cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

በድንግል አማረ ህይወቴ

Рекламні дописи
1 878
Підписники
-1024 години
+87 днів
+21330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #"ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን ያህል ፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ፡ በሕይወትህ ውስጥ ከእግዚአብሔር በቀር ማንንም ለማስደሰት አትፈልግም ነበር።" #ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ @O_AMALAJTU @O_AMALAJTU @O_AMALAJTU
Показати все...
ምን ብትወደኝነው ምን ብትወደኝ ነው ምን ብታስበኝ አዲስ ዘመንን ቀን ያሳየኸኝ ኦ አምላኬ ዘመንን ካየሁ ከተሻገርኩኝ ኦ ጌታዬ እዘምራለሁ ስቡህ እያልኩኝ/2/ ጠዋትም የለኝ ካንተ በቀር ማለዳዬ ነህ ማምሻዬም አንተ አልሻገርም አንተ ካልፈቀድህ ማዕበል ወጀቡን አሳልፈህ ጨለማውን አብርተህ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ አልፍ እንድትሆን አንተ የባረካት ከመሬት ወድቃ ትላንትናዬን ወዜን ባርከኸው ለዚህ ብበቃ ባጌጠችው የምድር መሀል ሆኜ እቀኛለሁ ስለአዳኜ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ ፍሬ ፈልገህ መጣህ ወደኔ በብርሀን ጸዳል      ፀሐይ አውጥተህ ልትባርከው ጌታ ፈቅደሀል ያንተ ወንዞች ውሃ ከተሞሉ ተራራዎችም ምስጋናህን ያመጣሉ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ ማለፍ በክንድህ አዲስ ዘመንን ላንተ መዋጀት ግዛው ዘመኔን ውረስ አምላኬ የኔን ማንነት አዝማናቱ ስራህን እያሳየ ልሁንልህ ከዓለም የተለየ በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/ ቀንን ብቆጥር ዘመን ባሰላ ካልተለወጥኩኝ ከጸጋህ ዙፋን በዕምነት ቀርቤ ካልተፈወስኩኝ ምን ሊረባኝ ካንተ ጋር ካላረጀሁ ያለቃልህ በዘመን እንዲያው ባውጀው በአዲስ ዘመን ጌታዬ ስራኝና ላገልግልህ በዜማዬ እንደገና/2/    ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
Показати все...
#እንደ_ሶስቱ_ህፃናት እንደ ሶስቱ ህፃናት ቂርቆስ በረታ በእቶን እሳት ውስጥ ገባ እናቱንም መራት ወደ ገነት የሶስት ዓመት ሕፃን ቂርቆስ ሰማዕት እኛ ልጆቹ ምልጃውን አምነን ጌታን አክብሮ ለሰበሰበን በማሕቶት በጸዳል ያየው በሠረገላ ስጋው ያረገው ቂርቆስ(3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) አንጌቤናዊው በሮም ከተማ በሕፃን አንደበት ድምፅህ ተሰማ መልክና ውበትህ ቂርቆስ ደም ግባትህ በንጉሱ ፊት አንተን ሊያስወድድህ ልጅ እንድትሆነው ንግስናን ሰጥቶ ለጣዖት ስገድ ብሎ ማለደ   ቂርቆስ ከፈጣሪዬ ቂርቆስ ከአምላኬ በቀር ቂርቆስ አትስገድ ተብሎ ቂርቆስ ተጽፎ ነበር ቂርቆስ ብለህ ነገርከው ቂርቆስ ለእስክንድርዮስ ቂርቆስ በሕፃን አንደበት ቂርቆስ ወንጌልን ሰበክ ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) አትፍሪ አልካት እናትህን ነጎድጓድ ድምጹ ሲያርድ ልቧን ጸለይክ ወደ አምላክ በቅን ልቦና ያበረታት ዘንድ ቀና አልክና ፍሬው ያለ ግንድ እንዴት ይሆናል አንተም አበርታት ልቧም ይጸናል  ቂርቆስ የእናትህን ቂርቆስ ጣቶቿን ይዘህ ቂርቆስ እየመራሃት ቂርቆስ ገባህ ወደ እሳት ቂርቆስ ለእናትህም ቂርቆስ አባት ሆነሃት ቂርቆስ እሳቱ ሳይሆን ቂርቆስ ገነትም ታያት ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) የራማው መልዓክ ገብርኤል መጣ ከእቶን እሳት አንተን ሊያወጣ ከጸጉርህ ጫፎች ሳይቃጠሉ ገብርኤል ገባ ከነበልባሉ ነጎድጓድ ዲኑ ስለ በረደ ንጉስ አፈረ ልብሱን ቀደደ  ቂርቆስ በእምነት ጽናት ቂርቆስ ያንተ ብርታት ቂርቆስ ዛሬም ያበራል ቂርቆስ በእኛ ሕይወት ቂርቆስ በቃልኪዳንህ ቂርቆስ በፍቅርህ ቂርቆስ እንኖራለን ቂርቆስ በአንተ ቤተ መቅደስ ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) ብላቴናው የሶስት ዓመቱ ሆነ ሰማዕት ቂርቆስ ከእነ እናቱ በሮም ከተማ ደምህ ሲፈስ አንገትህን ሰጥተህ እንደ ጳውሎስ ደም እና ውሃ ፈሰሰ ወጣ ቃሉን በእምነት ፈጽመህ ጸናህ  ቂርቆስ በጥር 15 ቂርቆስ በማለዳው ቂርቆስ ስጋህ አረፈ ቂርቆስ በሰረገላው ቂርቆስ ረሀብ ጥማቱ ቂርቆስ ክፉ ቁራኛ ቂርቆስ እንዳይደርስብን ቂርቆስ ለመንክ ለእኛ ቂርቆስ @MARIYAMEEN @MARIYAMEEN @MARIYAMEEN
Показати все...
#እንደ_ሶስቱ_ህፃናት እንደ ሶስቱ ህፃናት ቂርቆስ በረታ በእቶን እሳት ውስጥ ገባ እናቱንም መራት ወደ ገነት የሶስት ዓመት ሕፃን ቂርቆስ ሰማዕት እኛ ልጆቹ ምልጃውን አምነን ጌታን አክብሮ ለሰበሰበን በማሕቶት በጸዳል ያየው በሠረገላ ስጋው ያረገው ቂርቆስ(3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) አንጌቤናዊው በሮም ከተማ በሕፃን አንደበት ድምፅህ ተሰማ መልክና ውበትህ ቂርቆስ ደም ግባትህ በንጉሱ ፊት አንተን ሊያስወድድህ ልጅ እንድትሆነው ንግስናን ሰጥቶ ለጣዖት ስገድ ብሎ ማለደ   ቂርቆስ ከፈጣሪዬ ቂርቆስ ከአምላኬ በቀር ቂርቆስ አትስገድ ተብሎ ቂርቆስ ተጽፎ ነበር ቂርቆስ ብለህ ነገርከው ቂርቆስ ለእስክንድርዮስ ቂርቆስ በሕፃን አንደበት ቂርቆስ ወንጌልን ሰበክ ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) አትፍሪ አልካት እናትህን ነጎድጓድ ድምጹ ሲያርድ ልቧን ጸለይክ ወደ አምላክ በቅን ልቦና ያበረታት ዘንድ ቀና አልክና ፍሬው ያለ ግንድ እንዴት ይሆናል አንተም አበርታት ልቧም ይጸናል  ቂርቆስ የእናትህን ቂርቆስ ጣቶቿን ይዘህ ቂርቆስ እየመራሃት ቂርቆስ ገባህ ወደ እሳት ቂርቆስ ለእናትህም ቂርቆስ አባት ሆነሃት ቂርቆስ እሳቱ ሳይሆን ቂርቆስ ገነትም ታያት ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) የራማው መልዓክ ገብርኤል መጣ ከእቶን እሳት አንተን ሊያወጣ ከጸጉርህ ጫፎች ሳይቃጠሉ ገብርኤል ገባ ከነበልባሉ ነጎድጓድ ዲኑ ስለ በረደ ንጉስ አፈረ ልብሱን ቀደደ  ቂርቆስ በእምነት ጽናት ቂርቆስ ያንተ ብርታት ቂርቆስ ዛሬም ያበራል ቂርቆስ በእኛ ሕይወት ቂርቆስ በቃልኪዳንህ ቂርቆስ በፍቅርህ ቂርቆስ እንኖራለን ቂርቆስ በአንተ ቤተ መቅደስ ቂርቆስ ቂርቆስ (3) ሕፃን አማልደን እኛን ልጆችህን(2) ብላቴናው የሶስት ዓመቱ ሆነ ሰማዕት ቂርቆስ ከእነ እናቱ በሮም ከተማ ደምህ ሲፈስ አንገትህን ሰጥተህ እንደ ጳውሎስ ደም እና ውሃ ፈሰሰ ወጣ ቃሉን በእምነት ፈጽመህ ጸናህ  ቂርቆስ በጥር 15 ቂርቆስ በማለዳው ቂርቆስ ስጋህ አረፈ ቂርቆስ በሰረገላው ቂርቆስ ረሀብ ጥማቱ ቂርቆስ ክፉ ቁራኛ ቂርቆስ እንዳይደርስብን ቂርቆስ ለመንክ ለእኛ ቂርቆስ @NEY_NEY_EMYE_MARYAM @NEY_NEY_EMYE_MARYAM @NEY_NEY_EMYE_MARYAM
Показати все...
01:05
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
ዘርዓብሩክ አባ ዘርዓብሩክ ፃድቁ አባታችን ክብርህ ይሁነን ግርማ ሞገሳችን ፀጋህ ይድረሰን በረከት ይሙላብን ከመድሃኔዓለም በምልጃህ አቅርበን        አዝ----- ተግቶ የፀለየ          ዘርዓብሩክ ገና በህፃንነት           " " " " አይኑን ያሳወረ          " " " " በእምነት በፀሎት      " " " "    ልዩነው ታምሩ    ልዩ ነው ስራው        አዝ----- ባላ አደራ አባይ           ዘርዓብሩክ መፃፍህን ተፋ               " " " " ዲያቢሎስ በመፍራት     " " " " በፊትህ ተደፋ                " " " "      ልዩነው ታምሩ    ልዩ ነው ስራው        አዝ----- ፀሀይን ያቆመ         ዘርዓብሩክ ለአምስት አመታት     " " " " የአክናፍ ባለቤት       " " " " የፀጋዎች አባት        " " " "    ልዩነው ታምሩ    ልዩ ነው ስራው        አዝ----- እንኳን ሰው ይቅርና       ዘርዓብሩክ ዘንዶ ያስታረቀው            " " " " ዘርዓብሩክ ኃያል             " " " " ግሩም ነው ገድላቸው      " " " "    ልዩነው ታምሩ    ልዩ ነው ስራው        አዝ----- ብረር በክንፎችህ        ዘርዓብሩክ ዙራት ይህቺን አለም     " " " " አማልዳት ኢትዮጵያን     " " " " ከመድሃኔዓለም            " " " "    ልዩነው ታምሩ    ልዩ ነው ስራው                                            👇👇👇👇👇👇👇 👉@Mazemurachne 👈 👉@Mazemurachne 👈 👉@Mazemurachne 👈      👆👆👆👆👆👆👆   👇 #Join_group 👇 https://t.me/mezmurahen
Показати все...
1
✞ መሰረተ ዜማ  መሰረተ ዜማ ወጠነ ወጠነ ያሬድ ካህን  ያሬድ /4/ ካህን ጥዑመ ልሳን  ╔​✞═══●◉❖◉●═════✞╗ ✢    ✥ ❖   @mezmuredawit     ❖ ❖   @mezmuredawit     ❖ ❖   @mezmuredawit     ❖                                     ✥   ✢    ╚✞═══●◉❖◉●═════​✞╝ ✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
Показати все...
📚⭐️#አንድ_ቀን_ታረጃለህ! 📚 በወጣትነትህ ሽማግሌውን አክብር ጠንካራ ስትሆን ደካሞችን እርዳ ሰዎች ሲሳሳቱ አታሳቃቸው ምክንያቱም አንድ ቀን በህይወት ታረጃለህ፣ ደካማ ትሆናለህ፣ ትሳሳታለህም!!! ቸር ቀን
Показати все...
1