ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
Відкрити в Telegram
በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። የቴሌግራም ቻናል:- @Finote_Wongel የቴሌግራም ግሩፕ:- @FinoteWongel27 የቲክቶክ ገፅ:- https://www.tiktok.com/@finotewongel27 Youtube:- https://www.youtube.com/@Finote_Wongel ©ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
Показати більше668
Підписники
-124 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
+1
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
"ትፈልገኛለህ" - ገጣሚ ክብሮም (ኬቢሻ) | New Ethiopian Orthodox Poem by Kebisha - ኬቢ...
https://youtube.com/watch?v=T1ihXl1L7iE&si=nb7OOLeKoTk2xf6K
ውድ የፍኖተ ወንጌል ሚዲያ ተከታዮች በዛሬው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ላይ የተሳተፋቹ ሁላቹ እግዚአብሔር ያክብርልን።
እንዲሁም ከአንድ እስከ ሦስት የወጣቹ ወንድሞች እና እሕቶች እንኳን ደስ አላቹ። ውጤታችሁም ይኸው👇👇
🎲 Quiz 'ፍኖተ ወንጌል የጥያቄ እና መልስ ውድድር 👉start the quiz"የሚለውን ይጫኑ"i am ready"ሲጫኑ ጥያቄና መልሱ ይጀምራል። መልካም ዕድል!🛎🛎🛎'
🖊 7 questions · ⏱ 30 sec
🎲 Quiz 'ፍኖተ ወንጌል የጥያቄ እና መልስ ውድድር 👉start the quiz"የሚለውን ይጫኑ"i am ready"ሲጫኑ ጥያቄና መልሱ ይጀምራል። መልካም ዕድል!🛎🛎🛎'
🖊 7 questions · ⏱ 30 sec
"ትፈልገኛለህ" - ገጣሚ ክብሮም (ኬቢሻ) | New Ethiopian Orthodox Poem by Kebisha - ኬቢ...
https://youtube.com/watch?v=T1ihXl1L7iE&si=nb7OOLeKoTk2xf6K
ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ
ለአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት አባላት በሙሉ እነሆ የሰንበት ትምህርት ቤታችን ትምህርት ክፍል ለአባላቱ ያስተምራል፣ ይበጃል፣ ለመንፈሳዊም ለስጋዊም ህይወታችን ይጠቅማል በማለት 3ተኛውን ጉባኤ ሺኖዳ ቅዳሜ ሚያዝያ 12 አዘጋጅቶ ይጠብቆታል። እርሶም በዚሁ እለት ከቀኑ 110:30 ጀምሮ ቀጠሮዋችሁን በደብሩ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ ያድርጉ ከመንፈሳዊ መዓዱ ይቋደሱ።
በእለቱ:-
👉 የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት መጽሐፍ በመ/ር አዲሱ ጌታነህ ይዳሰሳል፣
👉 በመዘምራን ዝማሬ ይቀርባል፣
👉 ግጥም በመዘ/ር አቤኔዘር ዘላለም
👉 እንዲሆም ሌሎች አጓጊ መርሐግብሮች ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል
👉 መርሐግብሩ በአጋፔ (የፍቅር ማዕድ) በጋራ በመቋደስ ይጠናቀቃል
📌 እንዳትቀሩ በመድኃኔዓለም ስም ጠርተኖታል።
🕘 ከቀኑ 10:30 -12:30 ሰዓት
📣 አዘጋጅ:- ትምህርት ክፍል
ዛሬ ላይ ነገን ለማነጽ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ድምጽ ልንገነባ ነው። #ሚዲያችንን_ይደግፉ
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
#ጉባኤ_ፍኖተ_ወንጌል
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
#ጉባኤ_ፍኖተ_ወንጌል
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
#ጉባኤ_ፍኖተ_ወንጌል
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
#ጉባኤ_ፍኖተ_ወንጌል
የአሰላ ደ/መ/መ/ዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት
👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል:- T.me/Finote_Wongel
የቴሌግራም ግሩፕ:- T.me/FinoteWongel27
የቲክቶክ ገጽ:- tiktok.com/@finotewongel27
Youtube:- youtube.com/@Finote_Wongel
Instagram:- https://www.instagram.com/finote_wongel
📌 "ንስር" 📌
ንስርን በተፈጥሮ ከሚገዳደሩት የወፍ ዝርያዎች መካከል አንዱና ዋነኛ የሆነው ቁራ ነው።
ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ በመፈናጠጥ የንስሩን አንገቱን እና ጀርባውን መንከስ ይጀምራል። በዚህን ጊዜ ንስሩ ለመከላከል ወይም ከላዩ ላይ ለማስወገድ የሚያደርገው አንዳችም ዓይነት ምላሽ አይኖርም። ጸብ ውስጥም አይገባም፣ ግጭትም አይፈጥርም።
ከቁራው ጋር እየታገለ ምንም ዓይነት ጊዜና ጉልበትንም አያባክንም። ነገር ግን አንድ ነገር ያደርጋል። ይህም ንስሩ ረዣዥም ክንፎቹን በመዘርጋት ከፍ ወዳለው ወደ ሰማየ ሰማያት መወንጨፍ ይጀምራል።
ከፍታው በጨመረ ቁጥር ቁራው አየር ንብረቱን መቋቋም ስለማይችል መተንፈስ አስቸጋሪ ይሆንበታል። እንዲያውም በስመጨረሻም በኦክስጂን እጥረት ምክንያት ቁራው ከጀርባው ላይ በራሱ ጊዜ ይወድቃል።
-----------------------------
ወዳጆቼ ፣ ከቁራዎች ጋር ጊዜያችሁን አታባክኑ። ቀጥታ ወደ ከፍታ ውሰዷቸው። የዚያን ጊዜ መተንፈስ ስለማይችሉ አቅም በማጣት ተሸንፈው ይወድቃሉ።
ጊዜያችሁንና ጉልበታችሁን ከደካሞች ጋር በመላፋት አታባክኑ። "ከፍታን ምረጡ"! እናንተ ከፍ ስትሉ ራሳቸው ይወድቃሉ እንጂ እነሱን ለመጣል ምንም ጉልበት አታባክኑም!!!
እንደ ንስር ከፍታችሁን ምረጡ!!
✍ ዲያቆን አበበ ይልማ
📖 ካነበብሁት
መጋቤ ሐዲስ መላክ አማረ - "እስከ መጨረሻው የሚጸና እርሱ ይድናል" - New Ethiopian Orthodox Si...
https://youtube.com/watch?v=3MNciuIr0bE&si=2AZhI5R989hMnSJF
