cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

📚راحةالقلب📖📚

https://t.me/+-uV-ie6rilllODg8 አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
203
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступне
📮የሆነ ቀን ይመጣል… · ፌስ ቡክህ ላይ ቢፈልጉም ሁሌም ኦፍ ላይን ነህ፡፡ · በዉስጥ መልዕክት ቢልኩልህ አትመልስም፡፡ · ዋትሳፕ ላይ ቢጠብቁህ አትገባም፡፡ · ስልክህ ለረጅም ጊዜ ቢጠራም አታነሳም፡፡ · በኢሜይልህ ምን ሆንክ ብለው ቢጽፉልህም መልስ አትሰጥም፡፡ · ቆይተህ መጥተህ ‹እባካችሁ አጥፍቻለሁ ዐፍዉ በሉኝ› ትላለህ ብለው ቢጠብቁህም የለህም፡፡ · ሰዎች ሲጠየቁ ስላንተ አላየንም ጠፍቷል ይላሉ፡፡ · ኋላ ነገሩ ሲጣራ እውነትም ለካ አንተ የለህም ጠፍተሃል፡፡ · የሞት ጥሪህ ደርሶ ወደ አኺራ ከሄድክ ቆይቷል፡፡ · በርግጥም ምንም እንኳን ወደ መቃብር በመግባት ኦፍ ላይን ብትሆንም ፖስት፣ ኮሜንት፣ ሪፕላይ ማድረግ ባትችልም፤ ኦንላይን ሳለህ የፃፍከው ሁሉ ሳይሠረዝ ሳይደለዝ ዛሬም ድረስ አለ፡፡ · ስለሆነም ከሞትክ በኋላ መልካም ሥራህ ይቀጥል ዘንድ ዛሬ ኦንላይን እያለህ መልካም ነገር ፓስት፣ ጥሩ ነገር አድርግ፣ ፃፍ፣ በእጅህ የገባውን አካፍል፣ ወደ መልካም ነገር አመላክት፣ · ምድር ላይ የቀረ መልካም ሠርቶ ማለፍ ሁለተኛ ዕድሜ ነውና፡፡ https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ
Показати все...
🚨 አስራ አንደኛውን ቀን ወይም ከአሹራ ቀጥሎ ስላለው ቀን መፆም የተዘገበው ሀዲስ, ደካማ ወይም ለማስረጃነት ማይቀርብ ነው! 📚 ኢማሙ አሕመድ : ከኢብኑ ዐባስ እንደዘገበው, ነብዩ ﷺ ; (የአሹራን ቀን ጹሙ, በርሱም ላይ ከአይሁዶች ተቃረኑ ፤ ከሱ በፊት ያለውን አንድ ቀን ወይም ከዚያ በኋላ አንድ ቀን ጹሙ።)  ብለው ተናገሩ። 👆ይህ ሐዲስ, ሰነዱ ላይ ; -  መጥፎ ሽምደዳ ወይም ሂፍዝ ያለው ሙሐመድ ቢን አብዱረህማን ኢብኑ አቢ ልይላ አለበት። - በተጨማሪም, በሂፍዙ ላይ ድክመት ያለበት ዳውድ ቢን አሊ አለበት። 🤝 ግን ቀኑ (11ኛው) ከሙሀረም ወር በመሆኑ መፆም የፈለገ ; የአላህ መልእክተኛ ﷺ ; " ከረመዷን በኋላ በላጩ ፆም, የሙሀረም ወር ነው, ከግዴታ ሰላት በኋላ በላጩ ሰላት የለይል ሶላት ነው"  ስላሉ,  አይከለከልም !!! ✓ ከአይሁዶችም መለየት ወይም መቃረን የሚፈልግ ሰው, ነብዩ ﷺ ፡- (እስከሚቀጥለው አመት ብቆይ ዘጠነኛውን እፆማለሁ። ) ስላሉ, ዘጠነኛውን እና አስረኛውን ይፁም። ⛔️ ዘጠነኛውን እና አስረኛውን መፆም ተወዳጅ ነው። ግን, አንድ ሰው ዘጠነኛውን መጾም ካልቻለ, አስረኛውን ብቻ በመፆም ይብቃቃል ማለት ነው! والله أعلم !!! 🔗https://t.me/+-uV-ie6rilllODg8      👆🏼   
Показати все...
📚راحةالقلب📖📚

https://t.me/+-uV-ie6rilllODg8

አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው

قال الإمام أحمد رحمه الله (2154) :  حَدَّثَنَا هُشَيْمٌ ، أَخْبَرَنَا ابْنُ أَبِي لَيْلَى ، عَنْ دَاوُدَ بْنِ عَلِيٍّ ، عَنْ أَبِيهِ ، عَنْ جَدِّهِ ابْنِ عَبَّاسٍ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " صُومُوا يَوْمَ عَاشُورَاءَ، وَخَالِفُوا فِيهِ الْيَهُودَ، صُومُوا قَبْلَهُ يَوْمًا، أَوْ بَعْدَهُ يَوْمًا ". حديث ضعيف ابن ابي ليلى هو محمد بن عبد الرحمن بن ابي ليلى ضعيف سيئ الحفظ وداود بن علي بن عبد الله بن عباس : مقبول لين الحديث. وعلي ثقة عابد وهشيم ثقة كذلك وعبد الله بن عباس الصحابي الجليل رضي الله عنه. ولا يصح صوم يوم الحادي عشر. https://t.me/qanathabuqetada/10491
Показати все...
قناة دروس أبي قتادة حفظه الله የአቡ ቀታዳህ አጠቃላይ ትምህርቶች

قال الإمام أحمد رحمه الله (2154) : حَدَّثَنَا هُشَيْمٌ ، أَخْبَرَنَا ابْنُ أَبِي لَيْلَى ، عَنْ دَاوُدَ بْنِ عَلِيٍّ ، عَنْ أَبِيهِ ، عَنْ جَدِّهِ ابْنِ عَبَّاسٍ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " صُومُوا يَوْمَ عَاشُورَاءَ، وَخَالِفُوا فِيهِ الْيَهُودَ، صُومُوا قَبْلَهُ يَوْمًا، أَوْ بَعْدَهُ يَوْمًا ". حديث ضعيف ابن ابي ليلى هو محمد بن عبد الرحمن بن ابي ليلى ضعيف سيئ الحفظ وداود بن علي بن عبد الله بن عباس : مقبول لين الحديث. وعلي ثقة عابد وهشيم ثقة كذلك وعبد الله بن عباس الصحابي الجليل رضي الله عنه. ولا يصح صوم يوم الحادي عشر.

https://t.me/qanathabuqetada/10491

👉ምርጥ ቲላዋ         የጠዋት ግብዣ  ተጋበዙልን 🎙በታላቁ ናሲሁል አሚን ሼኽ የህያ አልሀጁሪ
ከሁድ ሁድ ስቱዲዮ ደሴ
👇👇👇👇👇 📎https://t.me/Hudhud_Studio/10216
Показати все...
3.08 MB
Фото недоступне
🟢🔹 አዲስ አዲስ                       አዲስ አዲስ                            በቅርቡ ይጠብቁን‼‼              
የግጥሙ ርዕስ                ማር መሳዩ   ኮሶ
🎙በኡስታዝ:–አቡ ሃቲም  ሰዒድ  ሼኽ ሀሰን                  አላህ ይጠብቀው ሼር ሼር እያደረጋችሁ!!!!!    ባረከሏሁ ፊኩም ሊንኩን ሼር እያደረጋችሁት 👇👇👇👇 📎https://t.me/Hudhud_Studio
Показати все...
♨️ኡለሞቻችን በክደቱ ምላስ አይወድቁም‼️      ⭕️ እንደሚታወቀው ከትችት ማንም አይፀዳም ነገር ግን የክደቱ ሙስጦፋ አብደላህ ( ጀማል ወርቄ) ንግግር ኡለማወቻችንን ዝቅ ሊያደርግ አይችልም። ♨️ እንደውም ለመግጠም እየሞከረ ያለው ከተራራ ጋር ስለሆነ እራሱ ተበታትኖ የሚወድቅ ይሆናል ልክ ገጣሚው እንደሚለው፦      
فيا ناطح الجبل العالي ليوهنه     أشفق على الرأس لاتشفق على الجبل
   ♨️አንተ ትልቅ ተራራን ለማዋረድ( ዝቅ ለማድረግ) የምትመታ ሆይ ለራስህ እዘን ተራራውን  አትጎዳም እና ለሱ አትጨነቅ ። ♨️ አወ አንድ አንዶች ትልቅን መዘርጠጥ ስማቸውን የሚገነው የሚመስላቸውም አይጠፋም ነገር ግን እውነት ፦ ① ሸህ አቡ ቢላልን ② ሸህ አብደል ሀሚድን ③ ሸህ አድናንን ④ ሸህ ሰልማነል ኢማድን #ሌሎቹንም በመናገር እንጎዳቸዋለን አለምን የሚያስደንቅ የሆነ ትግላቸውን መና እናስቀራለን ብለው ከሆነ ይህ ከተራራ ጋር ለመጋጠም የሚፈራገጠው ኩረት ቅንጭላት ተፈረካክሶ አቧራ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።          💢♨️
ግን እንደው ለራሳችሁ መች ይሆን ልብ የምትሉት‼
     💯⭕️አወ በጣም የሚገርመው አብረው ከጋሽ ክደቱ ጋር የሚጋልቡት መሳኪኖች ናቸው ድሮ እኛን( የደሴሰለፍዪችን)  ሲዘልፍ፣ ሲሳደብ ፣ሙርጅእሲል ፣ኢኽዋንም ሌላም ሌላም ሲል ልክ ነው የደሴው ፀብ ሌላ ነው መስአላ እንዳይመስልህ ያረገዝኩት አለ ሲል አብረው አጨበጨቡ ።ወደ ሸገር ተራምዶ ውድ ኡዝታዞችን ሲዘልፍም አወ የኛ አንበሳ እንዲህ ነው በማለት እሱም በጭብጫቦ መደለቅ ልምዱ ነው አጅበው እንዳይበርድ የጠቀሙት መስሎቸው ይሁን ባይታወቅም ያላቸውን ተቀብለው ከመጠጣት ወደ ጛላ አላሉም ።       ♨️♨️ ከዛም ጋሽ ክደቱ ይሄን የመላከፍ በሽታውን በብዙ እርከን አሳድጎ አለም ላይ ላሉ ሰለፍዪች መመለሻ ሊሆኑ የሚችሉ የምንሳሳላቸው ብርቅየ የየመን ኡለማወችን የአቂዳ በሽተኞች ፣ሰልማነል ኢናድ ፣ሸህ አቡ ቢላል አቡ ዶላል፣ በአፍጫው የሚናገር ሸህ አብደል ሀሚድ ፣ሸህ አቡ ቢላል ፣ሸህ አድናን ዉሸታሞች ፣በዳዪች ሌላም ስድብ እና ትችትን ቸሯቸው ታዳ ከጋሽ ክደቱ ከዚህ በላይ ግንባሩ ላይ ጠማማ ነው የሚል መፆፍ እንጂ ምን ቀርቶ ነው አውንም ከጎኑ ሁነው የሚያጨበጭቡት ።      በመስአላውም ቢሆን አዚር በመንሀጀ ሰለፍ ላይ አይደለም ፣ በያን ከተደረገ በጛል ይከፍራል ወወወወወወወ,,,,,,,,,,,,, ሌላም ሌላም ቅርሻቶችን እየቀረሸ ነው ምን እየጠበቁ ይሆን ።      ⭕️⭕️⭕️ በጣም ከሚገርመኝ፦ በፊት ጀምረው መረጃ ስጡን ይሉሀል መረጃ ማለት ግን እናንተ ዘንድ እግር፣ እጅ ፣ያለው ነው  ወይም ደግሞ  ሙስጠፋ ጀርባ ላይ ይሄ የጥመት መሪ የፊትና ሰው ነው የሚል ሲለጠፍ ይሆን  ተቀባይነት የሚኖረው ኧረ ተው እስኪ ለትንሽ ሰአት ቆም ብላችው እራሳችሁን ፈትሹ ።        ለነገሩ እንደተባለው ነው፦       فو الله مافي العيش خير             ولا الدنيا إذا ذهب الحياء يعيش المرء ما استحيا كريما              ويبقى العود مابقي اللحاء ⭕️ እንደው ትንሽ ሀያእ ቢኖራችሁ እኒህን እንቁ ኡለሞች ባልተሳደባችሁ አፋችሁ በቻለሁ ልክ ባላንቋሸሻችሁ ነበር ።   
كتبه أخوكم أبو حاتم سعيد شيخ حسن من دسي
. ወደቻናሉ ለመቀላቀል👇👇👇 📎https://t.me/Hudhud_Studio ፅሁፉን ለማግኘት👇👇👇 📎https://t.me/Hudhud_Studio/10214 ሊንኩ እዲቆረጥ አልፈቀድንም
Показати все...
Фото недоступне
ፅሁፉን ለማግኘት 👇👇👇👇 https://t.me/Hudhud_Studio/10214
Показати все...
Фото недоступне
Фото недоступне
Фото недоступне
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.