cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

H24 Ethio ስፖርት

!ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች

Більше
Рекламні дописи
209
Підписники
Немає даних24 години
+137 днів
+9530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ኦማሪ ኬሊማን ኦማሪ ኬሊማን ዛሬ የህክምና ምርመራ ያደርጋል ! እንግሊዛዊውን ወጣት የፊት መስመር ተጨዋች ኦማሪ ኬሊማን ከአስቶን ቪላ ወደ ቼልሲ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ዛሬ የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ተገልጿል። ሰማያዊዎቹ የ 18ዓመቱን የፊት መስመር ተጨዋች ኦማሪ ኬሊማንን ከአስቶን ቪላ በ 19 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ይታወሳል። ተጨዋቹ በክንፍ አጥቂነት ወይም በአጥቂ አማካይ ሚና ተሰልፎ ለቡድኑ ግልጋሎት የመስጠት ክህሎት እንዳለው ተነግሯል። ለእንግሊዝ ከ 19ዓመት በታች ቡድን የሚጫወተው ኦማሪ ኬሊማን ባለፈው አመት ለአስቶን ቪላ ዋናው ቡድን ስድስት ጨዋታዎች አድርጓል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቼልሲዎች የሊሉን አጥቂ ጆናታን ዴቪድን በክረምቱ ለማስፈረም ከተጫዋቹ ክለብ ጋር ተነጋግረዋል። [ David Ornstein
Показати все...
1
HBD መልካም ልደት ለሊዮኔል ሜሲ ዛሬ 37ተኛ አመት የልደት ቀኑ ነው። 8 ባሎንዶር 7 የፊፋ ምርጥ 6 ወርቃማ ጫማዎች 2 የሎሬስ ሽልማቶች 8 ፒቺቺስ 1 የዓለም ዋንጫ 2 የዓለም ዋንጫ ወርቃማ ኳሶች 390+ የጨዋታ ኮከቦ 837 ጎሎች 373 አሲስት 5 IFFHS ተጫዋች ሽልማቶች GOAT
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማንቺስተር ሲቲ " ማንቺስተር ሲቲ ጥፋተኛ ነው" - ሩዊ ፒንቶ በእግር ኳስ በርካታ የተደበቁ ሚስጥራትን ኮምፒውተሮችን በመበርበር በ " Foot ball leaks" ዌብሳይት ይፋ ሲያደርግ የነበረው ሩዊ ፒንቶ ከማንቺስተር ሲቲ ጋር በተያየዘ ባወጣው መረጃ በርካታ ኢሜሎች እና ዶክመንቶች እጄ ላይ አሉ፤ እነዚህም ክለቡ የፋይናንስ ጨዋነት ደንብን በግልፅ መጣሱን ያሳያሉ ሲል ተናግሯል። ከዚህ በተጨማሪም የእግር ኳስ አስተዳዳሪዎች ጥፋተኝነታቸውን እንደሚደርሱበት ያለውን መተማመን ገልጿል። Mail Sport/ Goal
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማንቸስተር ዩናይትድ ለያሬድ ብራንትዋይት ሁለተኛ ጥያቄ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ናቸው። [ Simon Jones ]
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📊 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣 𝗘: 1️⃣🇧🇪 ቤልጅየም፡ 3 ነጥብ 2️⃣🇷🇴 ሮማኒያ፡ 3 ነጥብ 3️⃣🇸🇰 ስሎቫኪያ፡ 3 ነጥብ 4️⃣🇺🇦 ዩክሬን፡ 3 ነጥብ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
KDB 🇧🇪 ኬቨን ደ ብሩይን ለቤልጂየም: 👕 103 ጨዋታዎች 🤝 70 የጎል ተሳትፎ ⚽️ 28 ጎሎች 🎯 42 አሲስት KDB 🔥
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሳላህ በኢንስታ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ይህ ደጋፊ ሮናልዶ ጋር ፎቶ ለመነሳት ሲገባ ሮናልዶ በዚህ መልኩ ነበር የተቀበለው
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሪያል ማድሪዱ ተከላላይ ናቾ ፈርናንዴዝ ወደ ሳውዲ ለማቅናት ተስማምቷል በሳውዲው ክለብ አል ቃድሲያህ የጤና ምርመራውን በዚህ ሳምንት አድርጓል ! Fabrizio Romano
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.