cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ልዩ መረጃ

#ልዩ መረጃ #በዚህ ቻናል ለኢትዮጵያ ፍቅር ሰላም አንድነት ስለ ፍትህ የምናወራበት ድምፅ ላጡ ድምፅ የምንሆንበት ነው #መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ #ጥቆማ ለመስጠት 👇👇👇👇 @Liyumereja999bot

Більше
Рекламні дописи
13 117
Підписники
-1024 години
-5417 днів
-3 57030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ፈጣን እና በየቀኑ በርካታ ሀገራዊ መረጃዎችን በአንድ የምታገኙት ሀገራዊ የቴሌግራም ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል👇👇👇 https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ስለ Notcoin መረጃ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
💎🪙#Notcoin_update ➡️ኖትኮይናችሁን ወደ OKX እና Bybit deposit ያደረጋችሁ እየገባ ስለሆነ ገብታችሁ ባላንሳችሁን ማየት ትችላላችሁ። ➡️Binance እና telegram wallet ገና ነው ታገሱ። ➡️ዋጋው እስካሁን አልተገለጸም ምናልባት 10 ሰአት አካባቢ list ይደረጋል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ። ዝርዝር ተጨማሪ መረጃ  በቴሌግራም ቻናሉን join አድርጓ ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የግድያ ሙከራ የተፈፀመባቸው የስሎቫክ ጠቅላይ ሚንስትር ሮበርት ፊኮ ሶስት ሰዓት የፈጀ ቀዶ ህክምና ተደረገላቸው የስሎቫክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ በሀገሪቱ በሰሜን ምስራቃዊ በምትገኘው አነስተኛ ከተማ በጥይት ተመተው ወደ ሆስፒታል የገቡ ሲሆን ህይወታቸውን ለማትረፍ የሚደረገው ርብርብ ቀጥሏል። እሮብ ምሽት ላይ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሮበርት ካሊናክ  እንደተናገሩት ፊኮ ከሶስት ሰዓታት በላይ በቀዶ ህክምና ላይ እንደነበሩ እና ሁኔታው ​​​​መጥፎ ነበር ብለዋል ። ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ የስሎቫክ ፖለቲከኞች ተኩሱን "በዲሞክራሲ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት" ብለውታል። አጥቂው በሥፍራው ተይዞ የነበረ ቢሆንም በባለሥልጣናቱ ዘንድ እስካሁን ማንነቱ ግልፅ አልተደረገም።የመከላከያ ሚኒስትር ሮበርት ካሊናክ ጥቃቱን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ፊኮ ከሶስት ሰዓታት በላይ ቀዶ ህክምና ላይ እንደነበሩ እና ሁኔታው ​​​​መጥፎ ነበር ብለዋል ።ጥቃቱ የተፈፀመው ከዋና ከተማዋ ብራቲስላቫ በ180 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ሃንድሎቫ ሲሆን ፊኮ የመንግስት ስብሰባ በተካሄደበት የባህል ማህበረሰብ ማእከል ፊት ለፊት ሰላምታ ሲሰጡ ጥቃቱ ተፈፅሞባቸዋል። ጥቃት አድራሹ ሽጉጡን በማውጣት እና በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ አምስት ጊዜ ሲተኮስ ታይቷል። የደህንነት አባላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥቃት ከደረሰባቸው በኃላ ወደ መኪናቸው እንደወሰዷቸው ማረጋገጥ ተችሏል።የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ማቱስ ሱታጅ ኢስቶክ ፊኮ በሆዳቸው ላይ በጥይት ተመትተዋል ብለዋል።ጥቃቱ በግልጽ የፖለቲካ ተነሳሽነትን ያመለክታል ሲሉ አክለዋል። ያልተረጋገጡ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች እንደሚያሳዩት ተጠርጣሪው የ71 አመት አዛውንት ጸሃፊ እና የፖለቲካ አክቲቪስት ናቸው ሲሉ ዘግበዋል። በስሎቫክ ሚዲያ ላይ በስፋት እየተሰራጨ ያለው ቪዲዮ ተጠርጣሪውን ያሳያል። አዛውንቱ ጥቃት አድራሽ በቪዲዮ ላይ በመንግስት ፖሊሲ እና በመንግስት መገናኛ ብዘሃን ላይ ያለውን ተቃውሞ ሲያሰማ ተደምጧል።
Показати все...
👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወሳኝ የቴሌግራም የመረጃ ቻነል ልጠቁማችሁ‼️👇 ፈጣን እና በየቀኑ በርካታ ሀገራዊ መረጃዎችን በአንድ የምታገኙት ሀገራዊ የቴሌግራም ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል👇👇👇 https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ
Показати все...
👍 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሠራተኞች ደመወዝ… 👉 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የፌደራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010ን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ መክሯል። 👉የመንግስት ሰራተኞች የሰው ሀይል ምልመላና መረጣ ግልጽነት ባለው ውድድርና ብቃት ላይ የተመሰረተ ሆኖ ሁሉንም ባካተተና ብዝሀነትን በጠበቀ መልኩ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ስርአት መዘርጋት በማስፈለጉ ረቂቅ አዋጁ መዘጋጀቱ ተነግሯል። በረቂቅ አዋጁ ማሻሻያ ከተደረገባቸው ጉዳዮች ውስጥ ፦ ✔የደሞዝ ጭማሪ ✔የደሞዝ እርከን ✔ክፍያና ጥቅማጥቅሞች ማትጊያና ማበረታቻ ስርአት ✔ የሰራተኞች ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ስልጠና አሰጣጥ ስራ ስምሪት እና ነጻ ገለልተኛ ስርአት መገንባት፣ ✔ የመንግስት ሰራተኛነት ውል ማቋረጥና ማራዘም የሚሉና ሌሎች እንደሚገኙበት ገልጸዋል፡፡ ✔ረቂቅ አዋጁ አዋጅ ቁጥር 13/2016 ሆኖ በሙሉ ደምጽ ለሰው ሀብት ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል፡፡
Показати все...
👍 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወሳኝ የቴሌግራም የመረጃ ቻነል ልጠቁማችሁ‼️👇 ፈጣን እና በየቀኑ በርካታ ሀገራዊ መረጃዎችን በአንድ የምታገኙት ሀገራዊ የቴሌግራም ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል👇👇👇 https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ
Показати все...
👍 1
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ  አስተዳደር በራያ ወረዳዎች መሠረታዊ የሕዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ከፌደራል መንግሥቱ ጋር እየተወያየ እንደኾነ ለዋዜማ ተናግሯል። በአካባቢዎቹ የመንግሥት ተቋማት እንደተዘጉና መደበኛ እንቅስቃሴዎች ባብዛኛው መስተጓጎላቸውን ዋዜማ ከነዋሪዎች አረጋግጣለች። ከአካባቢው የተፈናቀለ ነዋሪ የለም ሲሉ ያስተባበሉት የደቡብ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሃፍቱ ኪሮስ፣ በፈረሱት አስተዳደራዊ መዋቅሮች ውስጥ ይሠሩ የነበሩ አመራሮችና ሠራተኞች ግን ተፈናቅለው ሊኾን ይችላል ብለዋል። የተባበሩት መንግሥት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ቢሮ ግን፣ በቅርቡ በትግራይ ኃይሎችና በአማራ ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ ከራያ አከባቢዎች ከ36 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን አስታውቆ ነበር። ዋና አስተዳዳሪው፣ ከጦርነቱ በፊት በመንግሥታዊ መዋቅሮች ተመድበው ይሠሩ የነበሩ ሠራተኞች ወደ ሥራ እንዲመለሱ እየተደረገ መኾኑን ገልጸዋል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወሳኝ የቴሌግራም የመረጃ ቻነል ልጠቁማችሁ‼️👇 ፈጣን እና በየቀኑ በርካታ ሀገራዊ መረጃዎችን በአንድ የምታገኙት ሀገራዊ የቴሌግራም ቻናል ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል👇👇👇 https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ https://t.me/+Tukd3DqklsixtDDQ
Показати все...
👍 2