cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አስፈላጊ ዕውቀቶች ለሙስሊም ኡማዎች 🇪🇹⚖🇵🇸

የተከበራቹህ የሙስሊም እህት ወንድሞቼ እሄ ቻናል የተከፈተበት አላማ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ልንማርበት ነው እና ከዘረኝነት ከቤሔርነት ነፃ የሆኑ ልጆችን ለማስተማር ነው ▭▭አላህ ይቀበለን ياألله أمين ☝ 🇵🇸🇪🇹 ቻናላችን t.me/ethio_muslim1445 👇🇪🇹⛳ ጉሩፑን አድ t.me/ethio1445 ሀሳብ አስተያት🇪🇹⛳ @faysel_silteaw

Більше
Рекламні дописи
266
Підписники
+124 години
+37 днів
+3130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

#የሸይኽ ፈውዛን ሃፊዘሁላህ ምክር! ~\\~~ ~ ~ ~ ~ ~ · #ሃውድን መጠጣት ከፈለግክ በመንሃጅ ላይ ቀጥ በል! · #ሸይኽ ፈውዛን፡ ከነብዩ (ﷺ)ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀውድ መጠጣት ከፈለግክ አላህ እና መልክተኛውን ታዘዝ፡፡ · #የሙሀመድ ኡመት ነኝ ብሎ ነገር ግን የመልክተኛውን (ﷺ)ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንሀጅ የማይታዘዝ፤ የማይተገብር እና የማይከተል ይህ ሰው ኢስላም ከሚለው ስም አይጠቀመም፡፡ · #ይልቁንስ ሰዎች በተጠሙበት ሰዓት ሃውድን አይጠጣም አላህ ይጠብቀን እና፡፡ · #እናም ከዚህ ሀውድ መጠጣት የፈለገ ሱናን አጥብቆ ይያዝ (ይተግብር)፤ ሱናን አጥብቆ መያዝ ደግሞ ቀላል ነገር አይደለም፤ ፈተና እና መከራ አለው፡፡ #የሚያነውሩህ፤ የሚያስቸግሩህ፤ ክብርህን የሚያጎድፉ ሰዎች ይኖራሉ፡፡ · #ይሄ ሰው ፅንፈኛ፤ ጠርዘኛ፤ እናም ሌላም›› ይሉሃል፤ ወይንም በንግግር ብቻ ላያበቁ ይችላሉ ይገሉሃል፤ ወይንም ያስሩሃል፡፡ · #ነገር ግን ታገስ ደህንነትን እና ከሃውድ መጠጣትን ከፈለግክ፡፡ #የአላህ መልክተኛን (ﷺ) አለይሂ ወሰለም) ሀውድ ላይ እስክታገኝ ድረስ #ሱናን በመያዝ ላይ ታገስ (ፅና)፡፡ #ምንጭ ☞ شرح الدّرة المضيّة في عقد أهل الفرقة المرضية ~\\~~ ~ ~ ~ ~ ~
Показати все...
#أذكار_الصباح أَعُوذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيطَانِ الرَّجِيمِ ﴿اللَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ﴾. 🍃🌻
Показати все...
👉የዚህ  group  የግሩፑ አላማ ዋንኛዉ ቻናል  አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ኡስታዞች  በሺር ኢና በተላያዬ በሱና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና  onilone  live ቀጥት ሲረጭት ይተላለፋለ ሙሓደራዎ ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ኢንዲዉም ሱና ከፍ ኢንዲል ቢዳዓን ደግሞ ዝቅ ማረግ ነዉ።  በዘዉም  ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ይለቀቅበታል በግረ መንገድ እንማማርበታለን  ኢንሻአላህ አቂዳህን ውሠድ ሚነል ኪታብ  ወሱናህ ከትክክለኛዋ እሷም መንሀጅ አሰለፍ ናት ስለ group ማንኛውም አስተያየት ለዲሚኖች  ወይም ጥያቄ ሲኖራችሁ ላይ ፃፉ!!!! በረከሏሁ ፊኩም የአደድ ዘመቻ ጉሩፕ ነው እያገባችሁ አደድ አድርጉ በረከሏሁ ፊኩም🥀🥀🥀👌👌 👇👇👇👇👇👇👇 አድ🥀 አድድ🥀 አድድድ🥀 አድድድድ🥀 አድድድድድ🥀 አድድድድድድ🥀 አድድድድድድድ🥀 አድድድድድድድድ🥀 አድድድድድድድድድ🥀 አድድድድድድድድድድ🥀 አድድድድድድድድድድድ🥀 አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን አለ ? አድ🌷🌷አድ አድ🌷🌷🌷አድ አድ🌷🌷🌷🌷አድ አድ🌷🌷🌷🌷🌷አድ አድ🌷🌷🌷🌷🌷 ሌሎችን ወደ መልካም ስራ ያመላከተ የሰሪዎችን አይነት ምንዳ ያገኛል ። (ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ ሶሂህ ሙስሊም ዘገባታል አድ አድ በማደርግ የኸይር ስራ ተሳታፊ ሁኑ አሏህ መልካሙን ሁሉ ያግራልን!! ባረከሏሁ ፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራን
Показати все...
『እሳት የተፈጠረችው የደረቁ ልቦችን ለማቅለጥ ነው፤ ከአላህ እጅግ የራቀ ልብ ማለት የደረቀ ልብ ነው፤ ልብ ሲደርቅ አይንም ትደርቃለች።』ኢብኑል ቀይም رحمه الله   ""ያአላህ ከልብ ድርቀት ይጠብቀን🤲 🔗https://t.me/jafuu88
Показати все...
ጃዕፈር📚ኢብኑ🇪🇹አቢ🇸🇦ጧሊብ ግሩፕ📚

👉የዚህ  group  የግሩፑ አላማ ዋንኛዉ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው በሰለፎች (በደገጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ኡስታዞች  በሺር ኢና በተላያዬ በሱና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና  onilone  live ቀጥት ሲረጭት ይተላለፋለ ሙሓደራዎ ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ኢንዲዉም ሱና ከፍ ኢንዲል ቢዳዓን

◉አልሸይኽ ሳልህ አልፈውዛን ((ሀፊዘሁላህ))◉ ➩በእውነት ሰለፊይ ለመሆን ➷ከፈለክ⁉️ ➩የቀደምቶቹ ደጋግ ሰለፎች ➷መንሀጅ አካሄድ እና መንገድ ጠንቅቀህ እና አጥብቀህ ተማር‼️ ➩በትክክል መንገዳቸውን ➷እወቀው ከዛም ቡሀላ ድንበር ሳታልፍ እና ሳትዘናጋ በእሱ መስራት‼️ ➩ይህ የቀደምቶቹ ደጋግ ሰለፎች መንገድ ነው‼️ ➩ከዚህ እውነታ ውጪ መሞገትና በምላስ ከእነሱ ነኝ ብሎ ብቻ መናገር ይጎዳል ➷እንጂ አይጠቅምም‼️ #ምንጭ 📚((شرح العقيده الطحاوية)) ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показати все...
Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

✅የኢማን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው!! 📌ከአነስ ኢብኑ ማሊክ እንደተዘገበው ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:– 👉ሶስት ባህሪዎች የተገኙለት ሰው የኢማንን ጥፍጥና አገኘ ➲አላህና መልዕክተኛውን ከማንም ይበልጥ የወደደ! ➲አንድን ሰው ለማንም ሳይሆን ለአላህ ብቻ ብሎ የወደደ! ➲አላህ ከክህደት ካዳነው ቡሀላ ዳግም ወደ ክህደት መመለስን እሳት ውስጥ እንደመወርወር የጠላ›› 📚 [ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል] ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Показати все...
Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

00:55
Відео недоступнеДивитись в Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ #ቁርኣን @islamic_picture_wallpaper
Показати все...
1.36 MB
✍     ወዳጄ……………   ቀብር ውስጥ «ወደ እናንተ ስለ ተላከው ሰውዬ (ስለ ሙሐመድ) ምን ትላለህ?» ከሚለው ሌላ ስለ ማንም ሰው ምንነት አትጠየቅም። ታድያ ለምን??……………    አሳሳቢውን ረስተህ በማይመለከትህ ላይ ጊዜህን ትፈጃለህ??? ዑለማ ስታገኝ;   ጥያቄህ "ስለ እከሌ ምን ትላለህ?" ነው። አንድ ሰው ስትተዋወቅ;   ጭንቀትህ "ስለ እከሌ ምን ይል ይሆን?" ነው። የሆነ ሰው ትዝ ሲልህ;   ምታስበው "ስለ እከሌ ለምን አልተናገረም?" ነው የተለቀቀ ድምፅ ስታይ;   አውርደህ የምትሰማው "ስለ እከሌ………" የሚል ርዕስ ካለው ነው። የተለቀቀ ፅሁፍ ስታይ;   ተመስጠህ የምታነበው "ስለ እከሌ………" የሚል ከሆነ ነው። እንደው ምን ዐይነት ሱስ ነው የተጠናወተህ!!??        በእውነቱ ይህ እኮ አለመወፈቅ ነው። ☝️አዛኙ…………      ለትክክለኛው መንሐጅ ከወፈቀህ፣ ይህንን መንገድ የሚያብራሩ የሱና አስተማሪዎች ካገራልህ፣ ማንን መጎዳኘት ማንን መራቅ እንዳለብህ ከተረዳህ በቃ የምን እኝኝ ነው? ፍታ እንጂ!! https://t.me/hamdquante
Показати все...
ላይቭ ገብታቹህ አዳምጡ ባረከላሁ ፊኩም አድ ✍🏼 አድድ ✍🏼 አድድድድ ✍🏼 አድድድድድድ ✍🏼 አድድድድድድድ✍🏼
Показати все...
Показати все...
በስልጤ ዞን በሚቶ ወረዳ ወ/ቦ ቀበሌ ጉታም የሰለፊዮች መስጂድ በጋራ ለመገንባትና ቁርኣንና ሀዲስን በሰለፎች መንገድ ለማስገንዘብ ነው።

https://t.me/+VrlqPNeu9yo3Y2Nk

إِنَّمَا يَعْمُرُ مَسَاجِدَ اللَّهِ مَنْ آمَنَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الآخِرِ وَأَقَامَ الصَّلاةَ وَآتَى الزَّكَاةَ وَلَمْ يَخْشَ إِلا اللَّهَ فَعَسَى أُولَئِكَ أَنْ يَكُونُوا مِنَ الْمُهْتَدِينَ 18

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.