Astu tutorials Community
Відкрити в Telegram
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Показати більше1 038
Підписники
+124 години
-27 днів
-730 днів
Архів дописів
Repost from N/a
Repost from N/a
Repost from JOHN TUTORIAL 🧑💻
📚For First Year Students
🚧 PYTHON PROGRAMMING
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✳️ Graphics Assignment and
⭕️ Projects are here below
▬▬ ▬▬▬ ▬▬ ▬▬▬
እንደምን አመሻቹ ውድ የግቢ ጉባኤያችን የ1ኛ አመት ተማመሪዎች
አብዛኛዎቻችሁ በተከታታይ በነበሩት የ Physics tutorials ላይ እየተገኛቹልን አይደለምና እንዲስተካከልላችሁ የምትፈልጉትን ማንኛውም እናንተን ሊጠቅም የሚችል ሀሳብ ካላቹ 👇ከታች ባለው Comment section እንድታስቀምጡልን
✨እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ ✨
ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ን ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ለነዳያን ማገዣ ገቢ ማስገኛ የሊስትሮ ስራ እንሰራለን እኛም ከቦታው በመገኘት ከአገልግሎቱ እንሳተፍ ።
መረጃ ለማግኘት
+251 94 064 0089 ስምኦን ስዩም
098 039 7465 ትነበብ አምሳሉ
መልካም በዓል
ከሙያ እና ተራድኦ ክፍል
PHYSICS TUTORIAL FOR FIRST YEAR STUDENTS
🗓 Tomorrow(Saturday ) afternoon
🕰 11:30 LT
📍 Space (515)
📒 physics
🎯 Most of the worksheet problems will be solved
Don't miss it out !!
Please share with your friends
