cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🌻የምስጋና ዘመን 🌻

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት  🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳን መዝሙራት    ⛪️ የንግስ መዝሙራት 🤲 የምስጋና  መዝሙራት 🙏 የንስሐ  መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት   🌦 ወቅታዊ መዝሙራት https://t.me/yemisganazemen https://t.me/yemisganazemen

Більше
Рекламні дописи
275
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
-930 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
✞ ማርያም_አበባዬ ✞ ማርያም አበባዬ ማርያም አበባ ድንግል አበባዬ ድንግል አበባ /2×/ እመቤቴ ማርያም   ማርያም አበባ የጔታዬ እናት   ድንግል አበባ ማህደረ መለኮት  ማርያም አበባ የሰማይ ንግስት   ድንግል አበባ እለምንሻለው   ማርያም አበባ ምህረት ይቅርታ   ድንግል አበባ እንድታስታርቂኝ   ማርያም አበባ ለምነሽ ከጔታ   ድንግል አበባ        /አዝ===== የዶኪማስን ቤት   ማርያም አበባ ደስታ የሞላሽ   ድንግል አበባ ውሃውን ወደ ወይን   ማርያም አበባ ማልደሽ ያስቀየርሽ   ድንግል አበባ የፃድቃኔ ንግስት   ማርያም አበባ ስውሯ ጽላት   ድንግል አበባ አትለይኝ ከኔ   ማርያም አበባ በቀን በለሊት   ድንግል አበባ        /አዝ===== ማርነሽ ለአለሙ    ማርያም አበባ ስምሽ ይጣፍጣል    ድንግል አበባ እጅ ሰቶ ላንቺ    ማርያም አበባ ፍጥረት ይማልላል   ድንግል አበባ ልዩ ነሽ እናቴ    ማርያም አበባ ተአምርሽ ብዙ    ድንግል አበባ ፈጥነሽ ትደርሻለሽ    ማርያም አበባ ደጅሽ ለተከዙ    ድንግል አበባ        /አዝ===== ፀበልሽ መሃሪ   ማርያም አበባ ኩክየለሽ ማርያም   ድንግል አበባ ስእለትን ሰሚ   ማርያም አበባ ማህደረ ሰላም   ድንግል አበባ የጔታዬ እናቱ    ማርያም አበባ ታናሿ ሙሽራ    ድንግል አበባ ሁሌም ድረሽልኝ   ማርያም አበባ ከህፃንሽ ጋራ     ድንግል አበባ እም ቅድስት  አበባ እም ድንግል  አበባ የማርያም  አበባ ውበቷ  አበባ ይፈሳል  አበባ ከአንገቷ   አበባ  እንቁ ነው  አበባ ደረቷ   አበባ እርቅ ነው  አበባ ውበቷ   አበባ    👇👇👇👇👇👇👇 @yemisganazemen👈 👉@yemisganazemen 👈      👆👆👆👆👆👆👆   👇 Join_group 👇 @yemisganazemen
1114Loading...
02
✝ 12.መድኃኒዓለም አዳነን ✝ መድኃኒዓለም አዳነን በማይሻር ቃሉ(2) ኧኸ ደስ ይበለን (2) እልል በሉ(2)   👇👇👇👇👇👇👇 👉@yemisganazemen👈 👉@yemisganazemen👈 👉@yemisganazemen 👈      👆👆👆👆👆👆👆   👇 #Join_group 👇 @yemisganazemen
850Loading...
03
❤️ ኦ_እንዳንተ_ያለ ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ አላገኘሁም እኔ ኦ ውለታህን ሳስበው በእንባ ይሞላል አይኔ ከእናቴም ልጆች በላይ አንተ ውድ ነህ ለኔ ወዳጅ እና ዘመዴ ጌታ የክፉ ቀኔ ምን አለኝ እና ልስጥህ የሚነገር ሚወራ እኔስ ተሸንፌያለሁ በእንባ ስምህን ልጥራ ተሰድጄ ብወጣ ወተሀል ከእኔ ጋር ትላንትናን አለፍኩት ጠላቴን እያራራ ደግሞ የነገውን ቀን አንተ ታውቃለህ ጌታ ወጥመዴን ስበር እና አፌን ሙለው በእልልታ በስረኞች መሀል ሆኜ ሰንሰለት ለብሻለው አለም እውነት የላትም ፍትህ ከአንተ እሻለው መቼ ታፅናናኛለህ ወዳጅ እና ዘመዴ አውጣኝ(*2)ለሚልህ አንተ አታጣም ዘዴ መመላለስ አይደክምህ እኔን ማስታመም አንተ ደክመህ አልፈህልኛል እጆቼን አበርትተህ ሁሌ በሬ ላይ ቆመህ ደጃፌን የምትመታ ግባ የክብር ንጉስ ብያለው ማራናታ/5/
1280Loading...
04
❤️ ምክንያት ስላለኝ ነው ❤️ ========//========= ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ ምክንያት ስላለኝ ነው ቅኔ የምቀኝልሽ አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ(፪) ከዚህ በላይ እንዳመሰግንሽ አውቃለሁ ከደጅሽ ምን እንዳገኘሁኝ አስታውሰዋለሁ ሸክሜን እንደጣልኩኝ የለመንኩሽ ሁሉ መቼ ከንቱ ቀረ ሰይጣን ተመለሰ እንዳቀረቀረ ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ ልቤ አርፏል በአንቺ በእናቴ አማላጄ እንቅፋት እሾሁ አይበቅልም በደጄ በሚጣፍጥ ዜማ በኤፍሬም ውዳሴ ሳሸበሽብልሽ ትረካለች ነፍሴ ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ ውለታ ያለበት የማይከፈል ሲመሽም ሲነጋም ያመሰግናል ማርያም ማርያም ይላል ምድርና ሰማዩ በልጅሽ መከራ አልፎለት ገዳዩ ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
971Loading...
05
✝ 24.ሞገድ ሲመታኝ ✝ ሞገድ ሲመታኝ ማእበሉ ማን ያድነዋል ሁሉም ሲሉ በሰላም አለፍኩ በፀጥታ ሁሉተችሎ ባንተጌታ ባንተስ ቁስል ተፈወስኩኝ ጌታ በፍቅርህ ተማረኩኝ ሞቴን ሽረኀው ባንተሞት /2/ ይኀው አቆምከኝ በሂወት /2/ ደጅህ ሲጠና ስማፀንክ መቼ ጨከነጌታ ልብ እንደቀራጩ አጎነበስኩ  ምህረት ፀጋህን ከጂህ ለበስኩ ዘውትር እልል ብልብዘምር ስለገባኝ ነው ያንተፍቅር ጌታ ምጠራው ስምህን/2/ ለውጠኀው ነው ታሪኬን/2/ አይኖች አያዩ ካንተበቀር የምትወደድ ምትፈቀር ዘመድ ወገኔ ሆነህኛል እኔን የሚችል የት ይገኛል(2)    👇👇👇👇👇👇👇 👉@yemisganazemen 👈 👉@yemisganazemen 👈 👉@yemisganazemen 👈      👆👆👆👆👆👆👆   👇 #Join_group 👇 @yemisganazemen @yemisganazemen
23010Loading...
06
*በወንጌል* በወንጌል (፪) እናምናለን እኛስ በወንጌል በሰላም ምልክት - - - በወንጌል በክብር መገኛ - - - በወንጌል በቅዱስ ወንጌሉ - - - በወንጌል እናምናለን እኛ - - - በወንጌል       አዝ====== ሰይጣን ድል ተመታ - - - በወንጌል ሰላም ተበሰረ - - - በወንጌል ጽድቅ የተራቆተ - - - በወንጌል ፀጋን ተቀበለ - - - በወንጌል       አዝ====== ያዘነ ይጽናናል - - - በወንጌል ብርቱ ተደግፎ - - - በወንጌል እንባውን ያብሳል - - - በወንጌል ደስታን ተትረፍርፎ - - - በወንጌል       አዝ====== አለም ብርሃን አየ - - - በወንጌል ጨለማው ተረታ - - - በወንጌል ወንጌል ሲተረጎም - - - በወንጌል ምስጢሩ ሲፈታ - - - በወንጌል       አዝ====== ሰላምን አገኘን - - - በወንጌል ልባችን በደስታ - - - በወንጌል መናፍቅ አፈረ - - - በወንጌል በወንጌል ተመታ - - - በወንጌል       አዝ====== የክህደትን መጽሐፍ - - - በወንጌል ቢያበዙ ቢያሰፉ - - - በወንጌል ወንጌል ግን አንድ ነው - - - በወንጌል የተማርነው ከሱ - - - በወንጌል       አዝ====== አበው ሊቃውንቱ - - - በወንጌል እንዳስተማሩን - - - በወንጌል እመኑ ብለዋል - - - በወንጌል በቅዱስ ወንጌል - - - በወንጌል       አዝ====== በሕዝቅኤል ትንቢት - - - በወንጌል እንደተነገረው - - - በወንጌል ይህን መጽሐፍ ብላ - - - በወንጌል ተብሎ እንደተፃፈው - - - በወንጌል በወንጌል /2/ ነአምን በአሐዱበወንጌል       👇👇👇👇👇👇👇 @yemisganazemen @yemisganazemen
1831Loading...
07
#ዳግም_ትንሳኤ በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ ጌታ ሆይ ሞትህ ሞታችን ትንሳኤህ ትንሳኤያችን ነው። እንኳን_ አደረሳችሁ! On Telegram👇          @yemisganazemen          @yemisgaanazemen Share 🙏 @yemisganazemen
2260Loading...
08
Media files
2170Loading...
✞ ማርያም_አበባዬ ✞ ማርያም አበባዬ ማርያም አበባ ድንግል አበባዬ ድንግል አበባ /2×/ እመቤቴ ማርያም   ማርያም አበባ የጔታዬ እናት   ድንግል አበባ ማህደረ መለኮት  ማርያም አበባ የሰማይ ንግስት   ድንግል አበባ እለምንሻለው   ማርያም አበባ ምህረት ይቅርታ   ድንግል አበባ እንድታስታርቂኝ   ማርያም አበባ ለምነሽ ከጔታ   ድንግል አበባ        /አዝ===== የዶኪማስን ቤት   ማርያም አበባ ደስታ የሞላሽ   ድንግል አበባ ውሃውን ወደ ወይን   ማርያም አበባ ማልደሽ ያስቀየርሽ   ድንግል አበባ የፃድቃኔ ንግስት   ማርያም አበባ ስውሯ ጽላት   ድንግል አበባ አትለይኝ ከኔ   ማርያም አበባ በቀን በለሊት   ድንግል አበባ        /አዝ===== ማርነሽ ለአለሙ    ማርያም አበባ ስምሽ ይጣፍጣል    ድንግል አበባ እጅ ሰቶ ላንቺ    ማርያም አበባ ፍጥረት ይማልላል   ድንግል አበባ ልዩ ነሽ እናቴ    ማርያም አበባ ተአምርሽ ብዙ    ድንግል አበባ ፈጥነሽ ትደርሻለሽ    ማርያም አበባ ደጅሽ ለተከዙ    ድንግል አበባ        /አዝ===== ፀበልሽ መሃሪ   ማርያም አበባ ኩክየለሽ ማርያም   ድንግል አበባ ስእለትን ሰሚ   ማርያም አበባ ማህደረ ሰላም   ድንግል አበባ የጔታዬ እናቱ    ማርያም አበባ ታናሿ ሙሽራ    ድንግል አበባ ሁሌም ድረሽልኝ   ማርያም አበባ ከህፃንሽ ጋራ     ድንግል አበባ እም ቅድስት  አበባ እም ድንግል  አበባ የማርያም  አበባ ውበቷ  አበባ ይፈሳል  አበባ ከአንገቷ   አበባ  እንቁ ነው  አበባ ደረቷ   አበባ እርቅ ነው  አበባ ውበቷ   አበባ    👇👇👇👇👇👇👇 @yemisganazemen👈 👉@yemisganazemen 👈      👆👆👆👆👆👆👆   👇 Join_group 👇 @yemisganazemen
Показати все...
_መዝሙራችን_በ ቴሌግራም _ .mp31.86 MB
Показати все...
መድሀኒአለም አዳነን _  .mp33.27 MB
❤️ ኦ_እንዳንተ_ያለ ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ አላገኘሁም እኔ ኦ ውለታህን ሳስበው በእንባ ይሞላል አይኔ ከእናቴም ልጆች በላይ አንተ ውድ ነህ ለኔ ወዳጅ እና ዘመዴ ጌታ የክፉ ቀኔ ምን አለኝ እና ልስጥህ የሚነገር ሚወራ እኔስ ተሸንፌያለሁ በእንባ ስምህን ልጥራ ተሰድጄ ብወጣ ወተሀል ከእኔ ጋር ትላንትናን አለፍኩት ጠላቴን እያራራ ደግሞ የነገውን ቀን አንተ ታውቃለህ ጌታ ወጥመዴን ስበር እና አፌን ሙለው በእልልታ በስረኞች መሀል ሆኜ ሰንሰለት ለብሻለው አለም እውነት የላትም ፍትህ ከአንተ እሻለው መቼ ታፅናናኛለህ ወዳጅ እና ዘመዴ አውጣኝ(*2)ለሚልህ አንተ አታጣም ዘዴ መመላለስ አይደክምህ እኔን ማስታመም አንተ ደክመህ አልፈህልኛል እጆቼን አበርትተህ ሁሌ በሬ ላይ ቆመህ ደጃፌን የምትመታ ግባ የክብር ንጉስ ብያለው ማራናታ/5/
Показати все...
ኦ እንዳንተ ያለ ወዳጅ .mp33.63 MB
*በወንጌል* በወንጌል (፪) እናምናለን እኛስ በወንጌል በሰላም ምልክት - - - በወንጌል በክብር መገኛ - - - በወንጌል በቅዱስ ወንጌሉ - - - በወንጌል እናምናለን እኛ - - - በወንጌል       አዝ====== ሰይጣን ድል ተመታ - - - በወንጌል ሰላም ተበሰረ - - - በወንጌል ጽድቅ የተራቆተ - - - በወንጌል ፀጋን ተቀበለ - - - በወንጌል       አዝ====== ያዘነ ይጽናናል - - - በወንጌል ብርቱ ተደግፎ - - - በወንጌል እንባውን ያብሳል - - - በወንጌል ደስታን ተትረፍርፎ - - - በወንጌል       አዝ====== አለም ብርሃን አየ - - - በወንጌል ጨለማው ተረታ - - - በወንጌል ወንጌል ሲተረጎም - - - በወንጌል ምስጢሩ ሲፈታ - - - በወንጌል       አዝ====== ሰላምን አገኘን - - - በወንጌል ልባችን በደስታ - - - በወንጌል መናፍቅ አፈረ - - - በወንጌል በወንጌል ተመታ - - - በወንጌል       አዝ====== የክህደትን መጽሐፍ - - - በወንጌል ቢያበዙ ቢያሰፉ - - - በወንጌል ወንጌል ግን አንድ ነው - - - በወንጌል የተማርነው ከሱ - - - በወንጌል       አዝ====== አበው ሊቃውንቱ - - - በወንጌል እንዳስተማሩን - - - በወንጌል እመኑ ብለዋል - - - በወንጌል በቅዱስ ወንጌል - - - በወንጌል       አዝ====== በሕዝቅኤል ትንቢት - - - በወንጌል እንደተነገረው - - - በወንጌል ይህን መጽሐፍ ብላ - - - በወንጌል ተብሎ እንደተፃፈው - - - በወንጌል በወንጌል /2/ ነአምን በአሐዱበወንጌል       👇👇👇👇👇👇👇 @yemisganazemen @yemisganazemen
Показати все...
_መዝሙራችን_በ ቴሌግራም _ .mp34.13 MB
#ዳግም_ትንሳኤ በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ ጌታ ሆይ ሞትህ ሞታችን ትንሳኤህ ትንሳኤያችን ነው። እንኳን_ አደረሳችሁ! On Telegram👇          @yemisganazemen          @yemisgaanazemen Share 🙏 @yemisganazemen
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Перейти до архіву дописів