uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

FinTech Frontier

FinTech Frontier

Відкрити в Telegram

Disclaimer: Content shared here is for educational purposes only and should not be considered financial advice. Support team @Teamsupport2022

Показати більше
3 766
Підписники
-724 години
-217 днів
+3130 днів
Архів дописів
Join Ai Rewards and earn coins when eligible. https://airewards-refer.pages.dev/?referId=IFWa6S1TPDN9lOPHfJsmU9kJm4t1
+1

Invest in learning Claude properly. You will thank yourself 6 months from now.

የአፍሪካ ልማት ባንክ የ10 ቢሊዮን ዶላር የኤ.አይ መርሃ ግብርን አስጀመረ የአፍሪካ ልማት ባንክ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ጋር በመተባበር የአፍሪካን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ አቅም ለማሳደግ ያቀደበትን "AI 10 billion" መርሃ ግብር ወደ ትግበራ ማሸጋጋሩን አስታወቀ። ባንኩ እንዳመለከተው ይህ ፕሮጀክት በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ በዓመት 1 ቢሊዮን ዶላር በማስተባበር እ.ኤ.አ 2035 ድረስ 25 ሚሊዮን አዳዲስ የስራ እድሎችን ለመፍጠር ያለመ ነው። የባንኩ የ2025 ሪፖርት እንደሚያሳየው አካታች የኤ.አይ አጠቃቀም በተለይም በግብርና፣ ንግድ፣ አምራች፣ ፋይናንስ እና ጤና ዘርፎች ላይ በማተኮር ለአህጉሪቱ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) እስከ 1 ትሪሊዮን ዶላር ሊያበረክት ይችላል። የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሰለሞን ኳይኖር እንደተናገሩት የመርሃ ግብሩ ዋና አላማ የመንግስትና የግል ዘርፍ ኢንቨስትመንቶችን በማቀናጀት የኤ.አይ ጥቅሞች ወደ ተወዳዳሪነት፣ የስራ እድል እና አካታች እድገት መቀየር ነው። ፕሮግራሙን በ5 ሀገራት በመጀመር እስከ 2027 መጨረሻ ድረስ ወደ 20 ሀገራት ለማስፋፋትና የልማት አጋሮችን ለማሳተፍ ታቅዷል።

http://ChatGPT.com (solve any problem) http://supenli.ai (Create viral content) http://Perplexity.ai (research anything) http://Suno.ai (compose music) http://Canva.com (design graphics) http://ElevenLabs.io (clone voices) http://Grammarly.com (perfect writing) http://heygen.com (Clone yourself) http://RecCloud.com (summarize YouTube) http://Runway.ml (edit videos) http://Descript.com (edit podcasts) http://Syllaby.io (create faceless videos) https://skysnail.io/ (create viral thumbnails) Don’t lose this list, it could be incredibly helpful.

የAI ቴክኖሎጂ እየጎለበተ በሄደ ቁጥር በማህበራዊ ሚዲያና በኢንተርኔት የምናያቸው ምስሎች፣ ቪዲዮዎችና ድምፆች በAI የተሰሩ መሆናቸውን መለየት ትልቅ ፈተና እየሆነ መጥቷል። Google ይህንን ችግር ለመፍታት የሚያስችል SynthID የተሰኘ  Platform አስተዋውቋል። በዚህ Platform አማካኝነት በGoogle AI የተሰሩትን ብቻ ሳይሆን በOpenAI, NVIDIA, Kakaoና በቅርቡ ደግሞ በApple AI  አማካኝነት የተፈጠሩ ይዘቶችን በቀላሉ ማረጋገጥ ይቻላል። ለመጠቀም synthid.com ላይ ከገባችሁ በኋላ በGoogle አካውንታችሁ login ታደርጋላችሁ። ከዛ ማረጋገጥ የፈለጋችሁትን ፎቶ፣ ቪዲዮ ወይም ድምፅ በማስገባት check ማድረግ ትችላላችሁ።

ዩቱብ ለይዘት ፈጣሪዎች አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶች አስተዋወቀ ዩቱብ የይዘት ፈጣሪዎች ሥራቸውን በብቃት እንዲያቀላጥፉ የሚያግዙ አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶችን በዩቱብ ስቱዲዮ አስተዋውቋል። አዲሱ «አስክ ስቱዲዮ» (Ask Studio) የተባለ የጥያቄና መልስ ዘዴ ፈጣሪዎች ስለ ቻናላቸው መረጃዎችን እንዲጠይቁና የቪዲዮ ሐሳቦችን እንዲያመነጩ ያስችላቸዋል። እንዲሁም ፕላትፎርሙ ያልተጫኑ ቪዲዮዎችን ፍጥነት፣ አወቃቀርና ታሪክ አቀራረብ በመገምገም የማሻሻያ ሐሳቦችን ይሰጣል። ከዚህ በተጨማሪ ከቪዲዮው ይዘት ጋር የሚስማሙ ርዕሶችንና እስከ ሦስት የሚደርሱ የሽፋን ምስሎችን (Thumbnails) በኤ.አይ ማመንጨት የሚቻል ሲሆን እነዚህም ምስሎች ለተለያዩ ተመልካቾች በማሳየት የትኛው የተሻለ ውጤት እንደሚያመጣ መፈተሽ ያስችላሉ። ኩባንያው የትንታኔ መሣሪያዎቹንም በማሻሻል፣ የቪዲዮዎችን አፈጻጸም በቁጥር ብቻ ከማሳየት ባለፈ ለምን ውጤታማ እንደሆኑ ወይም እንዳልሆኑ ዝርዝር ማብራሪያና ምክር ይሰጣል።

gmail farmer bot ✅ ሰወች ይሄ bot  አሪፍ ስለሚከፍል በደንብ ስሩ🎁 Gmail  Farmer pro ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፉ 🚨 ✅በ 1 Gmail 0.16-0.25$ ከ 30ብር እስከ 50ብር እንደማለት ነው ✅10 Gmail = 2.5$ = 500Birr✅ 💠ስራውም ከበፊቱ ጋር ተመሳሳይ ነው GMAIL ACCOUNT መክፈት ነው በጣም ቀላል ነው የሰራቹትንም ብር በቀላሉ መቀበል ትችላላቹ✌️ 🔺ደግሞ ደስ የሚለው ነገር ብዙ ብር የምታገኙበትን አማራጭ ይዛል እና ምን ትጠብቃላችሁ ወጥራቹ ስሩ እንጂ fam🍸 ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩት⬇️⬇️⬇️ 👥Link: https://t.me/GmailFProBot?start=591787031

ቲክቶከሮች ሚሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ ተሸለሙ አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል። ​በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች። ​በተጨማሪም ተወዳዳሪዎቹ Biniye21 የ150 ሺህ ብር፣ Fikade Unkuraa የ100 ሺህ ብር፣ እንዲሁም Edu sine እና Fiyorii እያንዳንዳቸው የ75 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተሸልሟል። አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል። ​በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች። ​በተጨማሪም ተወዳዳሪዎቹ Biniye21 የ150 ሺህ ብር፣ Fikade Unkuraa የ100 ሺህ ብር፣ እንዲሁም Edu sine እና Fiyorii እያንዳንዳቸው የ75 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተሸልሟል።

የሚፈልጉትን የብድር/ፋይናንስ አይነት መርጠው ባሉበት ያመልክቱ፤ ባሉበት ይከታተሉ! ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድርጅቶች ለሥራቸው እና ንግዳቸው ማስፋፊያ የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ እንዲሁም ግለሰብ ደንበኞች ለቤት፣ ለመኪና፣ ለግል ጉዳይ እና ለሌሎች ጉዳዮች የሚያስፈልጋቸውን ብድር/ፋይናንስ መጠየቅ ሲፈልጉ ወደ ባንክ መምጣት ሳያስፈልጋቸው ባሉበት የብድር ጥያቄያቸውን ማቅረብ እና መከታተል የሚያስችላቸውን ዲጂታል ስርዓት ለመደበኛ እና ለሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞች ተግባራዊ አድርጓል። አዲሱ ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ስርአት፡ ✅ ለድርጅት ወይም ግለሰብ ደንበኞች ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት ያስችላል ✅ የሁሉንም የብድር/ፋይናንስ አይነቶች ተፈላጊ ሰነዶች ዝርዝር ማየት ያስችላል ✅ ለብድር/ፋይናንስ ብቁ መሆንዎን ማረጋገጥ ያስችላል ✅ የድርጅትዎን ወይም የግለሰብ ደንበኞችን የብድር/ፋይናንስ ማህደር ማደራጀት ያስችላል ✅ የብድር/ፋይናንስ ማመልከቻዎ የደረሰበትን ደረጃ ባሉበት መከታተል ያስችላል። ቀጥሎ በተመለከቱት ማስፈንጠሪያዎች በመግባት በባንካችን ዲጂታል የብድር ማመልከቻ እና መከታተያ ፖርታል ተመዝግበው፣ ባሉበት፣ ምቾትዎ እንደተጠበቀ ብድርዎን ያመልክቱ፤ ይከታተሉ! 👉 ለድርጅትዎ ብድር/ፋይናንስ ባሉበት ማመልከት እና መከታተል የሚያስችለውን ፖርታል ለማግኘት በ https://cbewholesale.cbe.com.et ይግቡ 👉 ግለሰብ ደንበኞች ባሉበት ብድር/ፋይናንስ ማመልከት እና መከታተል የሚያስችለውን ፖርታል ለማግኘት በ https://cberetail.cbe.com.et ይግቡ። ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

ሶፍትባንክ ግሩፕ በኦፕን ኤ.አይ የ11 ቢሊዮን ዶላር መዋዕለንዋይ ሊያፈስ ነዉ። የጃፓኑ ሶፍትባንክ ኩባንያ በኦፕን ኤ.አይ ያለውን ኢንቨስትመንት ለመደገፍ 11 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ቦንድ ለገበያ ሊያቀርብ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል። ኩባንያው 10 ቢሊዮን የሚያወጣ ቦንድ በዶላር እንዲሁም 1 ቢሊዮን የሚያወጣ ቦንድ በዩሮ ለመሸጥ እየተዘጋጀ ነው። ከቦንድ ሽያጩ የሚገኘው ገንዘብ ሶፍትባንክ ግሩፕ በኦፕን ኤ.አይ ፈሰስ ለሚያደርገዉ መዋዕለንዋይ የሚዉል መሆኑ ተነግሯል። የቦንድ ሽያጩ በታቀደው መጠን ከተጠናቀቀ 7 ኢለቨን (7-Eleven) የተሰኘዉ ኩባንያ በአዉሮፓዊያኑ 2021 ይዞት የቆየውን የ10.93 ቢሊዮን ዶላር የቦንድ ሽያጭ ሪከርድ የሚሰብር ይሆናል። የተዘጋጀዉ ቦንድ በተያዘዉ መስከረም የመጨረሻ ቀናት ለሽያጭ ለማቅረብ መታቀዱም ተገልጿል። ሶፍትባንክ እና ኦፕን ኤ.አይ ከዚህ በፊት በጃፓን በኤ.አይ የታገዙ አገልግሎቶችን ለማጠናከር ብሎም በአሜሪካዉ የኤ.አይ መሠረተ ልማት ፕሮጀክት (ስታርጌት ) ላይ በጋራ ሲሰሩ ቆይተዋል።

⭕የሰው ልጅን ደህንነት መጠበቅ፡ የሠራተኛ ኃይል ማረጋገጫን (Authentication) ዘመናዊ ማድረግ ➡️አጥቂዎች (Attackers) ይበልጥ ውስብስብ የሆኑ ዘዴዎችን እየተጠቀሙ ነው፣ እነዚህም የይለፍ ቃል መርጨት (credential spraying)፣ በግትርነት የመሞከር ጥቃቶች (brute-force attacks) እና የይለፍ ቃሎችንና የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃሎችን (OTPs) የሚሰርቅ ማልዌር (malware) ይገኙበታል። ➡️በተጨማሪም፣ ፑሽ-ቦምቢንግ (push-bombing) ወይም የMFA ድካም ጥቃቶች (MFA fatigue attacks) ተጠቃሚዎችን በሞባይል ፑሽ ማረጋገጫ ማሳሰቢያዎች በማጥለቅለቅ፣ በስህተት የማጽደቅ ዕድላቸውን ይጨምራሉ። ➡️እነዚህ ተጋላጭነቶች አደጋን መከላከል ያልቻሉ እና ድርጅቶችን ለገንዘብ፣ ለዝና እና ለሥራ ላይ ጉዳት የሚያጋልጡ የቆዩ የማረጋገጫ ዘዴዎችን በአስቸኳይ መተው አስፈላጊ መሆኑን ያመለክታሉ።

100% yetaregaget nw👍 እንደ ATF ነው 5 ሰው Invite አድርጋችሁ 1.1$ ✅ ራሱ mine ያደርጋል ✅ per referal 100 mrg / 0.2 $ ✅ mini withdrew 500 mr
100% yetaregaget nw👍 እንደ ATF ነው 5 ሰው Invite አድርጋችሁ 1.1$ ✅ ራሱ mine ያደርጋል ✅ per referal  100 mrg / 0.2 $ ✅ mini withdrew 500 mrg 1$ ✅ ከ telegram wallet ጋ connect አድርጉ ✅ bzu Task አለው ✅በዛ ላይ verify ብሎ አይጠይቃችሁም ደግሞም ሁሉም ሰው task msratachu የግድ ነው . - yaw taskun atsrut lk nektacut keza tmelesuna serechiyalew btlut accept yaregal full atsrut. link👇 https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_C9JGALVG ግቡ እና ቶሎ ጅምሩ በምታውቅዋችው ሰው ስልክ refer እያረጋቹ ቶሎ ስሩ

100% yetaregaget nw👍 እንደ ATF ነው 5 ሰው Invite አድርጋችሁ 1.1$ ✅ ራሱ mine ያደርጋል ✅ per referal  100 mrg / 0.2 $ ✅ mini withdrew 500 mrg 1$ ✅ ከ telegram wallet ጋ connect አድርጉ ✅ bzu Task አለው ✅በዛ ላይ verify ብሎ አይጠይቃችሁም ደግሞም ሁሉም ሰው task msratachu የግድ ነው . - yaw taskun atsrut lk nektacut keza tmelesuna serechiyalew btlut accept yaregal full atsrut. link👇 https://t.me/mrgminerbot/app?startapp=ref_C9JGALVG ግቡ እና ቶሎ ጅምሩ በምታውቅዋችው ሰው ስልክ refer እያረጋቹ ቶሎ ስሩ

💻🔥 ለተለያዩ ስራዎች የLaptop ምርጫ Laptop ለመግዛት ስታስቡ የምትማሩትን ወይም የምትሰሩትን ነገር መሠረት ማድረግ ይገባል። 👇 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎒 1️⃣ ለHigh School ተማሪዎች 📌 Lenovo IdeaPad Slim 3 • Processor: Intel Core i3 / Ryzen 3 • RAM: 8GB • Storage: 512GB SSD • Display: 15.6” FHD • 💵 ዋጋ: $350–$500 📌 ለማንበብ፣ Word/PowerPoint፣ Internet፣ Online Class እና የትምህርት ስራዎች በቂ ነው። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎓 2️⃣ ለCollege / University ተማሪዎች 📌 HP Pavilion / Lenovo IdeaPad 5 • Processor: Intel Core i5 / Ryzen 5 • RAM: 16GB • Storage: 512GB SSD • Display: 14–15.6” FHD • 💵 ዋጋ: $500–$750 📌 ለResearch፣ Programming መሠረታዊ ስራዎች፣ Office፣ Online Class እና Multitasking ተስማሚ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 👨‍💻 3️⃣ Computer Science & Engineering Students 📌 Lenovo ThinkPad E14 / Dell Inspiron / Lenovo LOQ • Processor: Intel Core i5/i7 or Ryzen 5/7 • RAM: 16GB ቢያንስ • Storage: 512GB SSD ቢያንስ • GPU: Integrated / RTX 4050–5060 እንደ ፍላጎት • Display: FHD / 2.5K • 💵 ዋጋ: $700–$1,200+ 📌 ለProgramming፣ MATLAB፣ AutoCAD፣ Simulation፣ Development እና Engineering Software የተሻለ ነው። Engineering ስራዎች ለሚከብዱ 16GB RAM እና dedicated GPU መኖሩ ይጠቅማል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎨 4️⃣ Graphics Design & Video Editing 📌 ASUS ProArt / MacBook Pro / Lenovo Legion • Processor: Core i7 / Core Ultra 7 / Ryzen 7+ / Apple M-series • RAM: 16GB–32GB • Storage: 1TB SSD • GPU: RTX 4060 / 5060 ወይም ከዚያ በላይ • Display: Color-accurate 2K/4K • 💵 ዋጋ: $1,000–$2,500+ 📌 ለPhotoshop፣ Illustrator፣ Premiere Pro፣ After Effects፣ DaVinci Resolve እና 4K Video Editing ተስማሚ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎮 5️⃣ Gaming 📌 ASUS TUF Gaming / Lenovo LOQ / Lenovo Legion • Processor: Core i5/i7 or Ryzen 5/7 • RAM: 16GB • Storage: 512GB–1TB SSD • GPU: RTX 4050 / 4060 / 5060+ • Display: 144Hz–240Hz • 💵 ዋጋ: $800–$1,500+ 📌 ለGaming ሲገዙ GPU በጣም አስፈላጊ ነው። ከፍተኛ Refresh Rate ያለው Displayም ለGaming የተሻለ ልምድ ይሰጣል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💼 6️⃣ Simple Office Workers 📌 Dell Inspiron / HP Laptop / Lenovo IdeaPad • Processor: Intel Core i3/i5 or Ryzen 3/5 • RAM: 8GB–16GB • Storage: 256GB–512GB SSD • Display: 14–15.6” FHD • 💵 ዋጋ: $350–$650 📌 ለMicrosoft Word፣ Excel፣ PowerPoint፣ Email፣ Internet፣ Zoom/Teams እና የቢሮ ስራዎች በቂ ነው። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐ በአጭሩ 🎒 High School → 8GB RAM + 512GB SSD 🎓 University → 16GB RAM + 512GB SSD 👨‍💻 Computer Science/Engineering → 16GB RAM + Core i5/Ryzen 5 ወይም ከዚያ በላይ 🎨 Graphics/Video Editing → 16–32GB RAM + Dedicated GPU 🎮 Gaming → 16GB RAM + RTX GPU + 144Hz Display 💼 Office → 8–16GB RAM + SSD ⚠️ ማስታወሻ: የLaptop ዋጋ እንደ Brand፣ Processor፣ RAM፣ Storage፣ GPU፣ Generation እና ሻጭ ይለያያል። በተለይ በኢትዮጵያ የገበያ ዋጋ ከዶላር ዋጋ ጋር በቀጥታ እኩል ላይሆን ይችላል። 📲 ለተጨማሪ የLaptop፣ Phone እና Technology መረጃ ቻናሉን Join/Follow ያድርጉ!

📱🔥 በጀት ተስማሚ የSamsung ስልኮች 🇪🇹 ጥራት ያለው Samsung ስልክ መግዛት ከፈለጋችሁ ግን ብዙ ወጪ ማውጣት ካልፈለጋችሁ፣ እነዚህን ሞዴሎች ማየት ትችላላችሁ👇 🥇 Galaxy A26 5G ✨ Super AMOLED • 120Hz • 5,000mAh • OIS Camera • 5G 🥈 Galaxy A17 5G ✨ Super AMOLED • 5,000mAh • 50MP OIS Camera • 5G 🥉 Galaxy A06 5G ✨ 5G • 5,000mAh • ለዕለታዊ አጠቃቀም ተስማሚ 📌 ለትንሽ በጀት: Galaxy A06 5G 📌 ለዕለታዊ አጠቃቀም: Galaxy A17 5G 📌 የተሻለ አቅምና ባህሪያት ለሚፈልጉ: Galaxy A26 5G ⚠️ ማስታወሻ፦ በኢትዮጵያ የስልክ ዋጋ በሻጭ፣ በRAM/Storage፣ በWarranty እና በገበያ ሁኔታ ሊለያይ ስለሚችል ቋሚ ዋጋ አልተጠቀሰም። 📲 ለተጨማሪ የስልክ መረጃ፣ Tips እና የቴክኖሎጂ ዜናዎች ቻናሉን ይቀላቀሉ!

🔋⚡ ስልካችሁ በፍጥነት ቻርጅ እንዲያደርግ እነዚህን 2 ነገሮች ያስተካክሉ! 1️⃣ Fast Charging ን አንቃ! ➡️ ወደ Settings ይግቡ። ➡️ ከዚያ በSearch ላይ “Charging Settings” ብለው ይፈልጉ። ➡️ የሚመጣውን Charging Settings ይክፈቱና Fast Charging የሚለውን ON ያድርጉ። ⚡ 2️⃣ ጥራት ያለው Original Fast Charger ይጠቀሙ! ➡️ ቻርጀር ሲገዙ ወይም ሲጠቀሙ Original / Super Fast Charger መሆኑን ያረጋግጡ። ➡️ ከስልካችሁ ጋር የሚስማማ ቻርጀር መጠቀምም አስፈላጊ ነው። 🔌📱 ⚠️ ማስታወሻ፦ “Fast Charging” የሚለው አማራጭ በሁሉም ስልኮች ላይ በተመሳሳይ ስም ላይኖር ይችላል። የቻርጅ ፍጥነቱም በስልኩ ሞዴል፣ ቻርጀሩ እና ኬብሉ አቅም ይወሰናል። 📌 ለሌሎችም እንዲደርስ Share ያድርጉ! 🔄

➡️ስልካቹ በፍጥነት ቻርጅ እንዲያደርግ እነዝህን 2 ነገሮች አስተካክሉ:: 1, ወደ Setting ግቡ ከዛ ሰርች ማድረጊያዉ ላይ "Charging Setting" ብላቹ ሰርች አርጉ። ➡️ከዛ ሲመጣላቹ ነክታቹ ትገቡና Fast Charging ሚለዉን ON አድርጉ። 2, ቻርጀር ስትጠቀሙ ወይም ስትገዙ Super Fast Original ቻርጀር ተጠቀሙ። አሁን ገቢያ ላይ አሪፍ ቻርጀሮች አሉ።

Wegagen Bank Net Profit Grows 13.6% to 3.15 Billion Birr in 2025/26 Wegagen Bank S.C. reported a net profit of 3.15 billion birr for the 2025/26 fiscal year, up 13.6 percent from 2.78 billion birr the previous year, according to the bank’s financial performance presented at its 33rd Ordinary and 16th Extraordinary Shareholders General Meeting, held at Hilton Hotel Addis Ababa on September 19, 2026. The net profit followed an income tax expense of 1.15 billion birr on a profit before tax of 4.3 billion birr, itself a 12 percent increase from 3.85 billion birr the previous year.

Alibaba released Qwen3.8-Omni-Flash, a new omni-modal model with audio and video understanding. Qwen3.8-Omni-Flash comes with 1M-token context window and performance close to Gemini 3.8 Flash on WildClawBench-MM & UniClawBench.

🌊🌐 ቻይና የባህር ስር የሚዘረጉ የፋይበር ኦፕቲክ ኬብሎችን አቅም በእጥፍ አሳደገች! ቻይና በእስያና በአውሮፓ መካከል የሚካሄደውን የዳታ ልውውጥ ለማፋጠን የባህር ስር የሚዘረጉ Subsea Fiber-Optic Cables መሠረተ ልማትን አሻሽላለች ተብሏል። 📡 እነዚህ ኬብሎች የአለም አቀፍ ኢንተርኔትና የዳታ ልውውጥ ዋና መሠረተ ልማት ሲሆኑ፣ ከፍተኛ የዳታ አቅም ማለት በአጠቃላይ ብዙ ዳታን በፍጥነት ማስተላለፍ ማለት ነው። 🌍 እስያ ↔️ አውሮፓ ⚡ ከፍተኛ የዳታ አቅም 🌊 የባህር ስር የፋይበር ኦፕቲክ መሠረተ ልማት 📶 ፈጣን የዳታ ልውውጥ 👉 የባህር ስር ያሉ ኬብሎች ለዓለም አቀፍ ኢንተርኔት ምን ያህል ወሳኝ ናቸው? #China #Internet #SubseaCable #FiberOptic #Technology #የኢንተርኔት_ቴክኖሎጂ