cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Adama Immigration (ICS Ethiopia)

This is the official channel of the FDRE Immigration and Citizenship Services

Більше
Ефіопія2 383Мова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
9 251
Підписники
+2924 години
+2317 днів
+90530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ✅ፖስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው       ➪ የፖስፖርት ዋናው ገፅ እና       ➪ አንድ ፖስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ።       ➬ ስልክ ቁጥር         〰〰〰〰〰〰〰 ✅አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት ➪ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ➪ የልደት ካርድ ሰርተፍኬት 〰〰〰〰〰〰〰〰 ⭐️ የሚፈልጉትን አገልግሎት ከፍጥነት ጋር ያገኛሉ። 🚨ፓስፖርት በፍጥነት ትክክለኛ ፈላጊ ብቻ inbox me.          ✅ አዲስ ፓስፖርት          ✅ ለማሳደስ          ✅ የጠፋ ፓስፖርት           ✅ ስም ለመቀየር እና እድሜ ለማስተካከል ሁሉንም አገልግሎት መስጠት ተጀምሯል ክፍያውን መክፈል የምችሉ ብቻ በውስጥ መስመር አናግሩን                        📩 inbox ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/PassportServer Or @PassportServer
Показати все...
👍 33 9👏 7😁 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ✨ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️      ✅አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ስልክ ቁጥር      ✅ ለማሳደስ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር     ✅የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት -❖ የቀበሌ መታወቂያ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ -❖ ስልክ ቁጥር       ✅ ከ18 ዓመት በታች -❖ የወላጅ መታወቂያ -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ ስልክ ቁጥር      ✅እድሜ ለማስተካከል -❖ የልደት ካርድ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር     ✅ ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ስልክ ቁጥር ❤️ ፓስፖርት ቁጥር(Ep) እና ኮፒ ለምትፈልጉ ⭕️ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው  user name ይላኩልን ✨ https://t.me/PassportServer@PassportServer ለመላክ➡️➡️ይህን ይጫኑ👈⬅️
Показати все...
👍 48 17🥰 8
አዳማ ሰኔ 15 2016.pdf4.48 MB
👍 34👎 13🔥 11 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ደሴ፣ ሆሳዕና እና አዳማ ቅርንጫፍ  ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
Показати все...
👍 28 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
⚡️⚡️ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️      ✅አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ስልክ ቁጥር      ✅ ለማሳደስ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር     ✅የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት -❖ የቀበሌ መታወቂያ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ -❖ ስልክ ቁጥር       ✅ ከ18 ዓመት በታች -❖ የወላጅ መታወቂያ -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ ስልክ ቁጥር      ✅እድሜ ለማስተካከል -❖ የልደት ካርድ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር     ✅ ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ስልክ ቁጥር ❤️ ፓስፖርት ቁጥር(Ep) እና ኮፒ ለምትፈልጉ ⭕️ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን ✨ https://t.me/PassportServer@PassportServer ለመላክ➡️➡️ይህን ይጫኑ👈⬅️
Показати все...
👍 65 22🤬 14🥰 7👎 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌟⭕️ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️      ✅አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ስልክ ቁጥር      ✅ ለማሳደስ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር     ✅የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት -❖ የቀበሌ መታወቂያ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ -❖ ስልክ ቁጥር       ✅ ከ18 ዓመት በታች -❖ የወላጅ መታወቂያ -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ ስልክ ቁጥር      ✅እድሜ ለማስተካከል -❖ የልደት ካርድ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር     ✅ ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ስልክ ቁጥር ⭕️ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው l user name ይላኩልን ✨ https://t.me/PassportServer@PassportServer ለመላክ➡️➡️ይህን ይጫኑ👈⬅️
Показати все...
👍 75 16👎 14🥰 8👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✅ፖስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው       ➪ የፖስፖርት ዋናው ገፅ እና       ➪ አንድ ፖስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ።       ➬ ስልክ ቁጥር         〰〰〰〰〰〰〰 ✅አዲስ ፖስፖርት ለማዉጣት ➪ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ➪ የልደት ካርድ ሰርተፍኬት 〰〰〰〰〰〰〰〰 ⭐️ የሚፈልጉትን አገልግሎት ከፍጥነት ጋር ያገኛሉ። ፓስፖርት በፍጥነት ትክክለኛ ፈላጊ ብቻ inbox me.          ✅ አዲስ ፓስፖርት          ✅ ለማሳደስ          ✅ የጠፋ ፓስፖርት           ✅ ስም ለመቀየር እና እድሜ ለማስተካከል ሁሉንም አገልግሎት መስጠት ተጀምሯል ክፍያውን መክፈል የምችሉ ብቻ በውስጥ መስመር አናግሩን                        📩 inbox ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/PassportServer
Показати все...
👍 61 21😁 16
አዳማ ግንቦት 22.pdf1.30 MB
👍 87 33🤷‍♂ 24🔥 19🖕 13👎 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አዋሳ፣ አዳማ እና ድሬዳዋ ቅርንጫፍ  ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
Показати все...
👍 41 10👎 4
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ሚስጢራዊ የህትመት ስራ የኢ-ፖስፖርት፣ የክፍያ ካርዶች እና መታወቂያዎች ማምረቻ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የኢ-ፖስፖርት፣ የክፍያ ካርዶች እና መታወቂያዎች ማምረቻ ፋብሪካውን ግንባታ ለማስጀመር ከኢትዬጵያ ኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት በተገኘ ቦታ በለሚ ኢንዱስትሪ ፖርክ መሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ኢ-ፓስፖርት በሀገር ዉስጥ መመረቱ ከሚያስገኘዉ ጥቅም ባሻገር አዲስ እዉቀትና ቴክኖሎጅ ወደ ሀገር የሚያስገባ እንደመሆኑ መንግስት አስቀደሞ ያለዉን ችግር በመገንዘብ በተለይ ከጊዜዉ ቴክኖሎጅ ጋር አብሮ መሄድ እንዲቻል የተሰራዉ ሥራ የሚያስመሰግን መሆኑን በመግለጽ በአዲሱ የኢ-ፓስፖርት የሀገራችን የቱሪዝም መስህቦችንና መዳረሻዎችን እንዲሁም ታሪካዊ ስፍራዎችን ጨምሮ የበለፀጉ የደህንነት መገለጫዎችን የያዙ አዳዲስ ዲዛይኖችን እንዲካተቱ የተደረገ ሲሆን  ይህ ፕሮጅክት በአገራችን ዉስጥ ለረዥም ጊዜ የቆየዉን የፓስፖርት እጥረት ለመፍታት ፣የደንበኞችን እርካታ ለማሻሻልና በፍተሻ ጣቢያዎች ይጠፋ የነበረዉን ጊዜ ለመቀነስ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብለዋል፡፡ በተጨማሪም ሀገራችን ወደ ኢ-ፓስፖርት መግባቷ ቀደም ሲል ባለፉት ዓመታት ስንጠቀምበት የነበረዉን ፓስፖርት ደረጃውን ከፍ ያደረገ ብቻ ሳይሆን የዲዛይን ባለቤትነትም ወደ ሀገር የተመለሰበት እንዲሁም የዳታና የፕሮሰሲንግ ስራ በራስ አቅም እንዲሰራ መንገድ የተከፈተላትም ሲሆን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የሚሰጣቸዉ ጊዚያዊ እና ቋሚ የመኖሪያ መታወቂያ፣ የትዉልደ ኢትዬጵያዊ መታወቂያ እንዲሁም ሌሎች መታወቂያዎች ከወረቀት ወደ ዲጅታል እንዲያድጉ ከመደረጉም በላይ የቪዛ አዉቶሜሽንም አብሮ እንዲሰራ መደረጉን ገልፀዋል፡፡ ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በበኩላቸው ይህ ለፍሬ እንዲበቃ የዲዛይን ስራዎችን፣ የህግ ስራዎችን እና አጠቃላይ ስራዉን ከመጀመር አንስቶ ተግባራዊ እስኪሆን ድረስ የተሳተፉትን ክቡር የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ተቋምን፣ የJoint venture CEO የሆኑት ወ/ሮ ቃልኪዳንን እንዲሁም የቶፓን ግራቪቲ የስራ ኃላፊዎችና ባልደረቦችን አመስግነው በቀሩት ወራት በጋራ በመስራት አዲሱን የኢ-ፓስፖርትም ሆነ ፋብሪካዉ እስኪጠናቀቅ ድረስ ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የበኩሉን ድጋፍና የሚጠበቅበትን ሁሉ የሚያደርግ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ __          🤝🤝🤝🤝 ✅Addis Ababa ICS☑️ 📌 @IcsAddisAbaba ✅Head Office ICS☑️ 📌 @IcsEthiopiaOfficial
Показати все...
👍 149👎 40 28👏 22🌭 15🔥 9
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.