cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Books' Horizon~የመጻሕፍት አድማስ📚

📚 Books that you need are available here‼ Languages, Literature, Art, Religion, Psychology, Philosophy, Politics, History, Biography, Astronomy, Economics, Health, Environment, Educational Books &More. 🔗 Share the channel with your friends and family.

Більше
Рекламні дописи
1 071
Підписники
+124 години
+57 днів
+9130 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
“Dictatorship naturally arises out of democracy, and the most aggravated form of tyranny and slavery out of the most extreme liberty.” — Plato, The Republic
60Loading...
02
Media files
701Loading...
03
Media files
771Loading...
04
📌 📚A SHORT HISTORY OF JAPAN - FROM SAMURAI TO SONY ✍by Curtis Andressen
760Loading...
05
💋🥁📘📙የጃፓኖች የንባብ ባህል ጃፓናውያን መጽሃፎችን ማንበብ ይወዳሉ በናጎያ የሚገኘውን ቱታያ የመጻሕፍት መደብርን ስትመለከቱ የጃፓን ሰዎች እንዴት በንባብ እንደሚሳተፉ ታያላችሁ። ከህንድ እና እስራኤልን በመቀጠል በማንበብ ከዓለም ሶስተኛ ደረጃን ይዘዋል። ጃፓን እንደዛሬው ያደገች ሀገር ለመሆን ህዝቦቿን እንዲያነቡ በማበረታታት ከ300 ዓመታት በላይ የንባብ ባህልን ማሳደግ ችላለች። ከ 1688 እስከ 1704 ዓ.ም እስከ 10,000 መጽሐፍትን የሚያዘጋጅ የኅትመት ድርጅቶችን አቋቋሙ። በአሁኑ ወቅት ጃፓን በየዓመቱ 43,000 አዳዲስ መጽሃፎችን ታሳትማለች። የእያንዳንዱ መጽሐፍ የህትመት ሂደት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቅጂዎችን ይደርሳል በአማካይ አንድ ጃፓናዊ በዓመት ከ10 በላይ መጽሐፍትን ያነባል። የጃፓን ሰዎች በሄዱበት ቦታ ለማንበብ መጽሐፍ ይይዛሉ። በሚጓዙበት ስፍራ ሁሉ የመጻሕፍት መደብሮችን ይጎበኛሉ ፤ መጽሐፍ ይገዛሉ። ማንበብ ለመጀመር ጥሩ ጊዜ አሁን ነው። #Discover_Deep_Japan
631Loading...
06
“The brighter the light, the darker the shadow.” — Carl Jung 🎲♟🎯
580Loading...
07
Norms are valid only for normal situations. — Carl Schmitt
590Loading...
08
Awareness and love, perhaps, are the same thing, because you will know nothing without love, while with love you will know much. Fyodor Dostoevsky, "Memoirs from Underground"
570Loading...
09
"If you worship your enemy, you are defeated. If you adopt your enemy's religion you are enslaved. If you breed with your enemy you are destroyed." - Polydoros of Sparta
520Loading...
10
“Above all, do not lie to yourself. A man who lies to himself and listens to his own lie comes to a point where he does not discern any truth either in himself or anywhere around him, and thus falls into disrespect towards himself and others. Not respecting anyone, he ceases to love, and having no love, he gives himself up to passions and coarse pleasures, in order to occupy and amuse himself, and in his vices reaches complete bestiality, and it all comes from lying continually to others and to himself. A man who lies to himself is often the first to take offense. It sometimes feels very good to take offense, doesn't it? And surely he knows that no one has offended him, and that he himself has invented the offense and told lies just for the beauty of it, that he has exaggerated for the sake of effect, that he has picked on a word and made a mountain out of a pea--he knows all of that, and still he is the first to take offense, he likes feeling offended, it gives him great pleasure, and thus he reaches the point of real hostility.” ― Fyodor Dostoyevsky
530Loading...
11
Media files
500Loading...
12
Let not your emotions take over the reins of your mind and blur your vision, thus making you blind. The fool rushes to act on impulse while the wise has made his the gift of patience. Focus on developing transcendental sight. Befriend silence and the true nature of things shall be revealed to you.🤔
561Loading...
13
Media files
661Loading...
14
📗📚❝የሥርቻው መጣጥፍ❞ እንደ ልቦለድ በጥሞና ሊመረመር ይገባል! #፻. መንደርደርያ ‘Les Misérables’ ወይም ደራሲና ተርጓሚ ሳህለስላሴ ብርሃነ ማርያም መከረኞቹ ብለው በተረጎሙት ድርሳን ላይ በ1962 (እኤአ) የሕትመት ብርሃን ሲያይ፣ ፈረንሳዊው ደራሲ ቪክቶር ሁጎ የሚከተለውን ዘመን ተሻጋሪ ሐሳብ በመጽሐፉ ላይ አስፍሮ ነበር። “በስልጣኔ መሃል ሕይወት አምካኝ ሰው ሰራሽ ገሃነም እስካለ ድረስ ሥስቱ ታላላቅ የዘመኑ መቅሰፍቶች፦ የሰው ልጅ በድህነት መዋረድ፤ የሴቶች በረሃብ መማቀቅ፤ የሕጻናት ያለ እድሜያቸው መቀሰፍ፤ እስካሉ ድረስ ድንቁርና እና ድህነት በምድር ላይ እስከተንሰራፉ ድረስ …እንደ ‘‘Les Misérables’’ ያሉ መጽሐፍት ጥቅማቸው አይሞትም።” በዚህ ዘመን ዘለል ቃል ውስጥ ብዙ ቁም ነገር እናገኛለን፡ ጉስቁልና፣ በሽታ፣ ድህነት፣ የማይድን ሕመም በዓለም ስልጣኔ መሃል ሰቆቃና እንግልት በሕብረተሰብ ውስጥ እስካሉ ድረስ ግለታቸው የማይቀዘቅዝ አያሌ ድርሰቶች መኖራቸውን ልብ ልንል ይገባል። #፪. በአገራችንም በድህነታችን ውስጥ ያለንን ሃብት ባልተባረከ ሃብታችን ሰበብ የገባንበትን ረመጥ የሚያሳዩ  መጽሐፎች መኖራቸው ይታወቃል። ሆነም ቀረ በሥነ ጽሑፉ ዘርፍ እጅጉን ‘ርቀውን የሄዱ አገራት መኖራቸው ሊዘነጋ አይገባም፤ ድርሰቶቻቸውም ዘመንን ተሻግረው ትላንታቸውን በዛሬያቸው እያስመሰከረላቸው ይገኛል። ታዲያ ደራሲና ተርጓሚ ማለት ምንምና ማንም ‘በሌለበት’ ምድረበዳ እንዳበበች መዓዛዋንም መልካም እንደሆነ አበባ ያለ ነው። አልፎ ሂያጅ ድንገት ሲያልፍ አበባይቱን የሚያያትና በውበቷ የሚደሰት ከሆነ መልካም ባይኖርም ግን ከአበባነቷ አትጎድልም፣ መዓዛዋንም ተፈጥሮ አትነፍጋትም። ተፈጥሮዋ ማበብ ስለሆነ! ግን አርፎ ሂያጅ በውበቷ ቢደሰት ምንኛ ነፍሱ ታደለች? ደራሲ ይጽፋል፤ የጻፈውን ድርሰት ተደራሲ አንብቦ ስሜቱን ቢጋራለት ምንኛ ደስ ይላል? ተርጓሚም የተረጎመው ትርጉም ቢመረመርለት ምንኛ ጥሩ ነው። ግን ደራሲም ተርጓሚም እንደ አበባዋ መሆን አለባቸው፤ ተነበበም  አልተነበበም በጥንካሬ መዝለቅ ፣ለነፍስ ደስ የሚያሰኝ መዐዛ ያለው ነገር ለመፍጠር ሰርክ መታተር ይጠበቅበታል። ‘Les Misérables’ ‘መከረኞቹ’ በሳህለ ስላሴ ብርሃነ ማርያም፣ ‘The stranger’ ‘ባይተዋሩ’ በሚፍታህ ዘለቀ፣ ላቅ ባለ አማርኛ ቢተረጉሙልንም፣ ከውበቷቸው፣ ከሃሳባቸው አንዳች ነገር ሳንዘግን ከገበያ መደብዘዛቸው ያስቆጫል። #፫. አሁን ደግሞ ‘Notes from Underground’ በፊዮዶር ዶስቶቭስኪ ተጽፎ፣ ፋሲል ይትባረክ ‘የሥርቻው መጣጥፍ’ ብሎ ተርጎሞልናል። በ 98 ብር ለገበያ ቀርቧል።‘ሮማናት አሳታሚና አከፋፋይ’ እያከፋፈለችው ነው። በቅኝቴ ግን ያን ያህል በጥሞና የተመረመረና በቅጡ የተነበበ አልመሰለኝም፤ ምክንያቱ አንድም በመጽሐፉ ዙሪያ ውይይት ስላልተደረገ፣ሂሳዊ ዳሰሳ ስላተደረገበት ወይም የሽፋን ምስሉ ገላጭ ግን ሳቢ ባለመሆኑ፣ በሌሎች የሽፋን ምስላቸው በሚስብ ውስጣቸው ባዶ ወረቀት በሆኑ መጽሐፎች መሸፈኑ ይመስለኛል። ሌላው ትልቁ ችግር፣ እኛ ኢትዮጵያውያን ስለ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ የሥነ ጽሑፍ ችሎታው፣ በዓለም ላይ ስላሳደረው ላቅ ያለ ተጽኖ ያን ያህል ግንዛቤው ላይኖረን ስለሚችል እንደ ምክንያት መጥቀስ ይቻላል። ለመሆኑ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ ማነው? ፬ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ በጥቅምት ወር 1821 (እ.ኤ.አ) በሞስኮ ከተማ ተወለደ፤ የኋላ ኋላ እናቱ በምግብ መመረዝ ሰብብ ታርፋለች፤ ይህን ጊዜ ለፊዮዶር ዶስቶቭስኪ ፈታኝ ወቅት ነበር፤ ሆኖም ዶስቶቭስኪ በወታደራዊ ምህንድስና ትምህርት ቤት ውስጥ ገብቶ ትምህርቱን አጠናቀቀ፤ ከጥቂት ዐመታት በኋላ አባቱ በራሱ አሽከሮች ተገደለ፡፡ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ ወደ ሴናት አመራ፤ ቢሆንም አሁንም በዶስቶቭስኪ ሰማይ ላይ የሚዘንበው የመከራው ዝናብ ጋብ አላለም፡፡ በ1849 (እ.ኤ.አ) ሴራ ላይ ተሳትፈሃል ተብሎ የሞት ፍርድ ተፈረደበት፤ ኋላ ፍርዱ ተቀይሮ ለአራት አመታት የጉልበት ስራ እንዲሰራ ተፈረደበት፤ በሰንሰለት እግር ከወርች ታስሮ ወደ እስር ቤት ተላከ፡፡ በዚህ ስቃይ ሰበብ ዶስቶቭስኪ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ሲራመድ ያዘግም ነበር፤ ከአራት አመታት እስር በኋላ ስቃዩ አበቃ፤ ቀሪዎቹ ጊዜያቶች ለዶስቶቭስኪ ከሞላ ጎደል ብሩህ ነበሩ፤ የተለያዩ መጽሔቶች ላይ መጻጻፍ ጀመረ፤ ከእስራቱ በኋላ የራሱ ሥራ ማግኘት አልቻለም ነበር፡፡ ዶስቶቭስኪና እዳ ማግኔትና ብረት ናቸው። ‘ዘ ጋምብለር’ ን የጻፈው እዳ ለመክፈል ነው። ሕይወቱን ሙሉ በሚጥል በሽታ ሲማቅቅ የነበረው ዶስቶቭስኪ፤ ጥር 9 1881 በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ አረፈ! የቀብር ስርዓቱም በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ውስጥ በሚገኘው አሌክሳንደር ኔቬስኪ ገዳም ተፈፀመ! ዶስቶቭስኪ እንደ ፈላስፋና እንደ ደራሲ ስሙ በዓለም የገነነ ነው። ፭. በ1860 (ዓ.ም) ዶስቶቭስኪ ‘Notes from Underground’(የሥርቻው መጣጥፍ) [ን] ለሕትመት አበቃ፤ ይህ ስራው ለሥነ-ጽሑፍ እድገት ትልቅ ሚና ተጫውቷል። በዚህ ተጽኖ ሰበብ የሰው ልጅን ስቃይ መሰነድ ተጀመረ፣ ኑረት ስላጎበጣቸው ሰዎች እንጻፍ የሚሉ ደራሲዎች ተፈጠሩ። እነዚህ ትረካዎችም የሕይወትን ገጽታ በመግቢያዬም እንደጠቀስኩት ሰው እስካለ አያሌ ሰቆቃዎች ስለሚኖር፣ ሰቆቃን ከሕይወት  ፈልቅቆ መተረክ ልምድ ሆነ፤ ሰውም ‘ሕይወት ማለት ከስቃይ እየታገሉ መኖር ናት ወይም ምንም ናት’ ማለት ጀመረ፡፡ ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ ‘ራስን መሰለል’ በተሰኘው መጽሐፋቸው ውስጥ አንድ ገጸ ባህሪ ስለውልናል፤ ሊኦማር ትሰኛለች፡፡ ስለ ሊኦማር አስከፊ የሕይወት ገጽታ በመጽሐፉ እንዲህ ይገለጻል። “በተራቆተው የሊኦማር ጀርባ ላይ ይታይ የነበረው ልብ የሚነካ መጅ ነበር። በጋለ ማረሻ በርከት ብለው ወደ ጎን የተሰመሩ ጠባሳ መስመሮች ይመስላል መጁ። መጅ በሊኦማር ጀርባ ላይ ድህነት ለዘመናት ሳይሰልስ ሲያኖረውና ሲያድሰው የከረመው የመከራ ማሕተም ነው።”(ገጽ-14) በሰው ሰራሽ ገሃነም ውስጥ ያለውን ስቃይ ደራሲ መጻፍ አለበት፡፡ ደራሲ ዩዶራ ዌልቲ እንዲህ ትላለች፡- “ሕይወትን እኔ ራሴ እንዳየሁዋትና እንደተረጉምኩዋት ለመጻፍ ነው የምሞክረው። በምናብ ዓለም የቱንም ያህል ርቆ ቢኬድም የተፈጠረው ሕይወት በዙሪያው ካለው እውን ሕይወት ጋር የተቆራኘ ሆኖ ነው የሚሰማኝ” ምንኛ ልቡናን የሚማርክ ቃል ነው? አዎ ደራሲ እንዲህ ነው መሆን ያለበት፤ የዶስቶቭስኪም ልቦለዶች ይህንን መርህ ሲያንጸባርቁ ይታያሉ። “የሥርቻው መጣጥፍ” ‘አዕምሮውን’ የታመመ ሰው ኑዛዜ አንስቶ እንደገና በመንፈስ ለመወለድ የሚገባውን ቃል ይተርክልናል። በትረካው የማይዳሰስ ረቂቅ መልዕክት፣ የሚያስቆዝም፣ አልፎ አልፎ ለሕይወት መርህ የሚሆኑ ፍልስፍናዎች ጣል ይደረጉበታል። ጉራንጉሩን የሰው ልጅ ሃሳብ ገላልጦ ያሳየናል። ለምሳሌ... “ይቅርታ ብዙ ተፈላሰፍኩ። ምን ላድርግ? ለአርባ ዓመታት ለራሴ በፈጠርኩት ሥርቻ ስለኖርኩ ነው። የልቤን አደርስ ዘንድ ፍቀዱልኝ። አዩ አርቆ አስተዋይነት መልካም ነገር ነው። የሰውን የማሰብ ችሎታ ከተግባር ላይ ያውላል። መሻትና መከጀል ግን የሕይወት ሁሉ ድምር ውጤት ነው። ሕይወት ከነጥማትና እርካታዋ። ሕይወት ቅጥ ያጣች ምስቅልቅል ብትሆንም እንኳን የምኖረው የኑሮ ጽዋ እስከ አተላው ልጨልጥ እንጂ የሕይወቴ ቁራጭ አካል የሆነውን የማሰብ ችሎታዬን ለመኮትኮት ብቻ አይደለም፤ አዕምሮ ከተማረው ውጪ ምን ያውቃል? የሰው ተፈጥሮ ግን የሐሳብም ሆነ የጭፍን ሂደት ሙሉ
661Loading...
15
ሕይወት ነው። ቢሳሳትም እንኳን ሕያውነቱ አይካድም፡፡” (ገጽ 29) መጽሐፉ አያሌ ቁም ነገሮችን ቢያነሳም በዚህ ዳሰሳ የሚያልቅ አይደለም ሃሳቡ ጥልቅ ነው። ዓላማዬም መጽሐፉን መዳሰስ ሳይሆን መልዕክት ማስተላለፍ እንደሆነ አንባቢ ልብ ሊልልኝ ይገባል። #መሸበቢያ እኔም እላችዃለሁ “በስልጣኔ መሃል ሕይወት አምካኝ ሰው ሰራሽ ገሃነም እስካለ ድረስ ሥስቱ ታላላቅ የዘመኑ መቅሰፍቶች፦ የሰው ልጅ በድህነት መዋረድ፤ የሴቶች በረሃብ መማቀቅ፤ የሕጻናት ያለ እድሜያቸው መቀሰፍ፤ እስካሉ ድረስ ድንቁርና እና ድህነት በምድር ላይ እስከተንሰራፉ ድረስ …እንደ ‘የሥርቻው መጣጥፍ’ ያሉ መጽሐፍት ጥቅማቸው አይሞትም።” ስለዚህ #የሥርቻው መጣጥፍ; በጥሞና ሊመረመር ይገባል። ተጻፈ በሳሙኤል በለጠ (ባማ) ©አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የታተመ
681Loading...
16
Media files
10Loading...
17
Media files
640Loading...
18
Media files
990Loading...
19
What a beautiful world in which we live ❤️
990Loading...
20
“War does not determine who is right - only who is left.” “ጦርነት ማን ትክክል እንደሆነ አይወስንም፤ ማን ይቀራል የሚለውን ብቻ ነው።” —Bertrand Russell
1061Loading...
21
Media files
1060Loading...
22
Media files
1010Loading...
23
📚Modern Moral Philosophy 🏛ROYAL INSTITUTE OF PHILOSOPHY 📠SUPPLEMENT: 54 ✍EDITED BY Anthony O'Hear 🖨CAMBRIDGE IW UNIVERSITY PRESS
970Loading...
24
Media files
860Loading...
25
Media files
930Loading...
26
Media files
930Loading...
27
Media files
970Loading...
28
Media files
980Loading...
29
Media files
10Loading...
30
Media files
1020Loading...
31
Media files
1030Loading...
32
Media files
1030Loading...
33
የታላላቆቹ የታሪክ ተመራማሪዎች መጻሕፍት እነሆ! 👇
1010Loading...
34
በአሉ ግርማን በ"የቀይ ኮኮብ ጥሪ" በኩል እንደታዘብነው socialist realism:- እንደ አንድ የኪነት ስልት በ1932 አካባቢ ተጀመረ ይላሉ...ጥበብ ፤ ለሰውልጅ ነፃነትን ደስታንና ዲሞክራሲን ለማስፈን የሚተጋውን የጭቁኑ ህዝብ ትግል ማገልገል መቻል አለበት ከሚል አዝማሚያ የተነሳ ይመስላል ...didactic use of literature, art, and music to develop social consciousness in an evolving socialist state.[1] socialist realism ጭቁኑን ትግል የሚያንፀባርቅ የጥበብ ስልት ተደርጎ ሊታይ ይችላል።The primary theme of Socialist Realism is the building of socialism and a classless society.In portraying this struggle, the writer could admit imperfections but was expected to take a positive and optimistic view of socialist society and to keep in mind its larger historical relevance.[2] በrealism እና በ socialist realism መካከል ያለው ልዩነት realism የህይወትን ነፀብራቅ ሊያሳየን  ይሞክራል...ጥበብ የገሃዱ አለም ነፀብራቅ ነው በሚል መፈክር።"Realism is the attempt of art to capture life as realistically as possible."[3] በአንፃሩ ለsocialist realism ጥበብ የሰፊው ህዝብ ትግል ነፀብራቅ ነው።"Socialist realism differs from critical realism, not only in being based on a concrete socialist perspective, but also in using this perspective to describe the forces working towards socialism from the inside."[4] በዚህ መነሻነት ለኔ በአሉ ግርማ realist ደራሲ የሚለው ነገር አያስማማኝም socialist realismን የሚከተል ደራሲ ነው(ለኔ በአሉን ደራሲ ነው ብዬ ራሱ መጥራት ይቸግረኛል፤ በተለየ በ"የቀይ ኮኮብ ጥሪ" ውስጥ እልም ያለ የደርግ ፕሮፓጋንዲስት ሆና እንታዘበዋለን) በ"የቀይ ኮኮብ ጥሪ" ውስጥ የታዘብናቸው አብይ የስነፅሁፍ ህፀፆች 1 የጥበብ አረዳድ... በአሉ ስነፅሁፍን ለውበቱ ሳይሆን የራሱን ሀሳብና አመለካከለት ማንፀባረቂያ መንገድ አድርጎ ነው የተጠቀመው የራሱን ብቻ ሳይሆን በጊዜው ገዢ የነበረውን የፖለቲካ አስተሳሰብ ለመስበክም ይጋጋጣል...በመሰረቱ አንድ ጥበብ ውበት የሚኖረው ለጥበብነቱ የዋለ ጊዜ ነው ፤ ጥበብ የሆነ አይነት ዘርፍን ማገልገል ስትጀምር ጥበባዊ ለዛዋ ይሞታል....በአሉ በአተራረኩ የተወጣለት ቢሆንም አለማው ጥበባዊ ለዛ ሳይሆን የጭቁኑን ህዝብ ትግል ወይም የአብዮቱን "ቅዱሳዊነት" ማስተጋባት ነው። ጥበባዊ ለዛን ብለው ለሚመጡ አንባቢያን በጥበብ ስም ፖለቲካዊ ንትርክን ያጠጣ...አንዳንዴ የጥበባዊ ውበቱ አይሎብን ፖለቲካዊ ጥዝጠዛውን ችለን የምንቀበላቸው ስራዎች ይኖራሉ የበአሉ ግን ፅንፍ ይወጣል....በጣም ቋቅ ያለኝና በአሉ እልም ያለ ፕሮፓጋንዳስት ነው ያስባለኝ ..."ያብዮትና ያገር ፍቅር ከማንኛውም ፍቅር ይበልጥ ጠንካራ ነው። "(ገፅ-101)...ሚለው አባባል ነው፤ እንዴት አይተውት በአሉን የሚያንቆለጳጵሱት ስል ተገረምኩ 2 የንዑስ ታሪኮች ነገር በዚህ የቀይ ኮኮብ ጥሪ በሚለው ድርሰት ውስጥ ከዋናው ጭብጥ ጋር ፍፁም ግንኙነት የሌላቸው ሌሎች ንዑስ ታሪኮች እናነባለን... የድርሰቱ ዋና ጭብጥ በፍቅር ተጎዳ አሽከር እንዴት የአብዮቱን ጥሪ(የቀይ ኮኮብ ጥሪ) እንደተቀበለ ፤ እንዲሁም ይህ ሰው የአብዮቱን አደራ በመወጣትና የቀድሞ አሳዳሪዎቹ የዋሉለት ውለታ በፈጠረበት ስሜት መካከል የሚኖረው ጡዘት ነው....ነገር ግን በአሉ ትዝብቱን፣ ፖለቲካዊ አስተሳሰቡና ፕሮፖጋንዳውን ለማስተላለፍ ከዋናው የታሪክ ፍስት ጋር ትስስር የሌላቸው ሌሎች ተዳባይ ታሪኳችን ያስነበብናል...ይሄ የድርሰቱን ውበት ባያሌው አጉድፎታል ሲጀመርም ድርሰት ከተባለ ማለት ነው ከአላስፈላጊ ንዑስ ታሪኮች በተጨማሪ አላስፈላጊ ገፀባህርያትም ወዲያ ወዲህ ሲሉ ይታያሉ....ለምሳሌ ጌታቸው ሸዋሉል በድርሰቱ ውስጥ ተደጋግሞ ይነሳል ብዙ የገፅ ሽፋንም ተሰጥቶታል ነገር ግን ከዋናው የታሪክ ጭብጥ ጋራ ያለው ትስስር እጅግ የላላ ነው ለመፃፍ ባለኝ ስልቹነት የተነሳ ያልጠቀስኳቸው የበአሉ እልፍ ስህተቶች በ"የቀይ ኮኮብ ጥሪ" መፅሐፍ ውስጥ ታዝቢያለው መፅሐፉን ጨርሼ ስከድን እዚህ መፅሐፍ ላይ ያባከንኩት ጊዜ ፀፀተኝ... የተሻለ እይታ አለኝ የሚለንን ለማድመጥ ዝግጁ እንደሆንን ይሰመርበትና... [1] [2] Encyclopedia Britannica [3] social realism literature: studysmarter.com.uk [4]critical realism and socialist realism: springer.com
1081Loading...
35
Media files
650Loading...
36
- ◈ ነገረ ድርሳን፥|Philology| ምንድር ነው? ◈- ✒️. ፊሎሎጂ[Philology] - ለሚለው የጥናት መስክ፥ «ነገረ ድርሳን» የሚለው በአቻነት ጥቅም ላይ ይውላል። *ነገረ ድርሳን* የሚለውን በቁም ከወሰድን ወደ ግእዝ ያደላ እንጂ፥ ለአማርኛ የቀረበ አይደለም። ነገር ግን፥ ከቋንቋ ጠባይ መካከል፡ መዋዋስና መወራረስ ልማድ ነውና፤ በዚህ አንጻር መቀበሉ አግባብ ይመስለኛል። ነገር ግን የጥናቱን ውስጣዊ ይዘት ከተመለከትን፥ “ነገረ ድርሳን” የሚለው አጠቃቀም÷ Philology የሚለውን ምልዑ በሆነ መልኩ የሚገልጽ አይመስለኝም። «ነገረ» - የጥናትን፣ የምርምርን ዓይነትና ዘርፍ አመልካች ነው። «ድርሳን» - የተጻፉ መዛግብትን፣ መጻሕፍትን የሚገልጽ ነው። ✒️. ፊሎሎጂ/*Philology*/÷ ቀዳማይ ታሪካዊ ምንጭን መሠረት ያደረገ፥ የቃልና የጥንታውያን መዛግብት ጥናት ነው። ይህም፥ የቋንቋዎችን ታሪክ እና የጥንታውያን መዛግብትን ታሪካዊ ዳራ፣ ይዘት፣ የት መጣነት የሚያጠና የትምህርት ዓይነት ነው። ቋንቋ መሠረቱ፣ የተጓዘበትን ሒደትና የለውጥ እርከን፥ ብሎው ሥነ ጽሑፋዊ እድገቱን፥ ያጠናል፣ ይተረጉማል፣ ይተቻል፣ ያረታል። የጥንታውያን መዛግብትን፥ የጽሕፈት ዘመን፣ ይዘት፣ የአዘጋጅ ማንነት ለይቶ መተንተን አንዱ ተግባሩ ነው። ይህን ኃላፊነት የሚወጣው ግለሰብ፥ ፊሎሎጂስት/philologist/ ይባላል። ✒️. የቋንቋ ታሪክና ይዘት ቢያጠናም፥ ፊሎሎጂ ከሥነ ልሳን ጥናት ጋር አንድ አይደለም። ፊሎሎጂ፥ ቀደምት ጥንታውያን መዛግብት(ደብዳቤዎች፣ መጻሕፍት፣ ስእላት እና ሌሎችም) ላይ የሚደረግ የሥነ ጽሑፍ ባሕል የሚመረመርበት መስክ ነው። ፊሎሎጂ÷ ከሥነ ልሳን ጋር ተዛምዶ ቢኖረውም፥ አንድ ዓይነት ምንነት፣ አቀራረብ፣ ጠቀሜታና የትኩረት ሥፍራ የላቸውም። ፊሎሎጂ÷ በጥንታውያን ምንጮ መካከል፥ ማለትም በመዛግብት ዓይነትና ቅጂዎች መካከል ንጽጽር ያደርጋል፣ ለውጥን ይለያል፣ ጉድለትን ይሞላል፣ ስሕተትን ያርማል። ፊሎሎጂ፥ ከፊደሎሎጂ ቢምታታብን የጻፍነው ነው። በተመስገን ዋና ፳፻፲፮ ዓ.ም፥ ኢትዮጵያ!
721Loading...
37
ዶስቶቭስኪ እና ቶልስቶይ በአካል ተገናኝተው አያውቁም። የቶልስቶይ "War and Peace" ሲታተም ዶስቶቭስኪ አንብቦት ተደነቀ። ለመጀመሪያ ግዜ ቶልስቶይን ለማግኘት ፍላጎት አደረበት። በዚያው አመት ሁለቱም የአንድ ፈላስፋን ንግግር ቢታደሙም ተገናኝተው ሃሳብ አልተለዋወጡም ነበር። ከሁለት አመት በኋላ ዶስቶቭስኪ ወደ ሞስኮ ጎራ አለ። የመጣበት ምክንያት የፑሽኪን ሃውልት ምርቃት ላይ ለመገኘት ነበር። በምርቃቱ ላይ አስደናቂ ንግግር አደረገ። እንደ እድል ሆኖ ብዙ ታላላቅ ደራሲዎች በስነስርአቱ ላይ ቢገኙም ቶልስቶይ ከነሱ አንዱ አልነበረም። ቶልስቶይ ከማህበራዊ ግንኙነቶች እየራቀ ብቸኝነት አዘውትሮ ነበር። ዶስቲቭስኪ አሁንም ቶልስቶይን ማግኘት ቢፈልግም በመናኝ ባህሪው ምክንያት አልተሳካም። አሁን በተራው ቶልስቶይ የዶስቶቭስኪን "House of the Dead" አነበበ። ለአርታኢው በፃፈው ደብዳቤ "ከፑሽኪን የላቀ ድርሰት ነው" ብሎ አሞግሶታል። ይሁን እንጂ ከአንድ አመት በኋላ በ1881 ዶስቶቭስኪ አረፈ። ቶልስቶይ ጥልቅ ሐዘን ተሰማው። በማስታወሻው ላይም እነዚህን ቃላት አሰፈረ፦ "ዶስቶቭስኪን አግኝቼው አላውቅም። ምንም አይነት ግንኙነት አልነበረንም። አሁን ከሞቱ በኋላ ግን ድንገት በህይወቴ ውዱ እና ቅርቡ ሰው እሱ መሆኑን ተረዳሁ። ዶስቲቭስኪ እንደ ጓደኛዬ የምቆጥረው ሰው ነው፤ አንድ ቀን እንደማገኘውም ተስፋ አደርጋለሁ" ቶልስቶይ በ1910 በባቡር ጣቢያ በብርድ ከመሞቱ በፊት ለመጨረሻ ግዜ ያነበበው መፅሀፍ የዶስቶቭስኪን "Brothers Karamazov" ነበር። እነሆ ሁለት እጅግ የሚደናነቁ ነፍሶች በአካል ሳይገናኙ አለፉ።
691Loading...
38
"እኔ ሞኝ ነኝ። እንደእናንተ ባላስብም ልቦና አለኝ። እናንተ ደግሞ ከእኔ በላይ ብታስቡም ልበ-ቢሶች ናችሁ። እናም ሁላችንም አንድ የጎደለን ነገር ስላለ ደስተኞች አይደለንም" ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ (The idiot (ደደቡ))
711Loading...
39
“Yes?” he asked, looking at me over the sheet. “I’m a writer temporarily down on my inspirations.” “Oh, a writer, eh?” “Yes.” “Are you sure?” “No, I’m not.” “What do you write?” “Short stories mostly. And I’m halfway through a novel.” “A novel, eh?” “Yes.” “What’s the name of it?” “‘The Leaky Faucet of My Doom.’” “Oh, I like that. What’s it about?” “Everything.” “Everything? You mean, for instance, it’s about cancer?” “Yes.” “How about my wife?” “She’s in there too.” ~ Charles Bukowski, Factotum
641Loading...
40
🎙 JOIN US @Music_4_3_3
731Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“Dictatorship naturally arises out of democracy, and the most aggravated form of tyranny and slavery out of the most extreme liberty.” Plato, The Republic
Показати все...
🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📌 📚A SHORT HISTORY OF JAPAN - FROM SAMURAI TO SONY ✍by Curtis Andressen
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💋🥁📘📙የጃፓኖች የንባብ ባህል ጃፓናውያን መጽሃፎችን ማንበብ ይወዳሉ በናጎያ የሚገኘውን ቱታያ የመጻሕፍት መደብርን ስትመለከቱ የጃፓን ሰዎች እንዴት በንባብ እንደሚሳተፉ ታያላችሁ። ከህንድ እና እስራኤልን በመቀጠል በማንበብ ከዓለም ሶስተኛ ደረጃን ይዘዋል። ጃፓን እንደዛሬው ያደገች ሀገር ለመሆን ህዝቦቿን እንዲያነቡ በማበረታታት ከ300 ዓመታት በላይ የንባብ ባህልን ማሳደግ ችላለች። ከ 1688 እስከ 1704 ዓ.ም እስከ 10,000 መጽሐፍትን የሚያዘጋጅ የኅትመት ድርጅቶችን አቋቋሙ። በአሁኑ ወቅት ጃፓን በየዓመቱ 43,000 አዳዲስ መጽሃፎችን ታሳትማለች። የእያንዳንዱ መጽሐፍ የህትመት ሂደት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ቅጂዎችን ይደርሳል በአማካይ አንድ ጃፓናዊ በዓመት ከ10 በላይ መጽሐፍትን ያነባል። የጃፓን ሰዎች በሄዱበት ቦታ ለማንበብ መጽሐፍ ይይዛሉ። በሚጓዙበት ስፍራ ሁሉ የመጻሕፍት መደብሮችን ይጎበኛሉ ፤ መጽሐፍ ይገዛሉ። ማንበብ ለመጀመር ጥሩ ጊዜ አሁን ነው። #Discover_Deep_Japan
Показати все...
1
“The brighter the light, the darker the shadow.” — Carl Jung 🎲♟🎯
Показати все...
👌 1
Norms are valid only for normal situations. — Carl Schmitt
Показати все...
👍 1
Awareness and love, perhaps, are the same thing, because you will know nothing without love, while with love you will know much. Fyodor Dostoevsky, "Memoirs from Underground"
Показати все...
👏 1
"If you worship your enemy, you are defeated. If you adopt your enemy's religion you are enslaved. If you breed with your enemy you are destroyed." - Polydoros of Sparta
Показати все...
👌 1
“Above all, do not lie to yourself. A man who lies to himself and listens to his own lie comes to a point where he does not discern any truth either in himself or anywhere around him, and thus falls into disrespect towards himself and others. Not respecting anyone, he ceases to love, and having no love, he gives himself up to passions and coarse pleasures, in order to occupy and amuse himself, and in his vices reaches complete bestiality, and it all comes from lying continually to others and to himself. A man who lies to himself is often the first to take offense. It sometimes feels very good to take offense, doesn't it? And surely he knows that no one has offended him, and that he himself has invented the offense and told lies just for the beauty of it, that he has exaggerated for the sake of effect, that he has picked on a word and made a mountain out of a pea--he knows all of that, and still he is the first to take offense, he likes feeling offended, it gives him great pleasure, and thus he reaches the point of real hostility.” ― Fyodor Dostoyevsky
Показати все...