ESS Study Tips
Відкрити в Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
Показати більше3 200
Підписники
-224 години
-117 днів
-6630 днів
Архів дописів
3 200
🎁 ልዩ የሽልማት ምሽት! 🎁
በዚህ ምሽት ለ3 እድለኞች ታላቅ ሽልማት አዘጋጅተናል! ሽልማቱን ለማሸነፍ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ አባላትን (Members) ወደዚህ ግሩፕ(@ess_study_tipsG) መጨመር ብቻ ነው።
🏆 የሽልማት ደረጃዎች፡
🥇 1ኛ ለወጣ (ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው ለጨመረ):
የእኔን አዲስ Ebook ሙሉ በሙሉ በነፃ (Free) ያገኛል! 📚✨
🥈 2ኛ ለወጣ:
በEbook ግዢ ላይ የ50% ቅናሽ ያገኛል! 📉🔥
🥉 3ኛ ለወጣ:
በEbook ግዢ ላይ የ25% ቅናሽ ያገኛል! 📉✅
📝 እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
1. ወደ ግሩፑ አባላትን ይጨምሩ (Add Member)።
2. ብዙ ሰው የጨመሩ 3 ሰዎች በደረጃቸው መሰረት ሽልማታቸውን ይረከባሉ።
🚀 አሁኑኑ መጨመር ይጀምሩ! መልካም እድል ለሁላችሁም!
⛔Add የማድረጊያ ጊዜ ገደብ ከ 3:00 - 3:30 ብቻ ። ከዚህ በኃላ Add የተደረጉ ተቀባይነት
አይኖራቸውም
ማሳሰቢያ፦ አሸናፊዎቹ የሚለዩት በግሩፑ
Member Add መረጃ መሰረት ይሆናል።3 200
Repost from Fx_Squad
JUST IN: Binance Founder CZ says those who bought Bitcoin early "did not buy at ATH."
"They bought when there was fear, uncertainty and doubt."
3 200
Repost from Fx_Squad
Michael Saylor said
"I'm not proud of it, but I am the only current CEO who experienced Microstrategy's stock drop from $333 to $0.42. So I find it amusing when folks from crypto Twitter complain about BTC dropping 5-10%. What do you know about real HODL?"
Therefore, don't write off crypto after a 5-10% drop time will put everything in its place
3 200
Repost from Fx_Squad
BREAKING:
According to Scott Bessent, Q1 2026 could deliver one of the largest tax refund seasons ever. 🇺🇸
Working Americans didn’t change their withholding.
Result: massive refunds flowing back to households.
Consumer cash flow is about to spike.
3 200
Repost from ESS Study Tips
ውጤታማ የጥናት ዘዴዎች
1⃣ በተወሰነ የጊዜ ልዩነት መከለስ (Spaced Repetition) 🔄
አንድን መረጃ በአንድ ቀን ብቻ ደጋግሞ ከማንበብ ይልቅ፣ በየተወሰነ ቀናት ልዩነት (ለምሳሌ፦ ከ1 ቀን፣ ከ3 ቀን፣ እና ከሳምንት በኋላ) መከለስ መረጃው በቋሚ ትውስታችን ውስጥ እንዲቀመጥ ይረዳል።
2⃣ የሃሳብ ካርታ መጠቀም (Mind Mapping) 🗺️
ውስብስብ የሆኑ ርዕሶችን በስዕላዊ መልክ ማዘጋጀት። ዋናውን ርዕስ መሃል ላይ በመጻፍ፣ ዝርዝር ነጥቦችን እንደ ዛፍ ቅርንጫፍ በማውጣት ማጥናት ግንኙነታቸውን በቀላሉ ለመረዳት ይረዳል።
3⃣ የ Cornell ማስታወሻ አያያዝ ዘዴ 📝
ማስታወሻ በሚይዙበት ጊዜ ወረቀቱን ለሦስት ቦታ በመክፈል፦
• በቀኝ በኩል፦ ዝርዝር ትምህርቱን መጻፍ።
• በግራ በኩል፦ ቁልፍ ቃላትን እና ጥያቄዎችን ማስፈር።
• ከታች፦ ዋናውን ሃሳብ በአጭሩ ማጠቃለል።
4⃣ ጥያቄዎችን መስራት (Practice Testing) ✍️
ከመጽሐፉ ጀርባ ያሉትን ጥያቄዎች ወይም የድሮ ፈተናዎችን መስራት። ይህ የትኛውን ክፍል በደንብ እንደተረዳችሁ እና የትኛው እንደሚቀራችሁ ለመለየት ይረዳል።
5⃣ የጥናት ቦታን ማደራጀት 🏠
ጥናት ከመጀመራችሁ በፊት የሚያስፈልጓችሁን ነገሮች (መጽሐፍ፣ ደብተር፣ እስክሪብቶ) ማዘጋጀት። ቦታው ጸጥ ያለ፣ ብርሃን ያለው እና ንጹህ መሆኑ ትኩረታችሁ እንዳይከፋፈል ያደርጋል።
በጣም ከባድ የሚባለውን ትምህርት በጠዋት ወይም አእምሮአችሁ ንቁ በሚሆንበት ሰዓት ለመጀመር ይሞክሩ።
መልካም የጥናት ጊዜ ይሁንላቹ !
✅የእኛን መፅሐፍ (PDF) ለማግኘት፡@ess_study_tipsbot
ESS STUDY TIPS
Little and Often 💥
@ess_study_tips
3 200
Repost from ESS Study Tips
▎መረጃን ላለመርሳት፡
Active Recall
ብዙ ተማሪዎች የሚያጠኑትን ነገር ቶሎ የመርሳት ችግር ይገጥማቸዋል። መፍትሄው Active Recall የተሰኘውን ዘዴ መጠቀም ነው፦
1. አንድን ርዕስ ካነበቡ በኋላ መጽሐፉን ይዝጉት።
2. ያነበቡትን ነገር በጭንቅላትዎ ለማስታወስ ወይም በባዶ ወረቀት ላይ ለመጻፍ ይሞክሩ።
3. ያመለጣችሁን ነጥብ ለማየት መጽሐፉን መልሰው ይክፈቱ።
መጽሐፍን ደጋግሞ ከማንበብ ይልቅ፣ ራስን እየጠየቁ ማጥናት መረጃው በረጅም ጊዜ ትውስታ (Long-term Memory) ውስጥ እንዲቀመጥ ያደርጋል
🙏መልካም ቀን ይሁንላቹ🙏
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💾 የኛን PDF መፅሐፍ ለማግኘት @ess_study_tipsbot
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
ESS STUDY TIPS
Little and Often 💥
@ess_study_tips3 200
Repost from Traders Squad
🇺🇸 Fed Reserve pumped $2.5 Billion into the U.S. Banking System through overnight repos 🤯 More than $120 Billion has been injected this year, compare that to prior years.
3 200
Repost from Traders Squad
🇺🇸 U.S. consumers are showing signs of strain, giving back much of the financial progress they've made since 2009, per YF.
3 200
Repost from Traders Squad
⚠️ JUST IN: 🇷🇺🇺🇸 President Putin says the United States is interested in using Europe’s largest nuclear power plant, ZNPP, for crypto mining.
3 200
Repost from Traders Squad
BREAKING: ‼️ Silver prices extend gains to a record $77/oz, now up +7% today.
