍀 New week has started
🫡 Let's all be disciplined and get things done!
@KiraFix_tech 🤝
Repost from N/a
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።
— 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:14
🎵 ለጌትነቱ
🎤 አዜብ ሀይሉ
አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x) (አሃሃሃሃ) ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ (አሃሃሃሃ) እርሱን ያመልካሉ (አሃሃሃሃ) ትዕዛዙን ይሰማል (አሃሃሃሃ) ንፋስ ማዕበሉ የሰማይ ሠራዊት የሚያውጁለት በጐነቱንና የርሱን ጌትነት (2x) አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x) (አሃሃሃሃ) ክብርን እንዲያወሩ (አሃሃሃሃ) ያበጃጀሃቸው (አሃሃሃሃ) የሚያሞጋግሱህ (አሃሃሃሃ) እንዴት ብዙ ናቸው አእላፋት በሰማይ እልፎች በምድር ድንቅ ነህ ይሉሃል አንተን እግዚአብሔር አእላፋት በሰማይ እልፎች በምድር ጌታ ነህ ይሉሃል አንተን እግዚአብሔር አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x) (አሃሃሃሃ) አፍ ያለው የሌለው (አሃሃሃሃ) መልእክት አለኝ ይላል (አሃሃሃሃ) የሰራኝ እግዚአብሔር (አሃሃሃሃ) ነው ብሎ ያወራል በግራና በቀኝ በሁሉም አቅጣጫ ፍጥረት የሚያወራው ያንተን ችሎት ብቻ በግራና በቀኝ በሁሉም አቅጣጫ ፍጥረት የሚያወራው ያንተን ስልጣን ብቻ አዝ፦ ለጌትነቱ ወሰን የለዉ ይህንን አምላክ ማን ልበለዉ በምንስ ቋንቋ ስለርሱ ላውራ ታምራቶቹን የፍቅሩን ሥራ (2x)🎧 I just can't stop listening to this song 🎵 🌟 The song መጋበዝ part was inspired by Tech World Channel 🙏🏾 @KiraFix_tech 🎧
🎵 We have got a መዝሙር ግብዣ "for you all with "lyrics 📋
🈸️ The lyrics were found from THIS app 🌟 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.safoapps.mezmurdebterlyrics
@KiraFix_tech 🎵
🌄 Good morning Achievers 👋🏾
Welcome to the Great Saturday 🪐
መዝሙረ ዳዊት 71፡ 5 አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፥ እግዚአብሔር ሆይ፥ ከታናሽነቴ ጀምረህ መታመኛዬ ነህና። 6 ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ ተደገፍሁ፥ ከእናቴም ሆድ ጀምሮ አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤ ሁልጊዜም ዝማሬዬ ለአንተ ነው። Psalms 71: 5 For you have been my hope, Sovereign LORD, my confidence since my youth. 6 From birth I have relied on you; you brought me forth from my mother’s womb. I will ever praise you.🛫 Wish you a happy, productive and adventurous day y'all ❤️ @KiraFix_tech ✨
✨ So what's up everybody ☺️
🎬 Somehow I have managed to upload second video on YouTube a week ago 🍀
❤️ Some people told me they liked the profile I have made for GitHub, and thought of making a video out of it ☺️
🔗 HERE is the link for the video 👉🏾 https://youtu.be/K1xksKNuhuA?list=PLl2g5ZlTdjs0w6QE-H5iE5pEbQvqZJFcP🖼 I have made a thumbnail for this one 😁 and got another experience in Adobe Premier Pro. 💁🏾♂️ Happy Times ⏳☺️ 🎬 @KiraFix_tech 🎬
🔆 Morning hustlers 👋🏾👋🏾
መዝሙረ ዳዊት 70፡ 4 የሚሹህ ሁሉ በአንተ ሐሤት ያድርጉ ደስ ይበላቸው፤ ማዳንህን የሚወድዱ ሁልጊዜ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይበሉ። Psalms 70: 4 But may all who seek you rejoice and be glad in you; may those who long for your saving help always say, "The LORD is great!"Good day 🫡 @KiraFix_tech 🔆
Are the so called "Remote" works posted on Reddit real❓
🤔 Has anybody tried them before?
@KiraFix_tech
🌄 Morning 👋🏾
♥️ We are at the start of a new week, may God bless our journey 🙏🏾 😊
መዝሙር 62: 1 ነፍሴ ለእግዚአብሔር የምትገዛ አይደለችምን? መድኃኒቴ ከእርሱ ዘንድ ናትና። 2 እርሱ አምላኬ መድኃኒቴም ነውና፤ እርሱ መጠጊያዬ ነው፥ እጅግም አልታወክም። Psalms 62: 1 For God alone, I patiently wait; he is the one who delivers me. 2 He alone is my protector and deliverer. He is my refuge; I will not be upended.@KiraFix_tech ❤️
⚫️ God, lights out in the middle of a live hackathon coding 😭😭
😭 What is wrong with this company⁉️ ( I don't want to call the name) 😭😭
⚫️ @KiraFix_tech ⚫️
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
