uk
Feedback
ኮምፒውተር ላፕቶፕ እንገዛለን እንሸጣለን እንማማራልን ስለ ኮምፒውተር 0964332956

ኮምፒውተር ላፕቶፕ እንገዛለን እንሸጣለን እንማማራልን ስለ ኮምፒውተር 0964332956

Відкрити в Telegram

ኮምፒውተር ላፕቶፕ እንገዛለን እንሸጣለን ያሉበት ድረስ መተን እንገዛለን 0964332956

Показати більше
277
Підписники
+124 години
-17 днів
-530 день
Архів дописів
Tiktok ✔️ Youtube ✔️ All social media  ✔️ ያስጠቅማሉ Established TLSv1.3 connection ከመጣ ጠብቁት፣ ካልመጣ ሰርቨር/ሀገር ቀይሩ፣ አሁንም ካልመጣ IP ቀይሩ ያላችሁበት ሰርቨር ካልሰራ ወይም እየተቆራረጠ ካስቸገረ ሰርቨር በዚህ መልኩ መቀየር ይቻላል 👇 (( Expired date ↓ : 📅 12 June 2025

Tiktok ✔️ Youtube ✔️ All social media  ✔️ ያስጠቅማሉ Established TLSv1.3 connection ከመጣ ጠብቁት፣ ካልመጣ ሰርቨር/ሀገር ቀይሩ፣ አሁንም ካልመጣ IP ቀይሩ ያላችሁበት ሰርቨር ካልሰራ ወይም እየተቆራረጠ ካስቸገረ ሰርቨር በዚህ መልኩ መቀየር ይቻላል 👇 (( Expired date ↓ : 📅 12 June 2025

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ❤️ عيدكم مبارك ✨️ Eid Mubarak ✨️

HTTP Injector File NEW በ00 ብር 📱 ➽ Xray / V2ray Free Internet EthioTele Airplane mode on off እያደረጋቹ ተጠቀሙ Connected ካለ ቡሃላ ጠብቁት ይሰራል 👌

⚡️በ 0 ብር   🍿 🌐IP ይመርጣል በ Activator Ip ነው➿ ምትጠቀሙት 📱                                               ✅  Free internet file ✅ server DNS ⭐ 🔥 Http Injector App Ip ⬇️
10.205 ;10.45; ;10.129; 10.130; 10.85; 10.57

HTTP Injector File NEW በ00 ብር 📱 ➽ Xray / V2ray Free Internet EthioTele Airplane mode on off እያደረጋቹ ተጠቀሙ Connected ካለ ቡሃላ ጠብቁት ይሰራል 👌

+3
HTTP Injector File NEW በ00 ብር 📱 ➽ Xray / V2ray Free Internet EthioTele Airplane mode on off እያደረጋቹ ተጠቀሙ Connected ካለ ቡሃላ ጠብቁት ይሰራል 👌

HTTP Injector File NEW በ00 ብር 🍿 📌 Xray / V2ray Free Internet EthioTele Connected ካለ ቡሃላ ጠብቁት ይሰራል ⏰️

+3
✅️HTTP INJECTOR APK 📌 telegram, facebock 📱Spotify..እና YouTube package ፋይል በጣም ፈጣን ፋይሎች ናቸው.

+4
HTTP Injector File 📁 NEW በ00 ብር 🍿 ➽ Xray For June 2 Free Internet EthioTelecom ስለ አጠቃቀሙ አዲስ ለሆናችሁ
Connected ካለ ቡሃላ ጠብቁት ይሰራል እንደዛኛው Xray ፈጣን አደለም But don't worry አዲስ መፍትሄ ማግኘታችን አይቀሬ ነው 🔰

+4
HTTP Injector File 📁 NEW በ00 ብር 🍿 ➽ Xray For June 1 Free Internet EthioTelecom

አዲስ ነገር ተገኝቷል ቤተሰብ 😊 በ00 ብር... እስቲ በReaction ቤቱን ሞቅ ሞቅ አድርጉት

+2
✅️TLS TUNNEL APK 📌 telegram.📱Spotify..እና ◾️YouTube package ፋይል በጣም ፈጣን ፋይሎች ናቸው🍿
🌐አዲስ ነገር ሲኖር በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል አብሮነታችሁ አይለየን ቤተሰብ🙏

...⭐የ 1ወር ➡️ *999# የወጣቶች ጥቅል ላይ በ 349 ብር 6 ጊ.ባ + 6 ጊ.ባ የሌሊት ስጦታ እና ያልተገደበ Spotify ፓኬጁን ግዙበት ⚠️ስልካቹ ላይ አሁን ከገዛችሁት ከspotify ውጭ ሌላ ፓኬጅ እዳይኖር ብርም እዳይኖር ካለ ወደ ሌላ ሲም አዘዋውሩ፣ የተረፈችውን 1 ብር ብትሆን ራሱ ከconversion በኃላ ደውላቹ ቢሆን ጨርሷት፣ 6GB ሳይቀየር ዳታም አታብሩ⚠️ ➡️የሰጧችሁን 6GB(6144 MB) ሙሉ ለሙሉ ወደ ደቂቃ የድምፅ ፓኬጅ ቀይሩ ፣ ከ1000 በላይ ደቂቃ ጽምጽ ታገኙበታላቹ(እናንተ ከፈለጋቹ 6 GBውን ከፋፍላቹ ወደ Voice እና ወደ SMS መቀየር ትችላላቹ) እንዴት ነው ሚቀየረው(Convert) ሚደረገው? ⚠️ *999# ላይ የኔ አገልግሎት( My service) በሚለው ውስጥ 6 GB convert ማድረጊያውን ታገኙታላቹ (እዚህ ላይ ልብ በሉ ሙሉ ለሙሉ 6GBውን ወደ Voice እና SMS Convert ሳታደርጉ Data እዳታበሩ፣ ሌላ ፓኬጅ እንዲሁም ብር በዚህ Spotify በተገዛበት ሲም ላይ እዳትሞሉ) ⭐አሁን የቀረን unlimited Spotify ነው እሱን ደግሞ ዳታ አብርተን እዚው ቻናል ላይ የምንለቀውን የSpotify ፋይሎች አገናኝተን ለሁሉም social Media እንጠቀማለን🍸 ➡️ እና አሁን 1027 ደቂቃ እና unlimited data አለን እስከ ወር ድረስ ፈታ 😍🍸 ✅ Voice ,unlimted data እና SMS በ280 ብር ለወር ቻናለቹ ማለት ነው አብሮነታችሁ አይለየን🙏🙏🙏 ➡️ደግሞ በ reaction ማበረታታት እንዳይረሳ ቤተሰብ 😘😘

Social Media package 🌐 የ Social Media package ያለ ፋይል በ http injector አጠቃቀም ➾ Telegram & Whatsapp ➾ Youtube & Facebook.. * በቅናሽ ዋጋ Telegram & Whatsapp package በመግዛት ሁሉንም ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ይህን ለማድረግ ። * በ ቀላሉ Restriction Bypass ማድረግ ይቻላል። 1st Method የ Telegram URL Sni ላይ በመፃፍ Connect በማድረግ ➾ SNI : Telegram.org 2nd Method  የ Whatsapp URL Sni ላይ በመፃፍ Connect ማድረግ ➾ SNI : Whatsapp.com ልክ እንደዚ ያላቺሁን social media በመፃፍ ያለ ፋይል መጠቀም ትቺላላችሁ 👌

አንድ ነገር ለማለት ያህል ነው 📣 ✈️ Guys እንደሚታወቀው ዛሬ ከሰዓት አከባቢ ጀምረው Free እየተጠቀምን የነበረውን Method Block ተደርገዋል!! ⚡️ግን ሩቅ አይሆንም ሌላ መንገድ የምናገኝበት!! 🍿 ከ ብዙ ዓመት በላይ ነፃ ኢንተርኔት ስትጠቀሙ የቆያችሁ ሁሉንም ነገር ታውቃላችሁ ብዙ ጊዜ ነፃ አግኝተን ተጠቅመናል ብዙ አማራጮች ተዘግተዋል : free ስናገኝ ከቀናት ቡሃላ ይዘጋል ይህ ያለ ነገር ነው ::  ፀባዩ ጊዜያዊ ነው፣ የሆነ ግዜ ከተጠቀምንበት በኃላ ይዘጉብናል ወይም ያዘጉብናል። ⭐ሁሌ እንደምናደርገው ሌላ አዲስ መንገድ ፈልገን  ማግኘታችን አይቀርም።አንዳንዴ በቀናት ውስጥ ሊገኝ ይችላል ሌላም ግዜ ሳምንታት ወይም ወር ሊወስድ ይችላል። 🤩ቢሆን ተስፋ አንቆርጥም አዲስ ነገር እንፈልጋለን እንዳገኘን ወደናንተ እናደርሳለን : እስከዚያው በቅናሽ መጠቀም የምንችላቸውን አማራጮች እናጋራችዋለን ስለ አብሮነታችሁ ምስጋናችን ከልብ ነው☺️ አብሮነታችሁ አይለየን ቤተሰብ

+9
HTTP Injector File 📁 NEW በ00 ብር 🍿 ➽ Xray For May 26 Free Internet EthioTelecom
✈️ተጠቃሚ ሰው ስለሚበዛ ፋይል እያቀያየራቹ እና ካልሰራ airplane mode on off እያደረጋቹ ተጠቀሙ

+4
HTTP Injector File 📁 NEW በ00 ብር 🍿 ➽ Xray For May 24 Free Internet EthioTelecom 📌ተጠቃሚ ሰው ስለሚበዛ ፋይል እያቀያየራቹ እና ካልሰራ airplane mode on off እያደረጋቹ ተጠቀሙ