uk
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 551
Підписники
-324 години
-67 днів
-330 днів
Архів дописів
من منكم لم يتزوج بعد؟ دعاء الشيخ للحاضرين في درسه

🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲ   ሱረቱል አእራፍ ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

🧷ኢላሂ ልባቸው የተሰበረ ባሪያዎችህን ሁሉ ጠግናቸው💧 እጃቸውን ወደ አንተ አንስተው ቀልባቸውን ወደ አንተ አቅጣጭተው ከዛም↓ ياالله ياجبار السموات والأرض ያሉን ሁሉ ለልባቸው ረፍ
🧷ኢላሂ ልባቸው የተሰበረ ባሪያዎችህን ሁሉ ጠግናቸው💧 እጃቸውን ወደ አንተ አንስተው ቀልባቸውን ወደ አንተ አቅጣጭተው ከዛም↓ ياالله ياجبار السموات والأرض ያሉን ሁሉ ለልባቸው ረፍትና መረጋጋት ሰላምን ስማቸው ያረብ🤲 https://t.me/https_Aselefya

🛍🎁Yeju ባህላዊ አልባሳት online ሳኡዲ መድና. በቴሌግራምና/ዋትሳፕ/ኢሞ/በቀጥታ መስመር ያገኙናል☞+966595839238 →ለተጨማሪ ይቀላቀሉ→@https_Yeju_bahlawi_Albasat
+9
🛍🎁Yeju ባህላዊ አልባሳት online ሳኡዲ መድና. በቴሌግራምና/ዋትሳፕ/ኢሞ/በቀጥታ መስመር ያገኙናል☞+966595839238 →ለተጨማሪ ይቀላቀሉ→@https_Yeju_bahlawi_Albasat

▪️يا كثير السيئات غدًا ترى عملك، ويا هاتك الحرمات إلى متى تديم زلَلَك؟ • أما تعلم أن الموت يسعى في تبديد شملك؟ أما تخاف أن تؤ
▪️يا كثير السيئات غدًا ترى عملك، ويا هاتك الحرمات إلى متى تديم زلَلَك؟ • أما تعلم أن الموت يسعى في تبديد شملك؟ أما تخاف أن تؤخذ على قبيح فعلك؟ 🥀 واعجبًا لك مِن راحِلٍ تركت الزاد في غير رحلك! أين فطنتك ويقظتك وتدبير عقلك؟ • أما بارزت بالقبيح فأين الحزن؟ أما علمت أن الحقّ يعلمُ السِّر والعلن؟ ⇠ ستعرف خبرك يوم ترحل عن الوطن، وستنتبه من رقادك ويزول هذا الوسن. 📖 ابن الجوزي | التبصرة

سينبت الفرج من حيث لا تحتسب .. فاطمئن
سينبت الفرج من حيث لا تحتسب .. فاطمئن

_ሸይኽ ሀሰን ቆሚቻ አል _ኸሚሴ ሀፊዘሁሏህ 🎧🎧👂👂 ያሰላም ያሰላም መልካም አዳር አዳምጡት_💧💧

ሁሉንም በማንበብ ሸር እድታደርጉት የቻናል ባለቤቶች የጥመት አጃወች ይሄንን ኮርስ ይከታተሉት አቦ ​📢 ታላቅ ጥሪ ለበጎ ፈላጊዎች በሙሉ! ከኮምቦልቻው የዳዕዋ ማዕድ አይርቀቁ! ​እህትና ወንድሞች! በአሁኑ ሰዓት በኮምቦልቻ እየተሰጠ ያለው ተከታታይ የኮርስ ፕሮግራም የዲን እውቀት የሚቀሰምበት የሱና ብርሃን የሚፈነጥቅበት ትልቅ ማዕድ ነው። ሆኖም ግን ይህንን ወርቃማ አጋጣሚ በቀጥታ ስርጭት (Live) እየተከታተሉ ያሉት ሰዎች ቁጥር ገና 300 እንኳ አልሞላም። ይህ ቁጥር ከእውቀቱ ትልቅነትና ካለንበት የኡማው ፍላጎት አንጻር ሲታይ እጅግ አናሳ ነው። ✍👌👇 ​ለተከበራችሁ የሱና እህትና ወንድሞቼ (ሰለፊዮች)፦ የእውቀት መድረኮችን በሰው ኃይል ማድመቅ ሼሮችን በማብዛት ጥሪው ለሁሉም እንዲደርስ ማድረግ የሁላችንም ኃላፊነት ነው። ላይቭ ላይ በመገኘትና ፕሮግራሙን ከፍ በማድረግ የዳዕዋው ደጋፊ እንሁን! ✍👌👇 ​ከአቂዳ መስመር ዘንበል ላላችሁና እውነታውን ማወቅ ለምትፈልጉ ወገኖቼ ስለ ሰለፊያ ዳዕዋና ስለ ትክክለኛው የእስልምና መስመር ከሩቅ ቆሞ ከሚወራው ወሬ ይልቅ ራሳችሁ በመድረኩ ላይቭ ላይ በመገኘት እውነታውን በምስክርነት ስሙ። እውቀት በጥላቻ ሳይሆን በማዳመጥና በመረዳት ነው የሚገኘው። ✍👌👇 ​ለአህባሽና መሰል አንጃዎችም ጭምር የቀረበ ጥሪ ወደዚህ የላይቭ ፕሮግራም ጎራ ብላችሁ የሚቀራውን ኪታብ የሚተነተነውን የአቂዳና የሐዲሥ ትምህርት በረጋ ያለ መንፈስ አድምጡ። እውነተኛው የነብዩ ﷺ እና የሰሐባዎች መንገድ ምን እንደሆነ ሱና እና ቢድዓ እንዴት እንደሚለዩ በምስክርነት ለመረዳት ይረዳችኋል። በሩ ክፍት ነው ገብታችሁ እውነትን በገዛ ጆሯችሁ መዝኑ! ​💡 ይህንን መልዕክት የምታነቡ በሙሉ ሊንኩን ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ፣ ለግሩፖችና ለቻናሎች በሰፊው አጋሩ (ሼር አድርጉ)። የላይቭ ተከታታዩን ቁጥር በማሳደግ የኸይር ነገር ተካፋይ እንሁን!
​"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ፣ የሰራውን ያህል አጅር አለው።"
​📌 ወደ ላይቭ መከታተያ ሊንኩ ለመግባት ይጫኑ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=b20f30b82acf515334

ያላ ግቡ በናት 🕶🕶 ግቡና ተከታተሉ ስራችንን እየሰራን እንከታተል 👆👆👆📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢

🧷ولقد بكى سفيان الثوري ليلةً إلى الصباح، فلما أصبح قيل له: كلُّ هذا خوفًا من الذنوب؟ فأخذ تِبْنةً من الأرض، وقال: الذنوب أهو
🧷ولقد بكى سفيان الثوري ليلةً إلى الصباح، فلما أصبح قيل له: كلُّ هذا خوفًا من الذنوب؟ فأخذ تِبْنةً من الأرض، وقال: الذنوب أهون من* *هذا، وإنّما أبكي من خوف الخاتمة . وهذا من أعظم الفقه: أن يخاف ፣الرجل أن تخذله ذنوبه عند الموت، فتحول بينه وبيّن الخاتمة بالحسنى. [الداء والدواء لابن القيم (390)]

ተቀላቀሉ አበረታቱን🙌

Yeju ባህላዊ አልባሳት online ሳኡዲ መድና @https_Yeju_bahlawi_Albasat

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።

🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲ   ሱረቱል አእራፍ ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

ኧረግቡ አመለጣቹህ ያረብ💧💧💧💧💧💧 አዳምጡ  ሸርም አድርጉት   ለኸይር ጥሪ ተሽቀዳደሙ እስኪ ጎበዝ🕶🕶🕶