cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ጥበብ

ይህ ቻናል የተለያዩ ስነ ፅሁፎችን የምንለቅበት ነው

Більше
Рекламні дописи
1 953
Підписники
-324 години
+677 днів
+44430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

💬🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤💬 🔵ቻናሎችን ያለምንም ክፍያ እናሳድጋለን።🔵 1️⃣0️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 5️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 2️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 1️⃣0️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 5️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 1️⃣🔡+ የሆናቹ  🍸 በስምምነት በተጨማሪም VIEW እና REQUEST ማሰራት ለምትፈልጉም እሰራለሁ Inbox  📥 @Mr_Exodus_et ✈️ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን የምትወስዱ በሙሉ መልካም እድልን እንመኝላችኋለን። መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ ❤ አፍላው ብዕሬ !!
Показати все...
🌹🌹 የፍቅር ሚዛን 🌹🌹 📝📝ማራኪ አጓጊ ና ልብ አንጠልጣይ school life written by : Abdulaziz ab. supplier : susu                          Part 18 " ...ከብዙ ክርክር በሁዋላ ተቀበልኳት እና ዝም ኣልኩ እሷም በፀጥታ ሔደች የተወሰነ ከተቀመጥኩ በሁዋላ ስነሳ መስኪ ከፊት ቆማለች ! የባሳውን አታምጣ !!! የምር መሬት ተሰንጥቃ ብትውጠኝ ምርጫዬ ነው በዛች ቅፅበት ! ክው ብዬ ቀረሁ አማራጭ ስላልነበረኝ ግን ወደ መስኪ በቀስታ መራመድ ጀመርኩ ። እኔን የገረመኝ ግን እንደ እህትና ወንድም ነው የምንኖረው ከመስኪ ጋር ታድያ ለምን ፈራሁዋት ለምንስ ከበደችኝ ! "እዚህ ለምን መጥተህ ነው ? ቆይ እንደምመጣ አውቀህ ነዋ ቀድመኝ የመጣኸው? " አለችኝ እንዴ አላየችንም እንዴ ኧረ ጌታዬ ምን አይነት ውለታ ነው የዋልክልኝ ! በውስጤ ነው ያልኩት ። ነገር ግን አውቃ ልታስዋሸኝ ላለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለኝ ? ስል ለራሴ ጠየቅኩት ። አዎን አንቺ ስለምትመጪ ነው ብላት ቅድም አይታኝ ቢሆንስ አይደለም ብላት ደግሞ ታድያ ለምን ብላ ብታፋጥጠኝስ እያልኩ የተለመደውን የቁም ቅዠት መቃዠት ጀመርኩ ። "አንተ ንቃ እንጂ የት ሄድክ ወይስ ጥያቄዬን ላለመመለስ ነው የምትመሰጠው ?" አለችኝ መስኳ አይ እንደሱ አይደለም ብዬ የመጣው ይምጣ በማለት እውነቱን ነገርኳት ። አቤት የፊቷ መቀያመር እያየሁዋት ተለዋወጠች ሌላ ሰው ነው የመሠለቺኝ በጣም ተቀያየረች ። ተበላው ! አላወቀችም ነበር ማለት ነው ነገሩን ! ለነገሩ እንኳንም ተናገርከ አሁን አኩርፋ ብታልፈው ይሻላል ወደፊት ስትደርስበት እስከወዳኛው ከምንለያይ ! መስኪ ግን ምንም ከማውራት ተቆጥባ ወደ ክፍል ገባች ሰዓት ደርሶ ስለነበረ እኔም ተከትያት ገባሁ ። ክፍል ላይ ለሁለት ተከታታይ ክፍለግዜ ሳናወራ ቆየን እኔን ግን በጣም ጨነቀኝ ከዛ በላይ ልታገስ አልቻልኩም ነበረ እና በግድ እንድታወራኝ ብዙ ነገር አደረኩ ነገር ግን አሁንም ፍቃደኛ አልሆነችም ። የማደርገው ሲጠፋኝ ሳትፈልግ በግድ ጉንጯን ለመሳም ወሰንኩ እንዲያ አድርጌ ስለማላውቅ እንደዛ ካደረኩ እንደምታወራኝ እርግጠኛ ሆንኩ እና ነመቻችቼ ምቹ ሁኔታ እጠባበቅ ጀመር ። ዕድል ሳላገኝ ስቀር በግድ እቅፍ አደረግኩና ልሞክረው ስል ተግደረደረች እኔም እልህ ይዞኝ አልተው ብዬ እየተወራጨችም ቢሆን ጉንጯን ስሜ ሳበቃ በድንገት ደንግጣ ተስተካክላ ቁጭ አለች ። ምን ተመልክታ እንደሆነ ለማጣራት ዞር ስል የ ስነ ምግባር መምሕራችን ቆሞ ሁኔታውን እየተከታተለ ነበር ። አለቀልኝ በቃ ! "ኧንተ ባለጌ ክፍል ውስጥ ትንኮሳ !! ተነስ ውጣ ሁለተኛ እዚህች ግቢ እንዳትረግጣት ድርሽ እንዳትል ። በንዳንተ አይነት ተማሪ ምክንያት ነው ያለ ወንጀላቸው ወንዶች ደፈሩ የሚባለው አንተ ና መሠሎችክ ባጠፋቹት ሁሉም ወንድ ይወቀሳል ። አሁን ወደ ሁዋላ ሳታይ ቀጥ ብለክ ውጣ " አለኝ እኔም አማራጭ ስለሌለኝ ደፍተሬን ሰብስቤ ተነስቼ ስወጣ ወደ መስኪ ተመለከትኩ ። ክዋክብት መሳይ አይኖቿ እምባ አቅረው ሳይ እኔም አልቻልኩም ቢሆንም በሷ ምክንያት ነው ። ክፍሉን ለቅቄ ወጣሁ ……… part 19 ይ ቀ ጥ ላ ል ሀሳብ አስተያየት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
ይኼን ቻናል እንድትቀላቀሉ በዱላ፣በቆጨራ፣በገጀራና በክላሽ አስፈራርተን እንድትገቡ አንፈልግም😂፣ዋናው ፍቅር ነው።️ . በፀባይ  ተቀላቀሉን 🤝እንኳን ደህና መጡ👋 🦋🦋🦋🦋👇👇👇👇👇👇🦋🦋🦋🦋
Показати все...
💚💚 Join 💚💚
አውቃለው እኮ ዱላውን ፈርታችሁ አይደለም 😊
❤️ ኑ በቃ ቤተሰብ እንሁን ❤️
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተወዳጁን ድራማ አፍላ ፍቅር ደስ ክፍል 52 ተለቋል ከትክክለኛው ቻናል ይከታተሉ።
Показати все...
JOin
አፍላ ፍቅር ድራማ 😍
ክፍል 52 ለማግኘት
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Показати все...
💍A💍
💍B💍
💍C💍
💍D💍
💍E💍
💍F💍
💍G💍
💍H💍
💍i💍
💍J💍
💍K💍
💍L💍
💍M💍
💍N💍
💍O💍
💍P💍
💍Q💍
💍R💍
💍S💍
💍T💍
💍U💍
💍V💍
💍W💍
💍X💍
💍Y💍
💍Z💍
❤️‍🔥 ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ  ይወቁ  የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል❤️‍🔥❤️‍🔥 🌀100% ትክክል የሆነ  💠 add chnale 1k +@yhderaw_wdaj
Показати все...
❤️‍🔥መስከረም❤️‍🔥
🌄ጥቅምት🌄
🌠ህዳር🌠
🎇ታህሳስ🎇
🎆ጥር🎆
🌇የካቲት🌇
🏙መጋቢት🏙
🌌ሚያዚያ🌌
🌁ግንቦት🌁
💠ሰኔ💠
🔞ሀምሌ🔞
💔ነሀሴ💔
💘ጷግሜ💘
😱እስቲ ውዶቼ እናንተ ምፈልጉትን ታሪክ ለማንበብ ምፈልጉትን ብቻ ጆይን በሉ ፍጠኑ😱😱😱   🙌ከ #40 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፍል 🙌🙌 add folder 700+ @yhderaw_wdaj
Показати все...
👩‍🍼የእናት ሆድ👩‍🍼
❤️‍🔥ጂዱ❤️‍🔥
❤️መጅኑን ለይላ❤️
😡ክህደት😡
💖ኢክራም💖
❤️‍🩹የሂባዋ ናርዶስ❤️‍🩹
❤️‍🔥መንታ ልቦች❤️‍🔥
😢ህይወቴ😢
🥹ሀዘንተኛው ልቤ🥹
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አግብታቹሀል?
Показати все...
አግብቻለሁ💍999
አላገባሁም💔99
🚫🔞::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም::::::🔞🚫 ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ? ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው?? ድንግሏ ምናልባት.......Read more ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት
Показати все...
🚫🔞 ሙሉ ለማንበብ 🔞🚫
🚫🔞ቢክራ በእስልምና እንዴት ይታያል 🔞🚫
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.