uk
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Відкрити в Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Pp of Pp ꨄ

Канал Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 15 753 підписників, посідаючи 5 439 місце в категорії Релігія і духовність та 2 145 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 15 753 підписників.

За останніми даними від 09 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -396, а за останні 24 години на -18, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 4.07%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.29% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 641 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 360 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 21.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 10 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

15 753
Підписники
-1824 години
-887 днів
-39630 день
Архів дописів
My mom :ጫማ አውልቀህ ግባ ገና አሁን ነው ያፀዳውት🤨 እንግዳ_ሲመጣ : እረ አድርጋቹ ግቡ ገና አልተፀዳም🤗

አትጣ እንጂ አንዴ ችግር ከተደራረበብህ በቃ......10 ብር በአቅሟ ፊቷን ታዞርብሀለች 😭😂

ሰበብ ሳይሆን መንገድ ፈልግ

ዛሬ የሚደረጉ የታላላቅ ሊግ ጨዋታዎችን በጥራት ለመመለከት 🚨 LIVE 🚨
ዛሬ የሚደረጉ የታላላቅ ሊግ ጨዋታዎችን በጥራት ለመመለከት 🚨 LIVE 🚨

እደሩልኝ.❤️🥹🤌🏿 ተኙ በቃ🤌🏼❣
ባታድሩም ግድ የለኝ የራሳችሁ ጉዳይ.🙌🏻💥🫱🏽‍🫲🏻🙂‍↔️

#ታክሲ ውስጥ ሰው የምታሙ ሰዎች ግን #ምናለበት ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ብታወሩ 🙄🙄 . . . #ታሪኩን ሳልጨርስ መውረድ #እየደበረኝ ነው 🙂‍↔️

እሺ ኦኬ ፓስታ ካምፓኒን ለመጉዳት ፓስታውን እየገዙ የሚሰብሩና ሚጥሉትን ምን እንበላቸው?

. አንድን ነገር ስትወድ በሱ የመጣብህን ነገር መጋፈጥም ሆነ መታገል ግዴታ ነዉ .. 🍂✨

.   ሀያት እንዴት ይደምቃል ፣ ጥርሱስ እንዴት ይስቃል   ሀዘን እንዴት ይለቃል ፣ አንዴም ላልዘየሮት 🥺 ❤️‍🔥❤️‍🩹

የኔ አበባ .. 🤌 𝑓𝑖𝑔ℎ𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑤𝑖𝑛 .. !! 𝑠𝑡𝑜𝑝 𝑐𝑟𝑦𝑖𝑛𝑔 𝑎𝑏𝑜𝑢𝑡 𝑒𝑣𝑒𝑟𝑦𝑡ℎ𝑖𝑛𝑔 ❤️‍🩹
.. !!

𝐈'𝐥𝐥 𝐬𝐭𝐨𝐩 𝐥𝐨𝐯𝐢𝐧𝐠 𝐲𝐨𝐮 .. 𝐖𝐡𝐞𝐧 𝐓𝐨𝐦 𝐞𝐚𝐭𝐬 𝐉𝐞𝐫𝐫𝐲 .. 𝐖𝐡𝐞𝐧 𝐛𝐚𝐭𝐭𝐞𝐫𝐲 𝐭𝐮𝐫𝐧𝐬 101 .. 𝐖𝐡𝐞𝐧 𝐚 𝐟𝐚𝐤𝐞 𝐟𝐥𝐨𝐰𝐞𝐫 𝐝𝐢𝐞𝐬 .. 𝐖𝐡𝐞𝐧 𝐜𝐥𝐨𝐜𝐤 𝐡𝐢𝐭𝐬 25 .. 𝐖𝐡𝐞𝐧 𝐢𝐭'𝐬 𝐭𝐡𝐞 30𝐭𝐡 𝐟𝐞𝐛𝐫𝐮𝐚𝐫𝐲 . ❤️‍🔥
𝐈'𝐥𝐥 𝐧𝐞𝐯𝐞𝐫 𝐬𝐭𝐨𝐩 𝐥𝐨𝐯𝐢𝐧𝐠 𝐲𝐨𝐮

𝑚𝑎ℎ𝑚𝑢𝑑 𝑑𝑎𝑟𝑤𝑖𝑠ℎ 𝑠𝑎𝑖𝑑 .. ብቸኝነት ህመም ነው ነገር ግን በትርፍ ጊዜያቸዉ ብቻ ከሚያስታዉሱህ ሰዎች የበለጠ ቆንጆ ነዉ .. ❤️‍🩹

ከእያንዳንዱ ጫማ           እግርሽ ካጌጠበት ከልብሶችሽ ድባብ           ከሽቶሽ አንደበት ከውበትሽ ጀርባ           ከፈገግታሽ ፍልቀት ኮንጎ የተጫሙ ........ አሮጌ የለበሱ           ወላጆች አሉበት 🥺       🦋her...mela.

በረሀብ ሰዐት ሚቀለድ ቀልድ ከማዝናናት ይልቅ ወደ ማናደድ ያመዝናል don mind my rxn 🤦🏾‍♂

ሃዘን ላይ big titty ያላት ዘመድ ልታፅናናህ መጥታ ረጅም ሰዐት ስታቅፍህ ኸረ ልዘንበት

On social media I'm a bad bihh I do whatever I want In ሎንቺን: አባ በናትህ ወራጅ በልልኝ

#በአካውንትህ_ምን_ያህል_ቀርቶ_ነበር ? ኢሎን ማስክ "በህይወቴ ካጋጠሙኝ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታዎች አንዱ በአካውንቴ  30 ሚሊዮን ዶላር ብቻ የቀረ ጊዜ ነው ።" ብሎ ነበር፡፡ እና አንተ  በህይወትህ ያጋጠመህ በጣም አስቸጋሪ ጊዜ በአካውንትህ ምን ያህል ቀርቶ ነበር ?🤑🤑

በለፉት ወራት ወስጥ ሲናፍቀኝ ጊዜ አዲስ አመትን ሰበብ አድጌ ቴክስት አረኩለት ለአራተኛ ግዜ መሆኑ ነው ግን መልስ የለም ትዝታው ግን አለው አለው ይለኛል እና እንዴት በምን አቅሜ ዝም ልበል ይቻልስ
በለፉት ወራት ወስጥ ሲናፍቀኝ ጊዜ አዲስ አመትን ሰበብ አድጌ ቴክስት አረኩለት ለአራተኛ ግዜ መሆኑ ነው ግን መልስ የለም ትዝታው ግን አለው አለው ይለኛል እና እንዴት በምን አቅሜ ዝም ልበል ይቻልስ ይሁን? ፈጣሪ ከትዝታ ይሰውራቹ ::
🖌ሄርሜላ

በ21 ክፍለ ዘመን እኔ የ16 አመት ልጅ እናንተን ልምከር🤭 ጉድ እኮ ነው
ለዛውም በዚህ ዘመን...🤭

እኔ እንደ አቤኒ Reactoin አርጉ አልልም
በቀጥታ ነው የምሰድባችሁ ምድረ እንከፍ ሁላ...

Pp of Pp ꨄ - Статистика та аналітика Telegram каналу @pp_of_pp_21