Real Pro Hub
Відкрити в Telegram
🔥 For promotion 🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telega.io/?r=KGmIeSCz
Показати більше4 763
Підписники
-724 години
-707 днів
-27830 день
Архів дописів
4 763
✅ Doctor x 6 ቀን ብቻ ቀርቶታል Task ምንም እንዳይቀራቹህ Verify ማድረግ እንዳትረሱ wallet connecte ማድረግ እንዳትረሱ ከቻላቹህ 2 ወይም ከዛ በላይ ሰው አስገቡ ግዴታ አይደለም አለማስገባትም ትችላላቹህ ግን በ 1 ሰው 2000 token ታገኛላቹሁ ያስገባቹሁት ሰው Verify ማድረግ አለበት ካልሆነ 2000 token ይቀነስባቹኋል multi account ያላቹህ ሰዎች በሌላ phone ተጠቀሙ ተመሳሳይ Address እንዳታስገቡ.....
✅ Verification እና Wallet connecte ማድረግ አሁኑኑ ጨርሱ ቡኋላ ድጋሚ እድል ምናምን የለውም ስለዚህ ቡኋላ ከመበሳጨት አሁኑኑ ጨርሱ 👍👍
☑️ ሁሉም የለፋበትን እነደሚያገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ለሁላቹሁም መልካም እድል አዲስ ነገር ሲኖር ቶሎ እማሳውቃቹሁ ይሆናል 🤗
4 763
✔️ Family Geeks ሰርታቹ ነበር እኔ 1,200 Usdt ነበር የሆነው List ሲሆን በ Network መክንያት 35 usdt ብቻ ሰቶኝ አውጥቻለሁ ወደ OKX 👍
4 763
🚨Wcoin
ከ ዛሬ ጀምሮ botu ላይ ለ3 ቀን ያክል ሳንገባ
ከቀረን ከሰራነው ላይ 5% የሚሆን burn
እንደሚያደርጉ ተናግረዋል 👀
❗️እና በቀን 1 ጊዜም ቢሆን ገብታቹ ስሩ
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
