uk
Feedback
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻

Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻

Відкрити в Telegram

Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻 💡This channel is created for Working on Tech, Sharing Faith and Hustle 👨🏾‍💻👩🏾‍💻✝️💪🏾🌟 💭 You are welcome to share your ideas through the community group 💁🏾‍♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃

Показати більше
227
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-830 день
Архів дописів
photo content
+1

ሁላችሁም ሰላም ይብዛላችሁ። 🕊 ዛሬ ስለ ፋይል ሲስተም እናያለን። 📁 ፋይል ሲስተም ማለት የተለያዩ ስማርት ኦብጀክቶች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ፋይሎቹ የሚቀመጡባችው ቦታዎች ላይ ለማደራጀት እና ለመቆጣጠር የሚጠቀሙበት መዋቅር ነው። በቀጣይ ስለፍላሽ (ዩኤስቢ ድራይቭ) ፋይል ሲስተም የምንመለከት ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ 🙌🏾 Peace be with everyone. 🕊 Today we are going to be looking at file system. 📁 A file system is a structure used by an operating system to organize and manage files on a storage device. Next we will explore the file system of USB drives. Stay Tuned 🙌🏾 Learn @KiraFix_tech 😃

በተመሳሳይ ኮምፒውተር ላይ ዊንዶውስ + v ብንጫን በስልክ ላይ ያለውን ክሊፕቦርድ ማግኘት እንችላለን። ክሊፕቦርዱን ከዚህ በፊት ተጠቅመንበት የማናውቅ ከሆነ "Turn on" የሚል በተን ይመጣለናል እ
በተመሳሳይ ኮምፒውተር ላይ ዊንዶውስ + v ብንጫን በስልክ ላይ ያለውን ክሊፕቦርድ ማግኘት እንችላለን። ክሊፕቦርዱን ከዚህ በፊት ተጠቅመንበት የማናውቅ ከሆነ "Turn on" የሚል በተን ይመጣለናል እሱን በመጫን ክሊፕቦርዱን ስራ ማስጀመር እንችላለን። ሞክሩት 👍🏾 In the same way, by pressing Windows + v on a computer, we can access the clipboard. If you haven't used the clipboard before, you will find a button that says "Turn on", by pressing the button clipboard will be activated from your computer. Give it a try 👍🏾 Learn @KiraFix_tech 😃

በስልካችን የምንጠቀምበት የነበረዉ ክሊኘቦርድ📋 ኮምፒዉተር ላይም ማግኘት እንደሚቻል ያዉቃሉ? ክሊፕቦርድ ምንድነዉ? ክሊፕቦርድ ኮፒ ያደረግናቸዉን ፅሁፎች ስብስብ በአንድ ላይ የሚያመጣልን ቦታ ነዉ:
+1
በስልካችን የምንጠቀምበት የነበረዉ ክሊኘቦርድ📋 ኮምፒዉተር ላይም ማግኘት እንደሚቻል ያዉቃሉ? ክሊፕቦርድ ምንድነዉ? ክሊፕቦርድ ኮፒ ያደረግናቸዉን ፅሁፎች ስብስብ በአንድ ላይ የሚያመጣልን ቦታ ነዉ:: Did you know the clipboard📋 which we used to access on our phone is also accessible on a computer? What is a clipboard? A clipboard is a place where we can find previous copied texts all together. Learn @KiraFix_tech 😃

እንኳን ወደ ኪራፊክስ በደህና መጡ! ይሄ ቻናል የተከፈተው ስማርት ኦብጀክቶችን የተሻለ አጠቃቀም ለመማማር ነው። የቻናሉ ገጽታ በዚህ ብቻ የተገደበ አይደለም። ሃሳባችሁን በ "Leave a comment" ስር ወይም ከቻናሉ ጋር የተያያዘው የመወያያ ግሩፕ ውስጥ ልታደርሱን ትችላላችሁ 🙏🏾 የመወያያ ግሩፑን በዚህ ታገኙታላችሁ 👉🏾 https://t.me/+ZJYp5lzchddmMzhk መልካም የመማር ጊዜ 😊💻 Welcome to KiraFix! This channel is created but not limited to learning tips and tricks of using smart objects. You can share you ideas through the "Leave a comment" section or on the discussion group which is linked to the channel 🙏🏾 You may find the discussion group here 👉🏾 https://t.me/+ZJYp5lzchddmMzhk Happy learning 😊💻