uk
Feedback
GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

Відкрити в Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @EthioGATSupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

Показати більше
5 709
Підписники
+2524 години
+1717 днів
+30230 день
Архів дописів
#AAU ከተመራቂዎቹ መካከል 304 ምሩቃን በሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡ 352 በስፔሻሊቲ እና ሰብ-ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች እንዲሁም 2,859 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም የተመረ ሲሆን፤ ቀሪዎቹ 3,334 በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም የተመረቁ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 75 ዓመታት በትምህርት ልህቀት፣ በአመራር ልማት እንዲሁም በሀገር ግንባታ ያደረገው ዘላቂ እና ዘርፈ ብዙ አበርክቶ በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ ተዘክሯል፡፡ @GAT_Tutorial

#AAU አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ የተማሪዎች ምርቃት ስነ-ስርዓት እና የተቋሙን የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 21/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እያከበረ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማሯቸውን 75ኛ ባች ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። https://t.me/GAT_Tutorial

🛑ጥያቄ፤ ለGAT ፈተና እንዴት ላጥና ወይም ልዘጋጅ? ❇️ ለፈተና የምናደርገው ዝግጅት በዋናነት ከፈተናው ይዘት ጋር ሊያያዝ እና እኛንም ለፈተናው ብቁ የሚያደርግ ሊሆን ይገባዋል። ስለዚህ የምንፈተነው ነገር ምን እንደሆነ ለይተን ማወቅ ቀዳሚው ነገር ነው። የፈተናውን ይዘት ማወቅ እንዴት እና በምን መልኩ ማጥናት እንዳለብን ይወስነዋል። ለምሳሌ ባዮሎጂን የምናጠናበት መንገድ ፊዚክስን ከምናጠናበት መንገድ ይለያል። የGAT ፈተና አብዛኛው ክፍል ከSubject Matter ይልቅ SAT እንደሆነ ይታወቃል። SAT ደግሞ በባህሪው ከknowledge ይልቅ skill'ን ይመዝናል። ይህም በዋናነት ቃላትን፣ አመክንዮን፣ ስሌትን እንዲሁም በአጠቃላይ የማገናዘብ ብቃትን ለመፈተን ታስበው የተዘጋጁ ናቸው። ✅ እንደዚህ አይነት ፈተናዎችን ለመስራት በአንድ ጊዜ ከሚወጣ ብዙ ጥረት ይልቅ ቀጣይነት ባለው መልኩ የምትወጣ ትንሽ ጥረት የተሻለ ፍሬ ይኖራታል። ይህም ማለት በሳምንት አንድ ቀን 10 ሰአት ከማጥናት፣ በየቀኑ ለ 45 min ማጥናት የተሻለ ውጤት ይኖረዋል። ❇️ ይህንን በማገናዘብ GAT Tutorial ለእናንተ እጅግ በተመጠኑ፣ ለፈተና በሚያበቁ ሌክቸርስ፣ ኖቶች፣ Practice and Model Exams አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው። በተጨማሪም Model Exam ልክ እናንተ online ስትፈተኑ አይነት ባለው መልኩ የምንሰጥ ይሆናል። ኦፊሺያል ቻናላችን: @GAT_Tutorial ለመመዝገብ: @GATtutorialbot

🛑 ለቀጣይ NGAT እንዴት ልዘጋጅ በናታችሁ ንገሩኝ የሚነበብ ነገር ካለ? በድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ማኑዋል መሰረት ፈተናው ከ100% (70% ጠቅላላ እውቀትን እና ቀሪው 30% ደግሞ የሙያ መስክን ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች) በአጠቃላይ ለፈተናው 100 ጥያቄ ተዘጋጅቶ እያንዳንዱ ጥያቄ አንድ ነጥብ እንድይዝ ይደረጋል። 🔷ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8 ድረስ የት/ት ሚንስቴር እና የዩኒቨርሲቲዎች ዋና ትኩረት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ማስፈተን ይሆናል። 🔴 ይሁን እንጅ ሳይታወቅ ቀኑ ይደርስና ከዕለታት አንድ ቀን " የዚህ ዙር የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና አመልካቾች ምዝገባ ከቀን ___እስከ ____ ይካሄዳል፥ then just after few days በዚሁ መሰረት ለመፈተን ያመለከታችሁ አመልካቾች ፈተናው የሚሰጠው በዚህ ቀን በዚህ ወር 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በተመደባቹበት የፈተና ማዕከላት እንድትገኙ እናሳውቃለን" 👆እንደዝህ የሚል ዜና መስማታችን አይቀረ ነው። ስለዚህ በዚህኛው ዙር NGAT/GAT በመፈተን በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ወይም የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚትፈልጉ በሙሉ የቀረው ጊዜ ትንሽ መሆኑን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በጊዜ ዝግጅት ብትጀምሩ መላካም ነው። በተለይ የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎች በደንብ ለመዘጋጀት ጊዜ የሚወስዱ፣ ይዘቱን አንብበን ለመጨረስም ሰፊ ከመሆናቸው የተነሳ በቀን ትንሽ ትንሽ እያዩ familiar መሆን ፈተናውን ለማለፍ ሁነኛ መንገድ ነው። መልካም የዝግጅት ጊዜ ! ቲቶሪያል ለመመዝገብ: @GATtutorialbot ቻናላችን ይቀላቀሉ @GAT_Tutorial

GAT Tutorial Official Share : @GAT_Tutorial Register : @GATtutorialbot #NGAT #Exam #Tutorial #Postgrduate #class #program #GAT #UAT

This is how students Dashboard of "My Courses" Section Looks like on the app/website. 🔷 እዛው ቪድዮ ያያሉ፣ እዛው የኛን ኖት ያነባሉ፣ እዛው የራ
+3
This is how students Dashboard of "My Courses" Section Looks like on the app/website. 🔷 እዛው ቪድዮ ያያሉ፣ እዛው የኛን ኖት ያነባሉ፣ እዛው የራሳቸውን ኖት ያወጣሉ ፣ እዛው ያወጡትን ኖት ያነባሉ፣ & እዛው ከዛ ሌክቸር የወጡ ጥያቄዎችን ይሰራሉ። እዛው መወያዬት ይችላሉ እዛው የ AI Assistance ( Prof. Havanh ) ማግኘት ይችላሉ። 🔴 Smart Learning env't.

💥በማስተርስ ፕሮግራም ማጥናት ለምን ያስፈልጋል? ✅በቅድመ ምረቃ መርሀ-ግብር (undergraduate program) ላይ የምናገኘው ትምህርት በተማርንበት ዘርፍ በቂ እውቀትን ለመያዝ በቂ ሆኖ ላይገኝ ይችላል። የቅድመ ምረቃ (undergraduate program) ዋነኛ አላማ ጥልቅ እውቀትን ማስያዝ ሳይሆን መሰረታዊ እውቀትን (foundational knowledge) ማስጨበጥ ነው። ለዚህ ነው የ Graduate እና የPost Graduate programs አስፈላጊ የሆነው ፥ የጠለቀ እውቀትን ለመያዝ እና more Specialize ለማድረግ። ✅በተጨማሪም የተሻለ ክፍያ፣ የስራ እድል፣ senior role እና ለcareer advancement ወሳኝ ሚና አለው። ❇️አሁን ያለንበት አለም ተለዋዋጭነት፣ እና በሀገራችን ውስጥ የማስተርስ ዲግሪ ያለው ሰው ጥቂት መሆኑ በዚህ መርሀ ግብር የተመረቁ ሰዎችን በግሉ እና በመንግስት ሴክተር የተሻለ ተፈላጊ ያደርጋቸዋል። ❇️ታዲያ በዚህ ፕሮግራም ለመማር መጀመሪያ የመግቢያ ፈተናውን (GAT) ማለፍን ይጠይቃል። ፈተናው 70% የAptitiude ይዘት ያለው ሲሆን የተቀረው ደግሞ Subject matterን ይሸፍናል። 👉ታዲያ ለፈተና ዝግጅት ያለውን የጊዜ ጥበት፣ በስራ እና ተያያዥ ነገሮች ያለውን ቢዚነት በመረዳት እጅግ በተደራጀ እና እናንተንም ለፈተና ብቁ የሚያደርግ service አዘጋጅተንላቹሀል። 👉ያለፉ አመት ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያቸው፣ Lecture videos፣ እና የተመረጡ እና ለፈተና የሚያበቋችሁን ኖቶችን አሰናድተናል። 💥 በተጨማሪም ለመጀመሪያ ጊዜ online ስትፈተኑ አይነት ባለው መልኩ (በsimulation) model exam የምንሰጥ ይሆናል። ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ። ©️GATtutorialOfficial ለመመዝገብ @GATtutorialbot ኦፊሺያል ቻናላችን @GAT_Tutorial

Real AAU GAT Exam Content Breakdown 1. Analogy Questions. - Example: "LIQUID : LITER" means you must select a pair of words that have the same relationship as the original words.    - Focus: Learn how objects, professions, or concepts relate to one another. 2. Synonyms and Antonyms    - You may be asked to choose words with similar or opposite meanings. 3. Sentence Completion. 4. Reading Comprehension. 5. Logical Reasoning.    - Tests your ability to deduce information or draw conclusions from provided statements or facts. Math Section 1. Arithmetic and Number Theory    - Topics Covered: Basic operations, fractions, percentages, ratios, averages, and number properties.    - Example: "If the price of an item is increased by 20%, and then decreased by 10%, what is the overall percentage change?"    - Focus: Build strong arithmetic skills and learn how to deal with percentages and ratios. 2. Algebra    - Topics Covered: Solving for variables, simple equations, inequalities, and working with algebraic expressions.    - Example: "Solve for x: 2x + 5 = 15." 3. Geometry    - Topics Covered: Basic properties of shapes, perimeter, area, volume, and angles.    - Example: "What is the area of a triangle with a base of 5 cm and height of 10 cm?"    - Focus: Memorize formulas for area, perimeter, and volume. Understand the properties of different shapes. 4. Data Interpretation    - Topics Covered: Reading charts, graphs, and tables to extract data.    - Example: "Based on the chart, what was the percentage increase in sales between 2019 and 2020?"    - Focus: Learn to analyze and interpret data presented in graphical formats. 5. Word Problems    - Topics Covered: Applying mathematical concepts to real-world situations, often involving multiple steps.    - Example: "If a car travels 60 miles in 1.5 hours, what is its average speed?" Share & Join: @GAT_Tutorial Register : @GATtutorialbot

Registration Guide @GATtutorialbot✔️

Registration Bot Guide @GATtutorialbot✔️

🔴 FAQ 1 What is the difference between NGAT, GAT, and NGAT/GAT when registering via the bot ❓ 🔷 NGAT stands for the National Graduate Admission Test, which is prepared by the Ministry of Education. It is required for graduate program admissions at public universities across Ethiopia (except AAU). 🔷GAT refers to the Graduate Admission Test administered specifically by Addis Ababa University (AAU) for its own graduate programs. 🔷 NGAT/GAT is the combined option for those who wish to prepare for both exams at the same time. 👉 Select the option that matches your goal: ✔️Choose NGAT if you're applying to universities under the Ministry. ✔️Choose GAT if you're applying only to AAU. ✔️Choose NGAT/GAT if you're applying to both AAU and other public universities. Share & Join: @GAT_Tutorial Register : @GATtutorialbot

Share & Join: @GAT_Tutorial Register : @GATtutorialbot

ለምን ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ለድህረ ምረቃ ፕሮግራም ይታጫሉ? ከ 30 ሚልዮን በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በትምህርት ዘርፍ ውስጥ ነው ያለው። በየዓመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የመጀምሪያ ድግሪ ማሪዎች ከተለያዩ ከመንግስት እና ከግል ከፍትኛ ተቋማት ይምረቃሉ። ይሁን እንጅ የሁለተኛና የሶስተኛ ድግሪ ምሩቃን እምብዛም ናቸው። ለምሳሌ በ2012 - በ2013 አካደሚክ ዓመት ላይ 6,353 የምያህሉ ማስተርስ ተማሪዎች ከተለያዩ ዩኒቨሪቲዎች እና ኮሌጆች ተመርቀዋሉ። ይሄ በ 2008-2009 ዓ.ም ከተመረቁ የሁለተኛ ድግሪ ምሩቃን ቁጥር (3,574) ጋር ሲነጻጸር 75% ዕድገት አሳይቷል። እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ከፍተኛ ደረጃ ት/ት ተቋማት በየዓመቱ ከ2000 በላይ የሁለትኛ ድግሪ ተማሪዎችን ያስመርቁ ነበሩ። የሶስተኛ ድግሪ ምሩቃን ቁጥር በሀገር አቀፍ ደረጃ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነው። ለምሳሌ በፈረንጆች 2020 ላይ ከ 3000 በላይ የሶስተኛ ድግሪ ተማሪዎችን የተለያዩ የት/ት ተቋምት ተቀብለዋሉ። በየዓመቱም ከ500 በላይ የዶክቴረት ድግሪ ምሩቃን ከተለያዩ ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ይመረቃሉ። በፍረንጆች በ2023 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ከ 300 በላይ የሶስተኛ ድግሪ ተማሪዎችን አስመርቆ ነበር። በ2023 ለመጀመሪያ ጊዜ የብሂራዊ ድህረ ምረቃ ፕሮግራም መግቢኣይ ፈተና NGAT/GAT ከተመጀመረበት ጊዘ ጀምሮ ፈተናውን በተለያዩ ዙሮች ከሚወስዱት 5% ተማሪዎች ብቻ እንድምያልፉት መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከNGAT/GAT ፈተና በኋላ በየዓመቱ ምን ያክል የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪ ተማሪ ሊመረቅ ይችላል የሚለውን ከዚህ ዓመት ጀምሬን አብረን የምናይ ይሆናል። ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ስኬታማ ሆነው ወደሚገቡበት የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም ለመግባት NGAT/GAT ማለፍ የግዴታ ሆኗል። ከስራ ገበታችሁ ሳትርቁ ፥ ካላችሁበት ሆናችሁ እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የGAT ቪድዮ ትምህርቶችን ፥ ሲሙዪለሽን እና የ NGAT/ GAT Solution በማግኘት በቀላሉ ማለፍ ትችላላችሁ። ሼር: @GAT_Tutorial 🙏 ለመምዝገብ : ⤵️ @GATtutorialbot

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 🙌 ዛሬም ምዝገባ እንደቀጠለ መሆኑን በድጋሜ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን። ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ ለመዘጋጀት በትንሹ ከአንድ ወር በላይ ጊዜ አላችሁ። በምዝገባ ወቅት ለሚያጋጥማችሁ ለማንኛው ጥያቄ @Dr_Hanuel ያናግሩን። ከዛ በተጨማሪ በ GAT info series ሁለተኛውን ክፍል ዛሬ የምንለቅ ይሆናል። ✅ ለመምዝገብ : @GATtutorialbot

Lecture 1 starts soon. GAT Tutorial Official | 2025 @GATtutoriaobot
Lecture 1 starts soon. GAT Tutorial Official | 2025 @GATtutoriaobot

ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የሚያስመርቁ ይሆናል። በ2016 ዓ.ም የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ተከታትለው የተመረቁ ተማሪዎችን እንየው👇 ✅ AAU፣ Hawassa እና Civil Service University በሺዎች የሚቆጠሩ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎችን አስመርቀዋሉ። ✅ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,269 ተማሪዎች አስመረቀ። ከእነዚህ ውስጥ በሦስተኛ ዲግሪ - 27 በሁለተኛ ዲግሪ - 2,120 ✅ አምቦ ዩኒቨርሲቲ 909 በሁለተኛ ዲግሪ፣ 6 በሦስተኛ ዲግሪ እንዲሁም 3 በህክምና ስፔሻሊቲ ✅ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ 1,211 የሁለተኛ ዲግሪ፣ 38 የህክምና ስፔሻልቲ፣ 46 የዶክትሬት ዲግሪ ✅ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 281 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመርቋል ✅ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 64ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው። ✅ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 103 ተማሪዎች በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡ ✅ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 122 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ✅ ወልቅጠ ዩኒቨርሲቲ 108 ተማሪዎች በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ✅ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 268 በድኅረ ምረቃ ✅ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ 366 ተማሪዎችን ✅ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 446 በማስተርስ ዲግሪ ✅ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከ120 በላይ የሚሆኑት በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው፡፡ ✅ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከተመራቂዎቹ መካከል 85ቱ ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም አሰልጥኖ ያስመረቃቸው መሆኑ ተገልጿል ✅ መቱ ዩኒቨርሲቲ 50 ተመራቂዎቹ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። ✅ ASTU በሦስተኛ ዲግሪ - 32, በሁለተኛ ዲግሪ - 397 ተማሪዎችን አስመረቀ። ✅ ሰላለ ዩኒቨርሲቲ 238 ሁለተኛ ድግሪ 🔵 በ2017 ዓ.ም እና አብዘኞቹ በዚህ ዓመት የሚመረቁ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ምሩቃን የ GAT ፈተና ከመጀመሩ በፊት ትምህርታቸዉን የጀመሩ ናቸው። አሁን ከዚህ በኋላ በዚህ ልክ ይመረቅ ይሆን🤷‍♂️ ( NAGT/GAT Era ) ለNGAT/GAT Tutorial ምዝገባ : @GATtutorialbot share and Join @GAT_Tutorial

Good Morning🌅 ዛሬ የቲቶሪያል ክላስ Lecture 1 የምንጀምር ይሆናል። በምዝገባ ሂደት ላይ ለሚገጥማችሁ ለማንኛው ጥያቄ @Dr_Hanuel አሳውቁን። GAT Tutorial Official integrated curriculum ስይስተም ይጠቀማል። ይሄ ማለት ዛሬ አሁን Lecture 1 ሲትማሩ መጀመሪያ የ ሌክቸር አንድ ቪድዮ ትማሩታላችሁ። ቪድዮው እጅግ በጣም አጭር፣ ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ ነው። ከዛ በመቀጠል የቪድዮ ሌክቸሩ ኖት ይቀርባል። በቪድዮ ላይ የተነሱ ሃሳቦች NGAT/GAT ፈተናን መሠረት ባደረገ መልኩ እጥር ምጥን ሆነው በኖት ይቀርባል። then አሁን አጭር ቪድዮ አይታችኋል፣ ኖትንም አንብባችኋል የሚቀረው ጥያቄ መስራት ነው። so ከዛው ከራሱ ቪድዮ የወጡ ጥያቆዎች ከነማብራሪያቸው ጋር ይቀርባሉ። summery -Video -Note -Questions ✅ High retention Power አንድ ሰው ከሌክቸር አንድ ወደ ለክቸር 2 ከመሸጋገሩ በፊት በትንሹ እነዚህን ነገሮች እንዲያገኝ ይደረጋል። ከዛ በተጨማሪ Mentorship፣ weekly GAT analysis and prediction፣ Ai Chatbot፣ የራሳችሁን ኖት የሚትጽፉበት፣ የሚትወያዩበት ፕሮግራም/ስይስተም አለ። የተወሰነ ለክቸሮችን ካስተማርን በኋላ የጥያቄ exposure እንደጨምር ሲምዩለሽን የምንጀምር ይሆናል። ስምዩሌሽኑ exactly በአሰራሩ፣ በጥያቄ ይዘት፣ በአቀራረቡ፣ በሁሉም ነገሩ NGAT/GATን ይመስላል። ለተጨማሪ መረጃ: @GAT_Tutorial ለመመዝገብ: @GATtutorialbot እናመስግናለን!