uk
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Відкрити в Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Pp of Pp ꨄ

Канал Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 15 753 підписників, посідаючи 5 439 місце в категорії Релігія і духовність та 2 145 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 15 753 підписників.

За останніми даними від 09 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -396, а за останні 24 години на -18, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 4.07%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.29% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 641 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 360 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 21.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 10 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

15 753
Підписники
-1824 години
-887 днів
-39630 день
Архів дописів
መልካም ዜና ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወዳጆች 🔥 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇

🧑👉@ppofpp124
+8
🧑👉@ppofpp124

👩👉@ppofpp124
+6
👩👉@ppofpp124

እንዳንድ ሰው ጊዜያችንን ይዞ ይሄዳል አንዳንዱ ደግሞ ጊዜ ይወስደዋል👋

ክብር እንደ መድሃኒት ነው ህፃናት ከማይደርሱበት ቦታ አስቀምጡ

ሁሌም ቢሆን ፍቅር እና ጦርነት ውስጥ የሚያልቁት ንፁሃን ናቸው😶‍🌫️

ዋጋህን ምታውቅ ከሆነ ማንም እንዲያረጋግጥልክ አጠብቅ 🤝

አንዳንድ ሰዎች
በልባችን ውስጥ ምን ያህል❤️‍🔥 ትልቅ ቦታ እንዳላቸው🥹 ቢያቁ ኖሮ🤌🏾 በተግባራቸው ያፍሩ ነበር

እንዴት ልረሳህ እችላለው? አንተን የመረጥኩህ እኔ ሳልሆን ልቤ ሆኖ ሳለ?

በጣም አስፈላጊ ነኝ ብዬ ማሰቤ ቅዠት ነበር🥹!
በጣም አስፈላጊ ነኝ ብዬ ማሰቤ ቅዠት ነበር🥹!

ሆነብኝ የቤት ስራ 🥲🤌

Tbh ይሄ ድመት ሲሞት እንደተሰማኝ ሀዘን እናንተ ብትሞቱ እንኳን ያን ያህል አላዝንም....ቢያንስ እሱ በሌለሁበት ይፈልገኝ ነበር፣ አይጨቃጨቅ፣ ጥሩ አዳማጭም ነበር.....
Tbh ይሄ ድመት ሲሞት እንደተሰማኝ ሀዘን እናንተ ብትሞቱ እንኳን ያን ያህል አላዝንም....ቢያንስ እሱ በሌለሁበት ይፈልገኝ ነበር፣ አይጨቃጨቅ፣ ጥሩ አዳማጭም ነበር.....

የድሮ ወዳጆቼ ያሁኑ ተራ ግለሰቦች ሆይ እንደምን አደራቹ 🤲

እናቴ"🩷"21ᥫ᭡ የነገርኩሽን አደራሽን 🥺🤏

አስተውላችሁ ከሆነ 2018 ገልብጣችሁ ስታነቡት 8102 ይሆናሎ ከዛ 1 እና 0 ካወጣችሁ 82 ታገኛላችሁ ያ ማለት ደሞ ምንም ማለት አደለም አመሰግናለሁ እዚህ ድረስ ስላነበባችሁ💔🙂‍↕️
አስተውላችሁ ከሆነ 2018 ገልብጣችሁ ስታነቡት 8102 ይሆናሎ ከዛ 1 እና 0 ካወጣችሁ 82 ታገኛላችሁ ያ ማለት ደሞ ምንም ማለት አደለም አመሰግናለሁ እዚህ ድረስ ስላነበባችሁ💔🙂‍↕️

ሁሉም ወንድ በህይወቱ ውስጥ 4 አላማ አለው 1.ሀብታም መሆን 2. ቤተሰብ መጦር 3.ምርጥ ጓደኛውን ማገዝ 4.clingy እና loyal ሴት ማግባት🫠

መጥፎ ሰው ማለት ጥሎህ የሄድ ሳይሆን ነገ እንደሚሄድ እያወቀ ዛሬ ላይ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥህ ነው 😕
መጥፎ ሰው ማለት ጥሎህ የሄድ ሳይሆን ነገ እንደሚሄድ እያወቀ ዛሬ ላይ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥህ ነው 😕

Depression ውስጥ ገባው ተጨናነኩ 😢

ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇 👇 👇 https://t.me/sport_vibess https://t.me/sport_vibess
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇 👇 👇 https://t.me/sport_vibess https://t.me/sport_vibess