የአቡ ሙሀመድ ኢስማኢል ቢን ሙሀመድ ቻናል
Відкрити в Telegram
🌿ይህ የወንድማችን አቡ ሙሀመድ ኢስማኢል ቢን ሙሀመድ ቻናል ነው። ይህ ቻናል የእስልምና እውቀትን ለማስተላለፍ፣ ልብን ለማንቃት፣ 📖 ደርስ – ጠቃሚ የእውቀት ትምህርቶች 🕌 ኹጥባ – ልብን የሚነኩ ምክሮችና ንግግሮች 🌿 ፈዋኢድ – አጭርና ጠቃሚ 💡 ነሲሐ – ለሕይወት የሚጠቅሙ ምክሮች እውቀት ብርሃን ነው፤ ያለ እውቀት መንገድ ይጨልማል። 🤲 አላህ ይህን ቻናል የጥቅም፣ የእውቀትና የመልካ
Показати більше736
Підписники
-224 години
+1217 днів
+12130 днів
Архів дописів
📚አዲስ ተቀርቶ ያለቀ ደርስ📚
📖 كتاب لطائف الكلم في العلم في العلم»👇
✍للشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله.
🎙المدرس الشيخ أبي قتادة عبد الله بن مزمل الحبشي حفظه الله
🎧 « ከደርስ ቁጥር 01_87»
🔗 https://t.me/merkezasunah/3451
🔗https://t.me/merkezasunah/3452
🔗https://t.me/merkezasunah/3453
بسم الله الرحمن الرحيم
🌹 تهنئة من القلب إلى خالي الحبيب أبي بكر بن منوتا 🌹
أبارك لخالي الغالي والحبيب، أبي بكر بن منوتا، هذه المناسبة المباركة، وأسأل الله أن يجعلها فاتحة خير وبركة وسعادة عليه.
أسأل الله أن يبارك لك، ويبارك عليك، ويجمع لك بين الخير والتوفيق، وأن يرزقك سعادة الدارين، وراحة البال، وصلاح الحال، وأن يديم عليك نعمه وفضله، ويجعل أيامك عامرة بالطاعة والسرور.
يا خالي الحبيب، لك في القلب محبة وتقدير، وأسأل الله أن يحفظك من كل سوء، ويقر عينك بما تحب، ويرزقك من خيري الدنيا والآخرة.
مبارك عليك يا خالي الغالي، وجعل الله أيامك كلها أفراحًا ومسرات، وكتب لك الخير حيثما كنت. 🌹🤲🌹
ለውድ አጎቴ አቡበከር ቢን መኑታ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት 🌹
ውድና የተከበርከው አጎቴ አቡበከር ቢን መኑታ፣ ከልቤ እንኳን ደስ አለህ!
አላህ ይህን መልካም አጋጣሚ የበረከት፣ የደስታና የስኬት መጀመሪያ ያድርግልህ። በሕይወትህ ውስጥ ሰላምን፣ ጤናን፣ በረከትንና መልካም ነገሮችን ይሙላልህ።
አላህ ይጠብቅህ፣ ይርዳህ፣ ምኞቶችህንም በመልካም ይፈጽምልህ። በዱንያም ሆነ በአኺራ መልካምን ይወፍቅህ።
ውድ አጎቴ፣ አላህ ደስታህን ያብዛልህ፣ በረከቱንም ያድርግልህ። እንኳን ደስ አለህ! 🌹🤲
Repost from ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
ሼይኽ አብዱል ገንይ ገብተዋል አላህ ይጠብቃቸው
ለማዳመጥ https://t.me/Hudhud_Studio?livestream=4d713fe4ab144fbb50
Repost from ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
🔥 ልዩና ታላቅ የኦን ላይን የደዕዋ ፕሮግራም — እንዳያመልጥዎ! 🔥
በሁድሁድ (HuDHuD) መድረካችን እንደተለመደው በላቀና በደመቀ ዝግጅት ልንጠብቃችሁ ዝግጁ ነን!
✨ የዕለቱ ክቡራት እንግዶቻችን፦ ✨
1️⃣ فضيلة الشيخ
አቡ ሁዘይፋ አብደል ገኒይ አል ኡመሪ (ሐፊዘሁልላህ)
2️⃣ فضيلة الشيخ
አቡ ረዋሀ ካሊድ አሻሪሄ (ሐፊዘሁልላህ)
⏰ ቀንና ሰዓት፦ዕለት፦
የፊታችን ጁሙአ ማታ ሰዓት፦ ምሽት 3:30
📍 ቦታ፦ በቴሌግራም ቻናላችን / (በቀጥታ)
💎 ታላላቅ ሸይኾች የሚያስተላልፉትን ጠቃሚ እውቀትና ምክር ለመቅሰም በሰዓቱ ተገኝታችሁ የተሳትፎው ተካፋይ ይሁኑ!
ይህን መልእክት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የኸይር ሥራው ተጣማሪ ይሁኑ።
👇 በተጠቀሰው ሰዓት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/Hudhud_Studio/17643
📻 تسجيلات مسجد السنة السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة
🔖بعنوان :(مع آيات الكهف: مواقفُ للاعتبار، ومشاعلُ للاستبصار.)
🎧 የሱና መስጂድ የጁመዓ ኹጥብ ከአማርኛ ትርጉም ጋር።
🚨«ከሰረቱ አል-ከህፍ የተወሰኑ አንቀፆች ትምህርት መውሰድ »🚨
🔜 በሚል ርዕስ የተደረገ መካሪና ገሳጭ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ከትርጉም ጋር።
🎙 للأستاذ:أبي محمد إسماعيل بن محمد حفظه الله تعالى.
🎙️በኡስታዝ:አቡ መሐመድ ኢስማኢል ቢን መሐመድ አላህ ይጠብቀው።
🗓️ سجلت يوم الجمعة 5-جمادى الأول - ١٤٤٨ هجرية في مسجد السنة في الحبشة حرسها الله تعالى.
🗓️ ጁማዱል አወል {5-1448 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/25738
Repost from አቡ ዘከሪያ (كُناشةُ أبي زكريّا)
يا من يُريدُ شَفَاعةً في المحشَر
أو قُرْبَ مَثْوى في الجِنان الأخْضَر
أوْ ضِعفَ مكرُمةٍ وسِترِ جرِيرةِ
أو صِدقَ ذِكْرٍ عندَ خيرِ المعشَرِ
كَرِّر صَلاتَك والسَّلامَ الأغْزَرِ
دَوماً على المُختارِ نبعِ الأَنْورِ
أبُو زَكَرِيّا
https://t.me/kitabenasunna
🚨 ══ ❖ بث مباشر | LIVE STREAM ❖
══
محاضرة في مسجد الفرقان بعد درس اللمعة
🎙️ لفضيلة الشيخ محمد العنسي حفظه الله
🌿 ልዩ የቀጥታ ስርጭት
🎙️ ከሸይኽ ሙሀመድ አል አንሲ حفظه الله
▶️ تابعونا مباشرة | በቀጥታ ይከታተሉ
🔗 [رابط البث]
https://t.me/kenatuismail?livestream=da1b9fe212939c2cc4
Repost from የአቡ ሙሀመድ ኢስማኢል ቢን ሙሀመድ ቻናል
🚨 ══ ❖ بث مباشر | LIVE STREAM ❖
══
محاضرة في مسجد أبي بكر عند الشيخ أبي حبان عبدالسميع حفظه الله
🎙️ لفضيلة الشيخ محمد العنسي حفظه الله
🌿 ልዩ የቀጥታ ስርጭት
🎙️ ከሸይኽ ሙሀመድ አል አንሲ حفظه الله
▶️ تابعونا مباشرة | በቀጥታ ይከታተሉ
🔗 [رابط البث]
https://t.me/kenatuismail?livestream=da1b9fe212939c2cc4
🚨 ══ ❖ بث مباشر | LIVE STREAM ❖
══
محاضرة في مسجد الفلاح عند الشيخ أبي عبدالمنان خالد حفظه الله
🎙️ مع فضيلة الشيخ محمد العنسي حفظه الله
🌿 ልዩ የቀጥታ ስርጭት
🎙️ ከሸይኽ ሙሀመድ አል አንሲ حفظه الله
▶️ تابعونا مباشرة | በቀጥታ ይከታተሉ
🔗 [رابط البث]
https://t.me/kenatuismail?livestream=3e8aa2aab63491ed0b
Repost from ዳዕዋ ሰለፊያ በሻሽመኔ الدعوة السلفية في محافظة غرب أرسي
🍎 ቁጥር 3 አዲስ ሙሓደራ ከወደ ሻሸመኔ ሱና መስጂድ ከመግሪብ ሰላት ቡኃላ⤵️
🔘 وهي عبارة عن محاضرة بعنوان :-بَدَأَ الإِسْلامُ غَرِيبًا، وَسَيَعُودُ كَمَا بَدَأَ غَرِيبًا، فَطُوبَى لِلْغُرَبَاءِ
🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الله محمد بن أحمد العنسي حفظه الله تعال
🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ አብደላህ ሙሐመድ ቢን አህመድ አል አንሲ አላህ ይጠብቃቸው።
🎙️ ትርጉም በአፋን ኦሮሞ ኡስታዝ አቡ ሳሊም ሀሰን አላህ ይጠብቀው።
🗓️ ማክሰኞ ከመግሪብ በኋላ ጥቅምት {03-2019E.C} መስጂድ ሱና (ሻሸመኔ) አላህ ይጠብቃት።
https://t.me/shasheme/4086
Repost from ዳዕዋ ሰለፊያ በሻሽመኔ الدعوة السلفية في محافظة غرب أرسي
🍎 አዲስ ሙሓደራ ከወደ ሻሸመኔ ሱና መስጂድ⤵️
🔘 وهي عبارة عن محاضرة بعنوان :- «...الدعوة إلى الله بالحكمة(أمثلة)
🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الله محمد بن أحمد العنسي حفظه الله تعال
🎙 الترجمة للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي محمد إسماعيل بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى
🍎 ወደ አላህ መጣራት በጥበብ (ከጥሩ ምሳሌዎች ጋ)!
📌 በሚል ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ።
🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ አብደላህ ሙሐመድ ቢን አህመድ አል አንሲ አላህ ይጠብቃቸው።
🎙️ ትርጉም በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማኢል ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።
🗓️ ሰኞ ከዙሁር በኋላ ጥቅምት {03-2019E.C} መስጂድ ሱና (ሻሸመኔ) አላህ ይጠብቃት።
https://t.me/shasheme/4082
Repost from የሱና መስጂድ ቻናል
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️
💐 ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ።
🏡 ከሱና መስጂድ Official የTelegram Channel።
🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብደላህ መሐመድ አል-አንሲ አላህ ይጠብቃቸው።
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️
👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 http://t.me/mesjidalsunnah?livestream
