cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ጥንቅሻ✍🏼🦋

ውስጣዊ የህሊና ድምፅ" Get it down…. አስተያየት👉🏻 @sumey_afedlu የመወያያ Group👉🏻 https://t.me/+AWrWNOeYxLpjMWM0

Більше
Ефіопія9 419Амхарська6 737Категорія не вказана
Рекламні дописи
1 042
Підписники
+2124 години
+647 днів
+15230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እውነት ፈጣሪ ግን ህይወትን ማመጣጠን ሲያውቅበት በመስጠት ብቻ ሳይሆን በመንሳትም ጭምር፣ በፍቅር ብቻ ሳይሆን ምቶዱትን ሰው በማራቅም፣ በማስደሰት ብቻ ሳይሆን በሀዘንም በማስተማር ጭምር፣ ባሳለፍነው ህይወት ሁሉን ነገር አመዛዝኖ በመስጠት ማቆየቱ፣ በደስታ መክነፍን ብቻ ሳይሆን በሀዘንም ብዙ ትምህርት ማስጨበጡ፣ መኖርን የማጣጣም ስርአቱና አግባቡ ያስገርማል፣ እውነትም በህይወት መቆየት ደግ ነው ብዙ ያስተምራል!!
Показати все...
16👍 5🥰 4👏 2🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
20👏 4👍 2🔥 2🥰 1
አንድ አንዴ ህይወት በማመስገን ውስጥ እንደሆነ ይሰማኛል፣ አለ አይደል ተራ ለሚመስሉን ነገሮች እንድንፀልይ ብንደረግ እና እነዛን ትንንሽዬ ቅፅበቶች መኖር ባንችል?? ንፁህ አየር፣ ተኝቶ መንቃት፣ ሰዎች ግርግር ሲሉ ማየት፣ ቆሞ መራመድ፣ ልጆች ሲጫወቱ ማየት፥ አውቃልሁ አንድ አንድ ረጃጅም ቀናት አሉ፣ ማያልፋ የሚመስሉ ቀናት ግን ብዙ ማብራሪያ አያስፈልገውም በመኖር ነው የሚተነተነው፣ ይልቅስ ለሚያልፍ ጊዜ እና ሁኔታ እናንተ ቀድማችሁ እንድታልፉ፥ ለዚህ ነው ስጀምር አንድ አንዴ ህይወት በማመስገን ውስጥ ነው ያልኩት፣ ለተስፈኛ ሳይሆን ስህተቱን እና ጉድለቱን ተንተርሶ ህይወትን ማጣጣም ለከበደው፥ አንድ አንድ ተራ በሚመስሉ ነገሮች ውስጥ ነው ትክክለኛ ደስታ ያለው፣ እናም አደራ ለማይሞላ ህይወት ከፈጣሪያቹ ጋር እንዳትተላለፋ….
Показати все...
15👍 3🙏 2🔥 1👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🎊🍾🎊🍾
Показати все...
🍾 12🥰 4👏 4 3👍 2🔥 2🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቀይ መስመር የምንውልበት ቦታ የሚያጠፋን ይሁን የሚያለማን፣ የሚያፈርሰን ይሁን የሚገነባን፡ ህይወት ላይ ቀይ መስመር ማስመር አትዘንጉ፥ ሰሞኑን ስለ ቀዶ ህክምና ክፍል እየተማርን ክፍሉ ውስጥ ስላለ አንድ ቀይ መስመር ተነገረን እሱን ከማለፋችን በፊት እንዴት ሙሉ ለሙሉ መንፃት እና መጥራት እንዳለብን አስረዱን እና ወጣን፥ ብዙ ሳሰላስል ቆየሁና ህይወት ላይ ስንሆን "ወራጅ አለ" የምንልበት ቦታ ማለፍ እንደሌለብን አስተዋልኩ: አለ አይደል ልክ እንደዚህ ቀይ መስመር ከታለፈ ለመመለስ ዳገት የሚሆንበት ደረጃ ላይ አለመድረስ: በህይወታቹ ላይ ያለ ቀይ መስመር አትለፉ፣ ከማይሆን ነገር ለመውጣት የተሻለው አማራጭ አለመግባት ነውና የሚበጀውን ነገር አትልቀቁ: በዛው መጥፋት አለና መውጫ ማጣት...
Показати все...
👍 14 6🥰 2🔥 1👏 1🤔 1
እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎንብሳ፡ ታበላ የለም ወይ በጨለማ ዳብሳ፡ መልካም የእናቶት ቀን🤍
Показати все...
20🥰 5👍 4👏 1😭 1
00:19
Відео недоступнеДивитись в Telegram
“ተስፋ የመኖር ምክንያት ነዉ፣ ሰዉን እንዲኖር የሚያደርገዉ መለወጥ አለመለወጡ ሳይሆን የመለወጥ ተስፋዉ ነዉ”
Показати все...
13👍 6👏 4🔥 1🫡 1
" ሰዎች ፍቅር እውር ነው ይላሉ፣ እንዲህም የሚሉት የፍቅርን ትርጓሜ ስላላወቁ ነው፣ እኔ ግን እላቹሀለው ፍቅር ብቻ ነው አይን ያለው። ከፍቅር ውጪ ሌላው በሙሉ እውር ነው።"
Показати все...
27👏 3👍 1🥰 1🙏 1🗿 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፈጣሪ ያጎደለብኝ ምን አለ? ሰፈራችንን የሚጠብቁ አንድ ሰውዬ አሉ፣ አንድ እይታ ይበቃል እሳቸውን ለማስተዋል ብዙም ያልተቸገረ የሚመስለው ፈገግታቸው ከሩቅ ይጣራል፣ ሁሌም እናቴ ስላሉበት ሁኔታ ስጠይቃቸው ፈጣሪ ያጎደለብኝ ምን አለ ሲሉ ነው የምሰማቸው፣ እግር ጣለኝና ትናንት በወሬያቸው መሀል ገባሁ፡ በምን እንደተነሳ ባላውቀውም፡ የሶስት ልጆች አባት እንደሆኑ እናም ብዙ ብዙ ውስጠ ሚስጥራቸውን ለእናቴ አጫወቷት፣ በንግግራቸው መሀል መሀል ላይ ጣል የሚያደርጓት ፈገግታቸው ግን ሀሴት ይሰጣል፣ በመኖር ያተረፍኩት ነገር ቢኖር ልጆቼን እና ባለቤቴን ብቻ ነው፡ ቀሪ ሀብት ንብረት የለኝም ለመኖር ስል ማብቂያ የሌለው ገንዘብ ሳባርር፣ በህይወት ላይ ማቆሚያ የሌለው ሰልፍ ስጠብቅ ማብቂያው ምን እንደሆነ ሳላውቅም ስሮጥ ኖሪያለሁ፣ ብቻ ሳላውቀው እየሮጥኩኝ የሆነ ነገር ብቻ ለመያዝ እያሳደድኩ እንዳልሞት እፈራለሁ፣ ለዚ ነው ፈጣሪ ያጎደለብኝ አንዳች ነገር እንደሌለ እያወራሁ በፈገግታ እና በምስጋና ህይወቴን ምገፋው አሏት፥ የህይወት ትግል የማያልቅ እና ማብቂያ የሌለው ነው…ያለትርጉም ያለፋይዳ ማብቂያ የሌለው ሩጫ...ድንገት ተራ ሲደርስ ደግሞ ባኖደውም ማረፍ…አለቀ!! ግን ደግሞ በዚህ ስክንሳር በሞላበት አለም ላይ ፈገግታ ካለን ጠላት አይኖረንም፡ ፈገግታ የሀሴት መርጫ ሲሪንጅ ነው፡ ዛሬን በሀዘን አትግደሉ አለም ላይ የሌለን ነገር ሁሉ ቢደመር እና ቀመር ቢሰራ ያለንን ግማሽ አያክልምና!!
Показати все...
👍 15 7👏 2🔥 1🥰 1
🥀🥀
Показати все...
9🥰 2🔥 1🤗 1