cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

Більше
Рекламні дописи
254
Підписники
+124 години
+17 днів
+930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አየተል ኩርስይ - በቁርአን ውስጥ በላጯ አንቀጽ አየተል ኩርስይ - እሷን የቀራ ከሰይጣን እና ከሌሎችም ውስወሳወች ይጠበቃል አየተል ኩርስይ - ቀርቶ የተኛ ሰው እስኪነቃ ድረስ የመላእክቶች ጥበቃ አይለውም አየተል ኩርስይ - ከቀብር ቅጣት እንዲጠበቅ ምክንያት ትሆናለች አየተል ኩርስይ - በትንሳኤ ቀን ለቀራት ሰው አማላጅ ትሆናለች አየተል ኩርስይ - በጧትና በማታ ዚክሮች ፤ ከሁሉም ግዴታ ሰላቶች በኃላ ፤ ከመኝታ በፊት መቅራት በጣም የተወደደ ነው ። #አየተልኩርስይ https://t.me/muslimspp114
Показати все...
◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

⇔ሴት ልጅን የመዳር ሐቅ ያላቸው ቅርብ ተጠሪዎች (ወሊዮች) ቅደም ተከተል በአራቱ መዝሀብ መሰረት|| 📌【ነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: "ማንኛዋም ሴት ያለ ወሊይ ፍቃድ አግብታ ከሆነ ጋብቻዋ ውድቅ ነው፤ ጋብቻዋ ውድቅ ነው፤ ጋብቻዋ ውድቅ ነው።"】 [ቱርሚዚይ እና አቡ ዳዉድ ዘግበውት አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል] የወሊዮች ቅደም ተከተል|| 📚① በኢማሙ አቡሐኒፋ መዝሀብ 1– ወንድ ልጅ 2– የወንድ ልጅ ልጅ 3– አባት 4– አያት (የአባት አባት) 5– ወንድም (1) (የአባትና የእናት ልጅ) 6– ወንድም (2) (የአባት ልጅ) 7– የወንድም (1) ልጅ 8– የወንድም (2) ልጅ 9– አጎት (1) (ከአባቷ ጋር በአባት በእናት የሚገናኙ) 10– አጎት (2) (ከአባቷ ጋር በአባት የሚገናኙ) 11– የአጎት (1) ልጅ 12– የአጎት (2) ልጅ 📚② የኢማሙ ማሊክ መዝሀብ 1– ወንድ ልጅ 2– የወንድ ልጅ ልጅ 3– አባት 4– ወንድም (1) (የአባትና የእናት ልጅ) 5– ወንድም (2) (የአባት ልጅ) 6– የወንድም (1) ልጅ 7– የወንድም (2) ልጅ 8– አያት (የአባት አባት) 9– አጎት (1) (ከአባቷ ጋር በአባት በእናት የሚገናኙ) 10– አጎት (2) (ከአባቷ ጋር በአባት የሚገናኙ) 11– የአጎት (1) ልጅ 12– የአጎት (2) ልጅ 📚③ በኢማሙ ሻፊዒይ መዝሀብ 1– አባት 2– አያት (የአባት አባት) 3– ወንድም (1) (የአባትና የእናት ልጅ) 4– ወንድም (2) (የአባት ልጅ) 5– የወንድም (1) ልጅ 6– የወንድም (2) ልጅ 7– አጎት (1) (ከአባቷ ጋር በአባት በእናት የሚገናኙ) 8– አጎት (2) (ከአባቷ ጋር በአባት የሚገናኙ) 9– የአጎት (1) ልጅ 10– የአጎት (2) ልጅ 📚④ የኢማሙ አሕመድ መዝሀብ 1– አባት 2– አያት (የአባት አባት) 3– ወንድ ልጅ 4– የወንድ ልጅ ልጅ 5– ወንድም (1) (የአባትና የእናት ልጅ) 6– ወንድም (2) (የአባት ልጅ) 7– የወንድም (1) ልጅ 8– የወንድም (2) ልጅ 9– አጎት (1) (ከአባቷ ጋር በአባት በእናት የሚገናኙ) 10– አጎት (2) (ከአባቷ ጋር በአባት የሚገናኙ) 11– የአጎት (1) ልጅ 12– የአጎት (2) ልጅ 📝ማስታወሻ: 1– ከአራቱ መዝሀብ የኢማሙ አህመድ መዝሀብ ይመረጣል። 2– ቀዳሚ ወሊይ እያለ ተከታዩ አይድራትም በፍቃዱ ቢሆን እንጂ። 3– ኢማሙ ሻፊዒይ ዘንድ ልጅ እና የልጅ ልጅ ወሊይ ለሆን አይችልም የአጎቷ ልጅ ልጅ ቢሆን እንጂ። 4– በኢማሙ አቡ ሐኒፋ መዝሀብ እንጂ ወሊይ ወንዶች እንጂ ሴቶች አይሆኑም። 5– አሁንም ከኢማሙ አቡ ሐኒፋ መዝሀብ በስተቀር በሴቶች በኩል ያሉ ወንድ ዘመዶች ወሊይ አይሆኑም። ከልጅቱ ጋር በእናት የሚገናኙ ወንድሞችም ቢሆኑ አንኳ። 6– ከላይ የተዘረዘሩ ወሊዮች ባይኖሩ በብዝሃኑ መዝሀብ መሰረት የሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኛ ይድራታል። 7– የሴት ልጅ ወሊይ ሸሪዓዊ ባልሆነ ምክንያት ትዳርን ቢከለክላት አሁን ዳኛው ይድራታል። ⇨[አላህ ይበልጥ ያውቃል] https://t.me/muslimspp114
Показати все...
◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

የምን መጨነቅ .... ሐዘን በአንዲት ሶላት ድራሹ ይጠፋል፣ ደስታም እጅን ወደ ፈጣሪ በመዘርጋት  ይመጣል፣ ዱዓእ ዱዓእ .... ሲባል እንደቀላል ነገር አትመልከቱ። በዱዓእ ብቻ የሚኖሩ ሰዎችን አውቃለሁ። https://t.me/muslimspp114
Показати все...
◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

አንት የሱና ወጣት የት ላይ ነው ያለህው⁉️ እየቀራህ ነው⁉️ እየተማርክ ነው⁉️ ቤትሰብ እየረደህ ነው⁉️ ትዳር እየመራህ ነው⁉️ ደዕዋ እያደክ ነው⁉️ እየነገድክ ነው⁉️ እያረስክ ነው⁉️ ሙያ እየለመድክ ነው⁉️ 👉ወይስ👈 ቦዝነሃል⁉️ ስራ ፈተሃል⁉️ ቂርአት ትተሃል⁉️ ከመስጊድ ቀርተሃል⁉️ ደዕዋ አቁመሃል⁉️ ማንበብ ትተሃል⁉️ መማር ትተሃል⁉️ ትዳር ፈተሃል⁉️ በጥቅሉ>= ጓደኛህ ማን ነው⁉️ ስራህ ምንድነው⁉️ መዋያህ የት ነው⁉️ ማደሪያህ የት ነው⁉️ አላማህ ምንድን ነው⁉️ መልስ ከሁላችንም ይጠበቅብናል አሁን ላይ ታውቃላቹህ ⁉️ የትምህርት ተቋማቶች ተዘግተው መድረሳዎች ተዘግተው አብዛኞቹ የስራ መስኮች ተዘግተው የመንግስት ቢሮዎች ተዘግተው ነው ያሉት ታዲያ በዚህ ጊዜ ቦዘኔው ስራ አጡ ሌባው አጭበርባሪው ይበዛል ያኔ ታዲያ አንተ ምን ማድረግ አለብህ⁉️ ጓደኛ መምረጥ ትንሽም ብትሆን ስራ መፍጠር ውስጥ ለውስጥም ቢሆን ደርሶችን አፈንፍነህ መከታተል ዒባዳ ላይ ትኩረት ማድረግ ወደ አሏህ የሚያቃርብህን ነገር ፈልገህ መስራት ባገኘህው አጋጣሚ ሱናን ለህዝብህ ለማድረስ ቀና ደፋ በል አሏህ በመልካም እንቅስቃሴዎች ሁሉ ይረዳሃል https://t.me/muslimspp114
Показати все...
Wed ye islamic status beteseboch yhenn link be mechan wede islamic status yikelakelu https://t.me/muslimspp114
Показати все...
◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

በሰው ልጅ ሕይወት ዉስጥ 11 ምርጥ ትውስታዎችና ጥሩ ስሜቶች 1- በፍቅር ስትወድቅ፣ 2- ፈተና ስትጨርስ፣ 3- ከእንቅልፍ ነቅተህ ሰዓት ስታይ ገና ተጨማሪ የእንቅልፍ ሰዓት እንዳለህ ስታውቅ፣ 4- ለረጅም ጊዜ የናፈቅከው ሰው ሲደውልልህ፣ 5- ከወደድከው ሰው ጋር ዐይን ለዐይን ስትገጣጠሙ፣ 6- ትልቅ ሆነህ የድሮ የልጅነት ጓደኞችህን ስታገኝ፣ 7- የጨቅላ ልጅሽን ትናንሽ ጣቶች ስትዳብሽ፣ 8- ብቻህን ባለህበት ሀኑታ ከምትወደው ሰው መልዕክት ሲደርስህ፣ 9- ምሽት ላይ ብቻህን በሆነ መንገድ ወክ እያደረግክ የድሮ ትዝታ ሲመጣብህ፣ 10- በርግጥም ስላንተ የሚጨነቅ ሰው እንዳለ ስታውቅ፣ 11- እነኚህን አሥር ነገሮች አንብበህ በያንዳንዱ መልዕክት ላይ ቆም ብለህ ፈገግ ስትል፡፡ https://t.me/muslimspp114
Показати все...
◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

እንኳን ደስ አላችሁ! ተመራቂ ጀማ😚 . ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በመመረቅ ላይ ላላችሁ እና በዚህ ዓመት ለምትመረቁ የቻናሌ ቤተሰቦች  በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ። ምርቃት የአንዱ ምዕራፍ መደምደሚያ እና የሌላኛው ምዕራፍ መጀመሪያ ነው። አንዱን ምዕራፍ በአላህ ፈቃድ አሳክታችኋል። ቀጣዩም ምዕራፍ ኢንሻአላህ መልካም ይሆናል። አላህ እንዲህ እንደተመረቃቹ በቀላሉ ስራ ምታገኙበት ያርግላቹ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ!!!!!!!!! https://t.me/muslimspp114
Показати все...
◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

👍 2
🪹 የዩሱፍ (ዓ.ሰ) ወንድሞች ዩሱፍን መግደል ፈለጉ              እርሱ  ግን አልሞተም!! 🪹ድራሹን ለማጥፋት ፈለጉ "እርሱ ግን ደረጃው ከፍ አለ"      ከአባታቸው ልብ እንዲጠፋ ፈለጉ አባት ግን        " 🤍ፍቅሩ ጨመረባቸው🤍 " 🤎 ኢማም ሻዕራዊ(ራ .ዓ) እንዲህ ይላሉ፦ በሰዎች ተንኮልና ሴራ አትጨነቅ ፤ የአላህ ችሎታ ከሁሉም ችሎታ በላይ ነውና! https://t.me/muslimspp114
Показати все...
◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

Wed ye islamic status beteseboch yhenn link be mechan wede islamic status channel yikelakelu https://t.me/muslimspp114
Показати все...
◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

12ቱ ወራትና አበይት የኢስላም ታሪኮች ♦️ ሙሐረም ➤ የዝሆኑ ዓመት ክስተት ➤ የኸይበር ጦርነት (7 ሒጅራ) ➤ የዑመር መገደል (24) ➤ የሑሰይን መገደል (61) ➤ የግሪክ ቀርጤስ በክርስቲያኖች መያዝ (350) ♦️ ሰፈር ➤ የነቢዩ ﷺ ሒጅራ ➤ የነቢዩ ﷺ የመጨረሻው ህመም (11) ➤ የነሳዒይ ህልፈት (303) ➤ የሰላሑዲን ህልፈት (589) ➤ ተታሮች የባግዳድ ዕልቂት (656) ♦️ ረቢዑል ዐወል ➤ የነቢዩ ﷺ መወለድ ➤ የነቢዩ ﷺ በነቢይነት መላክ ➤ የነቢዩ ﷺ  ህልፈት (11) ➤ የሐሰን ህልፈት (50) ➤ የኢማም ማሊክ ህልፈት (179) ➤ የኢማም አህመድ ህልፈት (241) ♦️ ጀማዱል ዐወል ➤ የሙዕታህ ጦርነት (8) ➤ የሐሩን አር-ረሺድ ህልፈት (193) ♦️ ጀማዱል ሳኒ ➤ የአቡበክር ሲዲቅ ህልፈት (13) ♦️ ረጀብ ➤ የመጀመሪያው የሐበሻ ስደት ➤ የኢስራዕ እና ሚዕራጅ ክስተት ➤ የተቡክ ጦርነት (9) ➤ የሙዓዊያህ ህልፈት (60) ➤ የዑመር ኢብን ዐብዱልዓዚዝ ህልፈት (101) ➤ የሻፊዒይ ህልፈት (204) ➤ የኢማም ሙስሊም ህልፈት (261) ➤ የቲርሚዚይ ህልፈት (279) ➤ ነወዊይ ህልፈት (676) ♦️ ሻዕባን ➤ የዑሙ ኩልሱም ህልፈት (9) ➤ የቃዲሲያህ ጦርነት (15) ➤ የሐፍሷ ህልፈት (45 ሒጅራ) ➤ የግብፅ በፋጢሚዮች መያዝ (358) ➤ የቁድስ በመስቀል ጦረኞች መያዝ (492 ♦️ ረመዳን ➤ የቁርኣን መውረድ ➤ የኸድጃ ህልፈት ➤ የበድር ጦርነት (2) ➤ የሐሰን መወለድ (3) ➤ የመካህ መከፈት (8) ➤ የዐሊይ መገደል (40) ➤ የዓኢሻ ህልፈት (58) ➤ የአንደሉስ መከፈት (92) ➤ የኢብን ማጃህ ህልፈት (273) ➤ የቁዱስ በሰላሑዲን መከፈት (582) ➤ የተታሮች መሸነፍ (658) ♦️ ሸዋል ➤ የዑሁድ ጦርነት (3) ➤ የአህዛብ ጦርነት (5) ➤ የቡኻሪይ ህልፈት (256) ➤ የአቡ-ዳውድ ህልፈት (271) ➤ የአጥ-ጠበሪይ ህልፈት (310) ➤ የአንደሉስ ቁርጡባ በክርስቲያኖች መያዝ (636) ♦️ ዙልቂዳህ ➤ የሑደይቢያህ ስምምነት (6) ➤ የማንዚከርት ድል (463) ➤ የኢብን ተይሚያህ ህልፈት (728) ♦️ ዙልሒጃህ ➤ የዑስማን መገደል (35) ➤ የከዕባህ በቀራሚጣዎች መቃጠልና የሐጀሩል ዐስወድ መወሰድ https://t.me/muslimspp114
Показати все...
◄ISLAMIC_STATUS►

አሰላሙ አለይኩም ኑ እንማማር የተለያዩ እውነተኛ ታሪኮች ፣ እናንተን ያዝናናል ብለን ያሰብነውን አስተማሪ ታሪኮችን እንለቃለን ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት ብቻ ነው።

👍 1👏 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.