uk
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Відкрити в Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Показати більше
3 202
Підписники
Немає даних24 години
-247 днів
-7330 днів
Архів дописів
2⃣ሁለተኛ ዙሪ2⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

1⃣የመጀመሪያ ዙሪ1⃣ 👍START

STUDY WITH ME አብራቹን ለማጥናት ዝግጁ ናቹ? 💡በምናጠናበት ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን። ↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን ✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን  ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ 💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን 🛑እስከ 3:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 3:00 ላይ እንጀምራለን ✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅

የ "Digital Detox" እና የጥናት ትኩረት 🌟 ስልክህ ውጤትህን እየሰረቀው ነው? የዲጂታል ጾም ለተማሪዎች! 📵📉 ጥናት ላይ ለ 5 ደቂቃ ተቀምጠህ ስልክህ "ቲንግ" ሲል ብታየው፣ አእምሮህ ወደ ነበረበት የትኩረት ደረጃ ለመመለስ በአማካይ 23 ደቂቃ ከ 15 ሰከንድ እንደሚወስድበት ያውቃሉ? ▎ትኩረትህን ለመጠበቅ እነዚህን 3 ነገሮች አድርግ፦ 1. የ "Out of Sight" ህግ፦ ስልክህን በምታጠናበት ክፍል ውስጥ በፍጹም አታስቀምጥ። አጠገብህ መሆኑ ብቻ እንኳ (ባይበራም) አእምሮህ ትኩረት እንዳያደርግ "Brain Drain" ይፈጥራል። 2. Notification አጥፋ፦ የቴሌግራም፣ የቲክቶክ እና የኢንስታግራም መልዕክት ምልክቶችን (Notifications) አጥፋ። አእምሮህ በዶፓሚን (Dopamine) ሱስ እንዳይጠመድ እርዳው። 3. እንደ ሽልማት ተጠቀመው፦ "ይህንን ምዕራፍ ካጠናሁ በኋላ ለ 10 ደቂቃ ስልኬን አያለሁ" ብለህ ለራስህ ቃል ግባ። ስልክህ የጥናትህ ጠላት ሳይሆን የድካምህ ሽልማት ይሁን። ጊዜህንና ትኩረትህን በአግባቡ ተቆጣጥረህ የላቀ ውጤት የምታመጣባቸውን ስልቶች በ "የፈተና አሰራር ዘዴዎች" ኢ-መጽሐፍ ውስጥ አዘጋጅተንልሃል። ለማዘዝ @ess_cbot ላይ ያናግሩን። 👇Join👇 @ess_study_tips #DigitalDetox #Focus #Concentration #StudyTips #Ethiopia #Productivity #ትምህርት

ትምህርት የነገ ማንነትህ መስታወት ነው! 🎓 መጽሐፍ ማንበብ ሊሰለችህ ይችላል፣ ነገር ግን የማታውቀው ነገር ነገ ዋጋ ያስከፍልሃል። ስኬታማ ሰዎች ጎበዝ ስለሆኑ ብቻ ሳይሆን ሳይሰለቹ ስለሚደክሙ ነው ውጤታማ የሚሆኑት። • ትኩረትህን ሰብስብ (Focus): ስልክህን አርቀህ ለጥቂት ሰዓታት በሙሉ ልብህ አጥና። • ህልምህ ትልቅ እንደሆነ እወቅ: ያቀድከው ቦታ ለመድረስ ዛሬ ዋጋ መክፈል ግድ ነው። • በጥረታችሁ ኩሩ: ውጤቱ ምንም ይሁን ምን፣ ጠንክሮ መስራት የጀግንነት መለኪያ ነው። ድል ለሚተጉ ነው! 💪🔥 🙏መልካም ቀን ይሁንላቹ🙏

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! የ2 ሰዓቱ የጥናት ቻሌንጅ ተጠናቋል! ✅ለዛሬው የ2 ሰዓት የPomodoro የጥናት ቻሌንጅ ራሳችሁን ሰጥታችሁ፣ በትጋት ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ምስጋና እና አክብሮት ይገባችኋል። ዛሬ ያሳያችሁት ጽናት ለነገው ትልቅ ስኬታችሁ አንድ እርምጃ ወደፊት አስጠግቷችኋል። አስታውሱ፣ ስኬት ማለት በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽና ተከታታይነት ያላቸው ጥረቶች ድምር ውጤት ነው። የPomodoro ዘዴን በመጠቀም ትኩረታችሁን ሰብስባችሁ በማንበባችሁ ውጤታማ እንደነበራችሁ ተስፋ እናደርጋለን። ጥቂት ማሳሰቢያ፦ • አሁን አእምሮአችሁ እረፍት ያስፈልገዋል። • ከስክሪን ራቅ ብላችሁ ለዓይናችሁና ለአእምሮአችሁ እረፍት ስጡ። • በዛሬው ማንነታችሁ ኩራት ይሰማችሁ! ነገ ደግሞ በበለጠ ተነሳሽነትና በታደሰ ጉልበት እንገናኛለን። የዛሬው ጥረታችሁ ነገ በውጤት ይከፈላል! 🌙 መልካም የዕረፍት ምሽት ይሁንላችሁ! #ESS_Study_Tips #Pomodoro_Challenge #Consistency #Success #GoodNight

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

4⃣አራተኛ ዙሪ4⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

3⃣ሶስተኛ ዙሪ3⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

2⃣ሁለተኛ ዙሪ2⃣ 👍START

😇የ 5 ደቂቃ ዕረፍት

1⃣የመጀመሪያ ዙሪ1⃣ 👍START

STUDY WITH ME 💡በዚህን ጊዜ የ Pomodoro ዘዴን እንጠቀማለን። ↪ለ 25 ደቂቃ ካነበብን በኃላ ለ 5 ደቂቃ እናርፋለን ✅በ አጠቃላይ 4 ዙሪ እናጠናለን  ዙሩን ከእኔ ጋር እንደምትጨርሱ ተስፋ አደርጋለሁ 💡በ 5 ደቂቃ እረፍት ብቅ በሉና አሳውቁን 🛑እስከ 3:00 የሚያስፈልጋቹን ነገር አዘጋጁ። የምታጠኑትን ወስኑ። ልክ 3:00 ላይ እንጀምራለን ✅መልካም ጥናት ይሁንላቹ✅

የ "Inquiry-Based Learning" - ጠያቂው ተማሪ 🌟 አትሸምድድ፣ ጠይቅ! የማስተዋል (Deep Understanding) ምስጢር 📝🔍 ብዙ ተማሪዎች "ይህ መጽሐፍ ላይ አለ፣ ስለዚህ ማወቅ አለብኝ" ብለው በቃላቸው ይይዛሉ። ነገር ግን እውነተኛ ስኬታማ ተማሪዎች መረጃን ከመቀበላቸው በፊት ጥያቄ ይጠይቃሉ። ▎ጥናትህን ወደ ጥያቄ ቀይረው፦ 1. ርዕሱን ወደ ጥያቄ ለውጠው፦ ለምሳሌ "ስለ ግጭት አፈታት" የምታጠና ከሆነ፣ ርዕሱን "ግጭት ለምን ይፈጠራል?" በሚል ጥያቄ ጀምር። 2. "ለምን?" እና "እንዴት?" በል፦ አንድን ሳይንሳዊ ቀመር ስታይ "ይህ ቀመር ለምን አስፈለገ? በህይወታችን ውስጥ የት ጋር እንጠቀመዋለን?" ብለህ ራስህን ጠይቅ። 3. ከቀድሞ እውቀትህ ጋር አያይዘው፦ "ይህ አዲስ ትምህርት ከዚህ በፊት ካወቅኩት ነገር ጋር ምን ያገናኘዋል?" የሚለው ጥያቄ አእምሮህ አዳዲስ የነርቭ ሴሎችን (Neural pathways) እንዲገነባ ይረዳዋል። ▎ውጤቱ፦ * ትምህርቱ አይሰለችህም (Curiosity ይፈጠራል)። * ፈተና ላይ ጥያቄዎች ተለዋውጠው ቢመጡ እንኳ ሃሳቡ ስለገባህ አትሳሳትም። 🚀 ጥያቄዎችን የመተንተን ብቃትህን አሳድግ! በፈተና ወቅት የሚመጡ ውስብስብ ጥያቄዎችን በቀላሉ የመረዳት ጥበብን ከአዲሱ የ "የፈተና አሰራር ዘዴዎች" መጽሐፍ ተማር። ስኬት በጥያቄ ይጀምራል! 👇Join👇 @ess_study_tips #CriticalThinking #ActiveLearning #EthiopianStudents #StudyHacks #SmartLearning

ዛሬውኑ ጀምር! 🚀 የዛሬው ድካምህ የነገው ስኬትህ መሰረት ነው። ውጤት የሚገኘው በማለም ሳይሆን በመስራት ነው። ብዙ ጊዜ "ነገ እጀምራለሁ" የሚለው ሰበብ ለውድቀት ዋነኛው ምክንያት ነው። • ሰበብ መደርደር አቁም!ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም።ለራስህ የገባኸውን ቃል ጠብቅ። አስታውስ፡ ታላቅ ነገር የሚጀምረው በትንሽ እርምጃ ነው። ዛሬ የምታነባት አንዲት ገጽ ነገ ለምትፈልገው ትልቅ ውጤት በር ትከፍታለች። 📚✨ 🙏መልካም ቀን ይሁንላቹ🙏

የጥምቀት ቅናሻችን በዚህ ተጠናቋል👍 በቃላችን መሰረት ለ 50 ተማሪዎች እድሉን ሰጥተናል✅ 🙏መልካም ምሽት ይሁንላቹ🙏
የጥምቀት ቅናሻችን በዚህ ተጠናቋል👍 በቃላችን መሰረት ለ 50 ተማሪዎች እድሉን ሰጥተናል✅ 🙏መልካም ምሽት ይሁንላቹ🙏

ብዙዎች ወስነው እድላቸውን እየተጠቀሙ ነው። እናንተስ? ምርጫው የናንተ ነው። ሀ.❌249 ብር ለ.✅124 ብር 🤔ውሳኔውን ለእናንተ ትተናል 🚨ቅናሹ ሊጠናቀቅ 4 ተማሪ ብቻ ቀርተውታል ቅናሹን ለመጠቀ
ብዙዎች ወስነው እድላቸውን እየተጠቀሙ ነው። እናንተስ? ምርጫው የናንተ ነው። ሀ.❌249 ብር ለ.✅124 ብር 🤔ውሳኔውን ለእናንተ ትተናል 🚨ቅናሹ ሊጠናቀቅ 4 ተማሪ ብቻ ቀርተውታል ቅናሹን ለመጠቀም በዚህ👇 ገብተው 👋Hi ይበሉን @ess_cbot