ኢትዮ ዜና ቼልሲ
እዝህ ቻይናል ላይ የምታገኙት 1 የቼልስ ጨወታ በቀጥታ 2 የቼልስ ተጫዋቾች ዜና 3 የቼልስ የዝውውር ዜና 4 የቼልስ ተጫዋቾች ግሌ ታሪክ Created by Yisihak yisikal ኢትዮ ቼልስ 2016 አ/ም የቭድዮ ቻይናል @Chelsea127999
Більше447
Підписники
+224 години
+107 днів
+14930 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኤንዞ ፈርናንዴዝ ወደ Olympic እንደማይሄድ ተረጋግጧል።
ኢንዞም ለሀገሩ አሰልጣኝ ይቅርታ ጠይቋል
ምንጭ CF/Chelsea
@EnzoMudryk
@EnzoMudryk
👍 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቼልሲ ትዉልደ ኤርትራዊዉ አሌክስአንደር አይዛክን ወደ ብሪጅ ለማስኮብለል ምናልባትም የፕሪሜርሊጉን የዝዉዉር ሪከርድ ሊሰብር ይችላል
ኒዉካስትል ከተጨዋቹ ከ 115ሚሊዮን ፖዉንድ በላይ እንደሚፈልግ አስታዉቆል
Plettigoal
@EnzoMudryk
🔥 3😁 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቤልጄም ከ ዩክሬን ጋር ለምታደርገው ጨዋታ ሚካሄሎ ሙድሪክ ቋሚ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።
@EnzoMudryk
@EnzoMudryk
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቼልሲ ከስፔናዊ የ18 ዓመት አጥቂ ማርክ ጉዩ ጋር እስከ 2030 ድረስ የስድስት ዓመት ኮንትራት ለመፈራረም በመርህ ደረጃ ተስማምተዋል።
ቼልሲ £5 ሚሊዮን ፓዉንድ የዉል ማፍረሻ ይከፍላል።
🔗David Ornstein
@EnzoMudryk
@EnzoMudryk
🔥 7👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Breaking:ቼልሲ የ24 አመት ስስዊይድናዊውን የኒውካስትል አጥቂ አሌክሳንደር አይዛክ ለማስፈረም ጥያቄ አቅርባል።
(Dail Mail)
😍 16
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቼልሲ የ24 አመቱን ካናዳዊ አጥቂ ለማስፈረም እያጤኑበት ነው።
(NickPurewal)
👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኤስትቮኦ ዊልያን ቼልሲን መቀላቀሉን ተከትሎ በመጪዉ ዘመናት ቼልሲ በርከት ያሉ አስደናቂ የቀኝ ክንፍ አጥቂዎች ይኖሩታል
ኮል ፖልመር
ኤስትቫ ዊልያን
ኬንድሪ ፓኤዝ
ኡማሪ ሁትቺንሰን
ኖኒ ማድኬ
ማን በክለብ ይነግሳል ?ማንስ ከክለብ ይለያያል?
@EnzoMudryk
👏 12
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኮቢ ማይኖ በኮል ፓልመር ላይ፡ "እሱ ኤሌክትሪክ ነው እና በፕሪምየር ሊግ ምን ማድረግ እንደሚችል አይተሃል እና ይህን ማድረጉን ቀጥሏል። እሱ በስልጠና ውስጥ ካሉት ምርጥ ሰዎች አንዱ ነው።
@EnzoMudryk
@EnzoMudryk
🔥 13👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኤሲ ሚላን ሮሜሉ ሉካኩን ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ተገናኝቷል። ሚላን ብድር ይፈልጋል ቼልሲዎች ግን ትልቅ ገንዘብ እየጠየቁ ነው።
ሚላን ስምምነት ማድረግ ምን ያህል አዋጭ እንደሆነ ለመረዳት ከሉካኩ ተወካዮች ጋር ስብሰባ አዘጋጅቷል።
{ዲ ማርዚዮ}
@EnzoMudryk
@EnzoMudryk
😁 7👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ራሂም ስተርሊንግ አሁንም በቼልሲ ፕሮጀክት ተፈላጊዉ ሰዉ ነዉ
Ben Jacob
@EnzoMudryk
👍 15
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.