6 542
Підписники
+3424 години
+1387 днів
+42530 днів
Архів дописів
6 540
ወደ አላህ የሚጣራ ተጣሪ(ዳዒየህ) ልክ እንደ ዶክተር ነው። ለበሽተኛ የሚበጀውን በደንብ መመልከት አለበት።
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
6 540
✌️ከሁለት ቆሻሻ ልብሶች(ከተደራረበ መሃይምነት እና ከወገንተኝነት) ተራቆት!!
قال ابن القيم الجوزية-رحمه الله- في نونيته፡
وَتَعَرَّ مِنْ ثَوْبَيْنِ مَنْ يَلْبَسْهُمَا
يَلْقَ الرَّدَى بِمَذَمَّةٍ وَهَوَانِ
ثَوْبٌ مِنَ الجَهْلِ المُرَكَّبِ فَوْقَهُ
ثَوْبُ التَّعَصُّبِ بِئْسَت الثَّوْبَانِ
☟ ☟
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
6 540
✌️ከሁለት ቆሻሻ ልብሶች(ከተደራረበ መሃይምነት እና ከወገንተኝነት) ተራቆት!!
قال ابن القيم الجوزية في نونيته፡
وَتَعَرَّ مِنْ ثَوْبَيْنِ مَنْ يَلْبَسْهُمَا
يَلْقَ الرَّدَى بِمَذَمَّةٍ وَهَوَانِ
ثَوْبٌ مِنَ الجَهْلِ المُرَكَّبِ فَوْقَهُ
ثَوْبُ التَّعَصُّبِ بِئْسَت الثَّوْبَانِ
☟ ☟
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
6 540
☝️አሳዛኝ ታሪክ⁉️ሲህር ተጽእኖ ያሳድራል። 👉ያሳምማል 👉ያሳብዳል 👉ይገድላል 👉ባልና ሚስትን ያፋታል ሲህር ተጽእኖ አያሳድርም ብሎ የተናገረ ወይም ያመነ ቁርኣንን እና ሀዲስን ስላስተባበለ ይከፍራል። 📚ከደርስ የተወሰደ 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇👇 https://t.me/sead429 https://t.me/sead429
6 540
خلقت للتوحيد -- وطاعةِ المجيد
فالله رب الأحد -- في فعله والصمد
'
'
'
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
6 540
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት
ትዳር ለወጣቶች ያለው ጥቅም በሚል ጀምረዋል
በኢሞ ሩም ፍጠኑ ላጤም ሙተዘውጂም መቅረት አይቻልም።
We're talking about አዋጅ አዋጅ አዋጅ ከባህርዳር ተጀምረዋል ።ላልሰሙት እናሳማ።. Click the link to join us! https://s.imoim.net/hWopN1?from=copy_link
6 540
♦️| ወቅታዊና አንገብጋቢ ምክር !
● «የሰለፎቻችንን መንሀጂ እንወቅ»
« ፈተናን የሚያሰራጩ ዱዐቶችን ተረጋጉ እላለሁ » !
« ፈተና የነብያት ወራሾች ከሆኑ ዑለማዎች በፍፁም አትመነጭም » !
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 "በአባይ ማዶ ሰለፍዮች" ኢሞ ሩም
🗓 መስከረም 19 - 2019
|| የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
6 540
አለም አቀፉ የዳእዋና የንያ ፕሮግራም ዛሬ ማክሰኞ (መስከረም 19) ከዙህር ቡኃላ በimo ይቀጥላል ::
የሚጋበዙ መሻይኾች
1. ሸይኽ ሐሰን ገላው ከባህርዳር
🔑 ርዕስ : ወደ ሀቅ መመለስ
⏱ ሰዓት : ከኢሻ ቡኃላ
2. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ከኮምቦልቻ
🔑 ርዕስ: በሰለፎች መንሀጅ ዙሪያ - ለወጣቶች ምክር
⏱ ሰዓት: ከዙህር ቡኃላ
3. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድከ ባህርዳር
🔑 ርዕስ: ሱፍያነት የጃህልያ መገለጫ ነው
⏱ ሰዓት : ከአሱር በኋላ
4. ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ከሓራ
🔑 ርዕስ : ጋብቻ ለወጣቶች ያለው ፋይዳ
⏱ ሰዓት: ከኢሻ በኋላ (3:30)
5) ሰዕድ አብዱለጢፍ ከባህርዳር
🔑 ርዕስ: ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
⏱ ሰዓት: ከመغሪብ ቡኋላ
ፕሮግራሙ የሚካሄደው በኢሞ ሩማችን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይሆናል።👇👇👇👇👇👇👇👇👇
We're in room የባህርዳር አባይ ማዶ ቢላል ሰለፊያ መስጅድ. Join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
6 540
♦️| አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ !
— وَٱضۡرِبُوهُنَّۖ ሲባል ...
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ
— ከ ሱረቲል ሑጁራት የተፍሲር ደርስ የተወሰደ !
● እየተዝናናትሁ አድምጡት !
|| የቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
6 540
አለም አቀፉ የዳእዋና የንያ ፕሮግራም ዛሬ ማክሰኞ (መስከረም 19) ከዙህር ቡኃላ በimo ይቀጥላል ::
የሚጋበዙ መሻይኾች
1. ሸይኽ ሐሰን ገላው ከባህርዳር
🔑 ርዕስ : ወደ ሀቅ መመለስ
⏱ ሰዓት : ከኢሻ ቡኃላ
2. ሸይኽ አቡዘር ሐሰን ከኮምቦልቻ
🔑 ርዕስ: በሰለፎች መንሀጅ ዙሪያ - ለወጣቶች ምክር
⏱ ሰዓት: ከዙህር ቡኃላ
3. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድከ ባህርዳር
🔑 ርዕስ: ሱፍያነት የጃህልያ መገለጫ ነው
⏱ ሰዓት : ከአሱር በኋላ
4. ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ከሓራ
🔑 ርዕስ : ጋብቻ ለወጣቶች ያለው ፋይዳ
⏱ ሰዓት: ከኢሻ በኋላ (3:30)
5) ሰዕድ አብዱለጢፍ ከባህርዳር
🔑 ርዕስ: ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
⏱ ሰዓት: ከመغሪብ ቡኋላ
ፕሮግራሙ የሚካሄደው በኢሞ ሩማችን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይሆናል።👇👇👇👇👇👇👇👇👇
We're in room የባህርዳር አባይ ማዶ ቢላል ሰለፊያ መስጅድ. Join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=copy_link
6 540
ከታች ከተዘረዘሩት ወንጀሎች ውስጥ የትኛውን ወንጀል ነው አላህ በቁርአኑ ውስጥ እንደማይምረው የነገረን።
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
6 540
لعمرك ما السعادة جمع مالٍ
ولكــن التقــي هــو السعيــدُ
فتقوىٰ اللّٰه خير الزاد ذخـرًا
وعنـــد اللّٰه للأتقـــىٰ مزيــــدُ
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
6 540
+1
በአላህ ፍቃድ ተሰቅሎ የሚያድነን ግሎኮስ እንጂ እየሱስ አይደለም።
ግን እንዳልተሰቀለ እና እንዳልገደሉት አላህ በቁርኣኑ እንዲህ በማለት ይነግረናል፦
(وَقَوۡلِهِمۡ إِنَّا قَتَلۡنَا ٱلۡمَسِیحَ عِیسَى ٱبۡنَ مَرۡیَمَ رَسُولَ ٱللَّهِ وَمَا قَتَلُوهُ وَمَا صَلَبُوهُ وَلَـٰكِن شُبِّهَ لَهُمۡۚ وَإِنَّ ٱلَّذِینَ ٱخۡتَلَفُوا۟ فِیهِ لَفِی شَكࣲّ مِّنۡهُۚ مَا لَهُم بِهِۦ مِنۡ عِلۡمٍ إِلَّا ٱتِّبَاعَ ٱلظَّنِّۚ وَمَا قَتَلُوهُ یَقِینَۢا)
سورة النساء ١٥٧
«እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)፡፡ አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ በእርግጥም አልገደሉትም፡፡
(بَل رَّفَعَهُ ٱللَّهُ إِلَیۡهِۚ وَكَانَ ٱللَّهُ عَزِیزًا حَكِیمࣰا)
سورة النساء ١٥٨
ይልቁንስ አላህ (ኢሳን) ወደርሱ አነሳው፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡
𝓳𝓸𝓲𝓷 ! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮 !!
👇👇
✍https://t.me/sead429
✍https://t.me/sead429
6 540
🌸 ጥያቄ 🌸
📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን
📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
6 540
Repost from Т𝚎𝚣𝚔𝚒𝚛𝚊 || ተዝኪራ
🎧👍💪👌🎧
🎈🎈🎈🎈💸🌷🌷🌷🎈
〰አጓጊው የንያ ፕሮግራም ተጀምሯል ሁላችሁም እየገባችሁ ነዩዩዩዩዩ ባረከላሁፊኩም〰
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
▫️https://t.me/bilalmesji?videochat
▫️https://t.me/bilalmesji?videochat
6 540
ኡስታዝ ባህሩ ተካ 🎥
ከ አዲስ አበባ
ገብተዋል አሏህ ይጠብቃቸው
ሸር ሸር
ሸር ሸር
https://t.me/bilalmesji?videochat=51fc67730fd1500290
