Riseup Tech
Відкрити в Telegram
Is placed in Addis Ababa it provides (MERN)Website Development, basic computer skill course, Language and other short term course.
Показати більше3 712
Підписники
+124 години
-427 днів
+72730 днів
Архів дописів
3 710
Pay attention for what matters❗️❗️❗️
በህይወቱ ሁሉም ሠው ከትላንት የተሻለ ሰው ለመሆን ትግል ላይ ነው....
👉ህይወትን ለማሸነፍ ትግል
👉እናትና አባትን ለማስደሰት ትግል
👉ለልጆች የተሻለ ህይወት ለመስጠት ትግል.....ብዙ...ብዙ....ሁሉም ሰው የራሱ ትግል አለው❗️
ግን ይኼን ሁሉ ታግለን ትግሉን ስናሸንፍ
የታገልንላቸውን ነገሮች እንዳናጣ እና ምነው እንዲህ ባደረኩ ኖሮ ከሚል ፀፀት ለመዳን ልናስተውል ይገባል❗️❗️❗️
ጤናችንን፣ቤተሠባችንን እንደሁም በዙሪያችንን ያሉ ሠዎች አሁን ባለን ነገር
ልንከባከባቸው ይገባል...
እንልፋ...እንጣር...ግን እየኖርን❗️❗️❗️
@riseuptech
3 710
1: Which shortcut locks a Windows PC?
A)
Win + EB)
Win + LC)
Win + I2: Which Telegram setting adds an extra password to protect your account? A) Two-Step Verification B) Chat Wallpaper C) Auto-Download 3: Which Google operator searches for PDF files? A)
image:pdfB)
filetype:pdfC)
pdf:onlyDrop your answer in the comment below! 👇
3 710
🤯 5 Windows Shortcuts You’ll Wish You Knew Sooner! 💻⚡️
Your computer has hidden tricks that can save you time! 🚀
📋 Win + V — Clipboard History
🖥 Win + Ctrl + D — New Virtual Desktop
😀 Win + . — Emoji & Symbols
🔄 Win + Ctrl + Shift + B — Reset Graphics Display
🪟 Win + Z — Snap Layouts
💬 Which shortcut surprised you the most? Comment below! 👇
📌 Save this post and follow RiseUp Tech for more amazing tech tips!
@riseuptech
3 710
🔋 USB-C ኬብል እየተጠቀማችሁ ቢሆንም ስልካችሁ ለመሙላት ብዙ ጊዜ እየወሰደ ነው?
ባትሪውን ከመቀየራችሁ ወይም አዲስ ስልክ ከመግዛታችሁ በፊት፣ እነዚህን የችግር መፍቻ ደረጃዎች በቅደም ተከተል ሞክሩ! 👇
⚡️ ደረጃ 1፦ Charger እና የኤሌክትሪክ ሶኬቱን ፈትሹ
connectionኖቹ በትክክል መያዛቸውንና Chargerዉ 🔌 ለስልካችሁ ተስማሚ መሆኑን አረጋግጡ
🔌 ደረጃ 2፦ ኬብሉን ፈትሹ ከስልካችሁ ጋር የሚስማማ፣ ያልተበላሸና ስልካችሁ የሚፈልገውን የCharging አቅም የሚደግፍ ኬብል በመጠቀም ሞክሩ
🌡 ደረጃ 3፦ የስልኩን ሙቀት ፈትሹ። ስልኩ በጣም ከሞቀ፣ በተፈጥሮ እንዲቀዘቅዝ አድርጉት በCharging ጊዜ ብዙ ኃይል የሚጠቀሙ መተግበሪያዎችንም ከመጠቀም ተቆጠቡ
🔍 ደረጃ 4፦ የCharging መግቢያውን (Charging Port) ፈትሹ
የሚታይ ቆሻሻ ወይም ጉዳት አለመኖሩን አረጋግጡ። በመግቢያው(port) ውስጥ ምንም ነገር በግድ አታስገቡ
🔄 ደረጃ 5፦ ስልኩን ዳግም አስነሱና እንደገና ሞክሩ
ችግሩ ከቀጠለ፣ ከተቻለ የስልኩን አምራች የድጋፍ አገልግሎት ለማነጋገር ሞክሩ
💡 ማስታወስ ያለባችሁ አንድ አስፈላጊ ነገር፦ USB-C መሆኑ ብቻ ፈጣን Charging እንደሚያደርግ አያረጋግጥም። ስልካችሁ፣ Charger-ው እና ኬብሉ እርስ በርሳቸው የሚስማሙና ተመሳሳይ የCharging አቅምን የሚደግፉ መሆን አለባቸው።
ሁሉንም በአንድ ጊዜ ከመቀየር ይልቅ፣ እነዚህን ምርመራዎች አንድ በአንድ አድርጉ። ችግሩ ቀላል መፍትሔ ሊኖረው ይችላል!
በየቀኑ የምትጠቀሙባቸውን የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች በተሻለ ሁኔታ እንድትረዱ፣ የRiseUp Tech ቤተሠብ ይሁኑ❗️
💬 ከላይ ከተጠቀሱት ሀሳቦች የትኛውን ጠቃሚ ሆኖ አገኛችሁት? በኮመንት አሳውቁን! 👇
@riseuptech
3 710
🚀 ጊዜያችሁን የሚቆጥቡ 3 የዲጂታል tools!
ሥራችሁን በሥርዓት ማከናወን፣ ጊዜያችሁን በአግባቡ መጠቀም እና ብዙ ሥራዎችን በቀላሉ መጨረስ ትፈልጋላችሁ?
💻✨እነዚህን 3 ጠቃሚ tools ተጠቀሙ፦
📋 Notion: ሥራዎቻችሁን፣ ማስታወሻዎቻችሁን እና ፕሮጀክቶቻችሁን በአንድ ቦታ ለማደራጀት
📅 Google Calendar: ቀናችሁን ለማቀድ፣ ማስታወሻዎችን ለማዘጋጀት እና የሥራ ቀነ-ገደቦችን ለመከታተል
⏱️ Focus To-Do: ትኩረታችሁን ሳትበትኑ ለመሥራት እና የPomodoro ዘዴን በመጠቀም ምርታማነታችሁን ለማሳደግ
💡 የዛሬ የቤት ስራችሁ፦ ከእነዚህ አንዱን ምረጡ፣ ዛሬውኑ ሞክሩት!
@riseuptech
3 710
🔐 ጠንካራ የይለፍ ቃል/password /እንኳን ሊሰረቅ ይችላል — መለያዎቻችሁን ጠብቁ!
🤔የይለፍ ቃላችሁ ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ በቂ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? እንደገና አስቡ!
🚨 በማታለያ መልዕክቶች(phishing messages)
🚨 በሐሰተኛ የመግቢያ ገጾች( fake login pages)እና
🚨በድረ-ገጾች ላይ በሚፈጠሩ የውሂብ መጋለጦች(data breaches) ምክንያት ጠንካራ የይለፍ ቃሎችም ሊጋለጡ ይችላሉ❗️
🛡 እንዴት ራሳችሁን መጠበቅ ትችላላችሁ?
✅ ጠንካራና ልዩ የይለፍ ቃሎችን ተጠቀሙ
👉ለእያንዳንዱ አስፈላጊ መለያችሁ የተለየ የይለፍ ቃል ይኑራችሁ
✅ ባለሁለት ደረጃ ማረጋገጫን (Two-Factor Authentication — 2FA) enable አድርጉ፦
1.ወደ መለያችሁ Settings (ቅንብሮች) ግቡ
2.Security ወይም Login & Security የሚለውን ይምረጡ
3.Two-Factor Authentication (2FA) ወይም Two-Step Verification የሚለውን ፈልጉ
3.የማረጋገጫ ዘዴ ምረጡና የሚመጡትን መመሪያዎች ተከተሉ
🔒 በተቻለ መጠን የማረጋገጫ መተግበሪያ (Authenticator App) ወይም Passkey ተጠቀሙ
✅ የማረጋገጫ ኮዶቻችሁን ለማንም አታጋሩ
✅ ሊንኮችን ከመጫናችሁ በፊት አስቡ!
👉አጠራጣሪ ሊንኮችን ወይም የመግቢያ ጥያቄዎችን ሲያጋጥሟችሁ ጥንቃቄ አድርጉ
💡 አስታውሱ፦ ጠንካራ የይለፍ ቃል የደህንነት የመጀመሪያ መከላከያችሁ ነው፤ ብቸኛው መከላከያ ግን አይደለም።
👉ዛሬ ጥቂት ደቂቃዎችን ወስዳችሁ 2FAን enable አድርጉና የመለያዎቻችሁን ደህንነት አጠናክሩ!
@riseuptech
3 710
✍ የRiseUp Tech Solution 10ኛ ዙር ምዝገባ ተጠናቋል!
ለዚህ ዙር ለተመዘገባችሁ ተመዝጋቢዎቻችን፤ የቴክኖሎጂ ጉዞአችሁን ለማሳለጥ እና ከእኛ ጋር ለመጓዝ እኛን ስለመረጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
💡 መጀመር የሚያስፈራ ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን እድገት ሁልጊዜ ከመጀመር ይጀምራል!
🌱 የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ የዚህ ዙር ምዝገባ ቢጠናቀቅም፣ እድሎች ግን አያቆሙም! በሚቀጥሉት ጊዜያት በብዙ አዳዲስ ነገሮች እንገናኛለን፡-
🔹 አጫጭር እና ውጤታማ ስልጠናዎች
🔹 በዘርፉ ልምድ ያላቸው ተጋባዥ እንግዶች
🔹 በሌላ ዙር አዳዲስ ምዝገባዎች
🔹 ተጨማሪ የScholarship እድሎች
🔹 አዳዲስ አነቃቂ ተሞክሮዎች
🔹 የእድገት አድማስዎን የሚያሰፉ ልዩ አጋጣሚዎች እና ሌሎችም ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ይኖሩናል
እስከዛው ድረስ ከ RiseUp Tech ጋር ይቆዩ! 🤝
👉 @riseuptech
3 710
🔊 ዛሬ ማታ 6፡00 ሰዓት ይዘጋል!
⏰ዛሬ የ10ኛ ዙር ምዝገባችን የመጨረሻ ቀን ነው! አዲስ ተመዝጋቢ የምንቀበለው እስከ ለሊቱ 6፡00 ሰዓት ስለሆነ ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጣቹ።
እርስዎም ተመዝግበው የቴክኖሎጂ እና የቋንቋ ክህሎትዎን ያሳድጉ፤ ለጓደኛዎ፣ ለልጆችዎ ወይም ለወዳጅ ዘመድዎም የመማር ዕድሉን ያጋሩ።
🎁 ልዩ ስጦታዎች፦
👥 የቡድን ዕድል፦ 3 እና ከዛ በላይ አብረው ሲመዘገቡ → 1 ሰው በነፃ (FREE)!
🎓 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፦15% ልዩ ቅናሽ!
📚 የምናስተምራቸው ኮርሶች፦
💻 Full-Stack Web Development
📱 Mobile App Development
🖥 Python Programming
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
🗣 English & Arabic Language Courses እና ሌሎችም...
⚡️ ጊዜ አይጠብቅም — አሁኑኑ ተመዝግበው ቦታዎን ያስይዙ!
🌐 ለመመዝገብ ይህንን👇 ሊንክ ይጫኑ፦
https://riseuptechsolution.com/form.php
📖 የአመዘጋገብ ሂደት መመሪያ፦
https://t.me/riseuptech/127
📌 የኮርሶች ዝርዝር መረጃ፦
https://t.me/riseuptechh/298
📍 አድራሻ: ቤተል ከአደባባዩ ወደ ዌራ ወረድ ብሎ፣ ዳሽን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251907667777
+251936775727
📩 Telegram: @riseuptechsolution
@riseuptech
3 710
📢10ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል!
🎁 3 እና ከዛ በላይ በአንድ ላይ ሲመዘገቡ → 1 ሰው በነፃ! የኮርስ አማራጮች👇
💻 Full-Stack Web Development
📱 Mobile App Development
🖥 Python Programming
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
🗣 English & Arabic Language Courses እና ሌሎችም...
🎁 ልዩ እድል ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፦
ከሁሉም ኮርስ የ 15% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
አሁኑኑ ይመዝገቡ፦
https://riseuptechsolution.com/form.php
🔎 የኮርሶች ዝርዝር፦
https://riseuptechsummer.com.riseuptechsolution.com/
📝 የአመዘጋገብ ሂደት👇፦
https://t.me/riseuptech/127
ለበለጠ መረጃ፦
📍 አድራሻ: ቤተል ከአደባባይ ወደ ዌራ መሄጃ፣ ዳሽን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
📞 0907667777
0936775727
💬 Telegram: @riseuptechsolution
@riseuptech
3 710
🎯 BECOME THE PERSON YOUR DREAMS REQUIRE
The best way to attract what you want in life is to become the person who deserves it.
💡 Don't just wish. PREPARE.
🌱 Don't just dream. DEVELOP YOURSELF.
🔥 Don't just wait. TAKE ACTION.
Your future is shaped by the habits you build, the skills you develop, and the actions you take every day.
Stop waiting for the perfect moment. Start working on yourself today. Your small steps can lead to big changes.
Remember: The life you want begins with the person you choose to become.
@riseuptech
3 710
📢10ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ቀርቶታል!
🎁 ልዩ እድል ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፦
የ 15% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
🎁 3 እና ከዛ በላይ በአንድ ላይ ሲመዘገቡ → 1 ሰው በነፃ!
📚 እኛ ጋር የሚያገኟቸው ኮርሶች፦
💻 Full-Stack Web Development
📱 Mobile App Development
🖥 Python Programming
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
🗣 English & Arabic Language Courses እና ሌሎችም...
አሁኑኑ ይመዝገቡ፦
https://riseuptechsolution.com/form.php
🔎 የኮርሶች ዝርዝር፦
https://riseuptechsummer.com.riseuptechsolution.com/
📝 የምዝገባ ሂደት ካስቸገራችሁ👇፦
https://t.me/riseuptech/127
ለበለጠ መረጃ፦
📍 አድራሻ: ቤተል ከአደባባይ ወደ ዌራ መሄጃ፣ ዳሽን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
📞 0907667777
0936775727
💬 Telegram: @riseuptechsolution
@riseuptech
3 710
ጊዜን ልንቆጥበው አንችልም...ያለንን ጊዜ በአግባቡ(wisely) መጠቀም እንጂ!
ቀናት እየነጎዱ ነው....
⭕️ 10ኛ ዙር ምዝገባችንን ሊጠናቀቅ ⌛️ 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
secure your spot before it is to late❗️
3 710
⤴️ ጽሑፉን በራሳችሁ ዲዛይን እንደገና ለማስተካከል የሚባክነውን ጊዜ የሚቆጥብ ወሳኝ tip!
Ctrl + Shift + V ጽሑፍ Copy ስታደርጉ ከቀደመበት ቦታ የያዘውን ፎንት፣ ቀለም እና ዲዛይን(Formatting) እንዳይከተል ያደርጋል።
Ctrl + V: ጽሑፉን ከነፎንቱ፣ ከነቀለሙ እና ከነዲዛይኑ ያስገባል።
Ctrl + Shift + V ግን: ጽሑፉን (Text) ብቻ በመውሰድ የምታስገቡበት Document/Website ላይ ካለው ዲዛይን ጋር አጣጥሞ ያስቀምጥላቿል።
🚀ዘመኑ ያመጣውን ቴክኖሎጂ በተሻለ መልኩ ለመጠቀም ራስን update ማድረግ ያስፈልጋል❗️ለዚህ ደግሞ structured በሆነ መልኩ መማር ወሳኙ ነገር ነው።
⭕️ልብ በሉ የ 10ኛ ዙር ምዝገባችንን ሊጠናቀቅ ⌛️ 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
ፈጥነው ይመዝገቡ
@riseuptech
3 710
🚨 ኮምፒውተር የምትጠቀሙ ከሆነ፣ ይህን Shortcut ሳታውቁ ብዙ ጊዜ እያባከናችሁ ሊሆን ይችላል! 👀
💻
Ctrl + Shift + VከWebsite፣ PDF፣ Word ወይም ሌላ ቦታ ጽሑፍ Copy ስታደርጉ፣ ከጽሑፉ ጋር Font፣ ቀለም፣ መጠን፣ Links እና ሌሎች Formatting አብረው ይመጣሉ። ❌
Ctrl + V→ ሁሉንም Formatting ጨምሮ ያስገባል። ✅
Ctrl + Shift + V→ ጽሑፉን ያለ Formatting ብቻ ያስገባል። 🔥 በተለይ፦ • Word • Email • Google Docs • Canva • Coding • ከWebsite መረጃ Copy ስታደርጉ ምሳሌ፦ ከWebsite ላይ የተለያየ Fontና ቀለም ያለውን ጽሑፍ Copy አድርጋችሁ 👉
Ctrl + Shift + Vተጫኑ ጽሑፉን የምታስገቡበትን Document አቀራረብ(style) ተከትሎ ይገባል 💡 ትንሽ Shortcut ነው ግን ብዙ ጊዜ ያድናል! 🚀ዘመኑ ያመጣውን ቴክኖሎጂ በተሻለ መልኩ ለመጠቀም ራስን update ማድረግ ያስፈልጋል❗️ለዚህ ደግሞ structured በሆነ መልኩ መማር ወሳኙ ነገር ነው። ⭕️ልብ በሉ የ 10ኛ ዙር ምዝገባችንን ሊጠናቀቅ ⌛️ 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ፈጥነው ይመዝገቡ @riseuptech
3 710
🔋 Is your phone taking forever to charge, even with a USB-C cable?
Before replacing your battery or buying a new phone, try these troubleshooting steps in order! 👇
⚡️ STEP 1: Check your charger and outlet. Make sure the connections are secure and the charger supports your phone.
🔌 STEP 2: Test your cable. Try a compatible, undamaged cable that supports your phone's charging requirements.
🌡 STEP 3: Check the temperature. If your phone is hot, let it cool naturally and avoid demanding apps while charging.
🔍 STEP 4: Check the charging port. Look for visible debris or damage, and never force anything into the port.
🔄 STEP 5: Restart and test again. If the problem persists, consult your manufacturer's support service.
💡 One important thing to remember: USB-C doesn't automatically mean fast charging. Your phone, charger, and cable must all support compatible charging capabilities.
Work through these checks one at a time instead of replacing everything at once. You may discover a simple explanation for the problem!
🤝 Follow RiseUp Tech for practical technology lessonsthat help you understand the devices you use every day.
💬 Which of these checks helped you or which one would you try first? Tell us in the comments! 👇
@riseuptech
3 710
📢10ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
🎁 ልዩ እድል ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፦
የ 15% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
🎁 3 እና ከዛ በላይ በአንድ ላይ ሲመዘገቡ → 1 ሰው በነፃ!
📚 እኛ ጋር የሚያገኟቸው ኮርሶች፦
💻 Full-Stack Web Development
📱 Mobile App Development
🖥 Python Programming
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
🗣 English & Arabic Language Courses እና ሌሎችም...
አሁኑኑ ይመዝገቡ፦
https://riseuptechsolution.com/form.php
🔎 የኮርሶች ዝርዝር፦
https://riseuptechsummer.com.riseuptechsolution.com/
📝 የምዝገባ ሂደት ካስቸገራችሁ👇፦
https://t.me/riseuptech/127
ለበለጠ መረጃ፦
📍 አድራሻ: ቤተል ከአደባባይ ወደ ዌራ መሄጃ፣ ዳሽን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
📞 0907667777
0936775727
💬 Telegram: @riseuptechsolution
@riseuptech
3 710
📢10ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
🎁 ልዩ እድል ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፦
የ 15% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
🎁 3 እና ከዛ በላይ በአንድ ላይ ሲመዘገቡ → 1 ሰው በነፃ!
📚 እኛ ጋር የሚያገኟቸው ኮርሶች፦
💻 Full-Stack Web Development
📱 Mobile App Development
🖥 Python Programming
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
🗣 English & Arabic Language Courses እና ሌሎችም...
አሁኑኑ ይመዝገቡ፦
https://riseuptechsolution.com/form.php
🔎 የኮርሶች ዝርዝር፦
https://riseuptechsummer.com.riseuptechsolution.com/
📝 የምዝገባ ሂደት ካስቸገራችሁ👇፦
https://t.me/riseuptech/127
ለበለጠ መረጃ፦
📍 አድራሻ: ቤተል ከአደባባይ ወደ ዌራ መሄጃ፣ ዳሽን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
📞 0907667777
0936775727
💬 Telegram: @riseuptechsolution
@riseuptech
3 710
💼 የንግድ ስራችሁ ወይም ቢዝነሳችሁ ብዙ Tools አይፈልግም ነገር ግን ችግሮቹን የሚፈቱ ትክክለኛ Tools ይፈልጋል!
🚀እንደ ንግድ ባለቤት፣ ፍሪላንሰር ወይም ስራ ፈጣሪ ብዙ ጊዜያችሁን በተደጋጋሚ ስራዎች ላይ እያጠፋችሁ ነው? 👀
📱 ደንበኞች ለሚጠይቋቸው ተመሳሳይ ጥያቄዎች ደጋግሞ መመለስ
📂 አስፈላጊ ፋይሎችን እና መረጃዎችን መፈለግ
📊 የደንበኞችን መረጃ እና የንግድ ስራ ሂደቶችን በእጅ ማደራጀት
✍️ የSocial Media ይዘቶችን እና የኢሜይል መልዕክቶችን ከመጀመሪያ ጀምሮ መጻፍ
⭕️እነዚህን ስራዎች በቀላሉ ማቀላጠፍ ሲቻል ጊዜያችሁን ሁሉ በእነሱ ላይ ማጥፋት አያስፈልግም
🛠 ቴክኖሎጂን በብልሃት ተጠቀሙ!
💬 WhatsApp Business — የደንበኞችን ግንኙነት ለማደራጀትና የተደጋጋሚ መልዕክቶችን ምላሽ ለማቀላጠፍ
📊 Google Sheets — የደንበኞችን፣ የሽያጭን እና የወጪ መረጃዎችን ለመከታተል
📂 Google Drive — ፋይሎቻችሁን በሥርዓት ለማስቀመጥና ለማግኘት
🤖 AI Tools — የSocial Media ሀሳቦችን ለማዘጋጀት፣ ኢሜይሎችን ለመጻፍ እና መረጃዎችን ለማጠቃለል
ግን አስታውሱ ሁሉንም Tool መጠቀም አያስፈልግም👉 ለንግድ ስራችሁ በዋናነት የሚጠቅመውን ምረጡ ውጤቱንም ተከታተሉ❗️🧠 tool ከመምረጣችሁ በፊት ችግሩን ለዩ❗️
⏰ ጊዜ እያጠፋችሁ ነው?👉 ስራውን ማቀላጠፍ የሚችል Tool ፈልጉ
📂 መረጃ ማግኘት አስቸጋሪ ነው? 👉 በሥርዓት አደራጁ።
💬 ተመሳሳይ ጥያቄዎች እየተደጋገሙ ነው? 👉 የተዘጋጁ ምላሾችን ተጠቀሙ።
📊 የንግድ ውጤታችሁን መከታተል አስቸጋሪ ነው? 👉ዲጂታል የመረጃ መከታተያ ስርዓት ተጠቀሙ።
🚀 ቴክኖሎጂ እሴት የሚፈጥረው እውነተኛ ችግርን ሲፈታ ብቻ ነው❗️
💬 እናንተ ብዙ ጊዜ የሚወስድባችሁ የትኛው ተደጋጋሚ ስራ ነው? በComment አጋሩን። 👇
@riseuptech
3 710
📢10ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
🎁 ልዩ እድል ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች፦
ማለፊያ ውጤት ላላመጡ የ 15% ቅናሽ አዘጋጅተናል!
🎁 3 እና ከዛ በላይ በአንድ ላይ ሲመዘገቡ → 1 ሰው በነፃ!
ይወስኑ❗️...ይፍጠኑ❗️....
ጊዜዎን በአግባቡ በመጠቀም ዘመኑ የሚጠይቀውን ተፈላጊ የቴክኖሎጂና የሙያ ክህሎት በመቅሰም የወደፊት ሕይወትዎን ዛሬውኑ ይስሩ።
📚 እኛ ጋር የሚያገኟቸው ኮርሶች፦
💻 Full-Stack Web Development
📱 Mobile App Development
🖥 Python Programming
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
🗣 English & Arabic Language Courses እና ሌሎችም...
አሁኑኑ ይመዝገቡ፦
https://riseuptechsolution.com/form.php
🔎 የኮርሶች ዝርዝር፦
https://riseuptechsummer.com.riseuptechsolution.com/
📝 የምዝገባ ሂደት ካስቸገራችሁ👇፦
https://t.me/riseuptech/127
ለበለጠ መረጃ፦
📍 አድራሻ: ቤተል ከአደባባይ ወደ ዌራ መሄጃ፣ ዳሽን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
📞 0907667777
0936775727
💬 Telegram: @riseuptechsolution
@riseuptech
