uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 546
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
-1030 днів
Архів дописів
ህመምህን የልብህን ስብራት ለጌታህ...ከዛም ታሞም ሆነ ተፈትኖ ለሞከረዉ ቢሆንጂ አትናገር ምክናየቱም ያንተን ህመም ያንተን ስብራት የመጠገን የመረዳት ሀሳቡም ስለማይኖራቼዉ ቢሮራቼዉም ስለማይችሉ።።።።።።።።። =

🌴ሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፡- ❝አንድም ሰው ስለማንም ሰው ያለ እውቀትና ከስሜቱ ፍላጎት የተነሳ መናገር አይፈቀድለትም ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው ስለራሱ ኃጢአት እ
🌴ሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፡- ❝አንድም ሰው ስለማንም ሰው ያለ እውቀትና ከስሜቱ ፍላጎት የተነሳ መናገር አይፈቀድለትም ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው  ስለራሱ ኃጢአት እንጂ ሰለሌሎች ኃጢአት ተጠያቂ አይደለምና።❞ 📚جامع المسائل  لابن تيمية ٣٩٧/٧ ~🌸

“ _የተኛ ሰው ተኝቶ ህልም ማየቱን የሚያቀው ከእንቅልፉ ሲነቃ ነው_ ። _ልክ እንደዚሁ በአኺራህ ጉዳይ ላይ የተዘናጋ ሰው የሚነቃው ሲሞት ነው።»_ تصبحون على خير http://t.me/http
“ _የተኛ ሰው ተኝቶ ህልም ማየቱን የሚያቀው ከእንቅልፉ ሲነቃ ነው_ ። _ልክ እንደዚሁ በአኺራህ ጉዳይ ላይ የተዘናጋ ሰው የሚነቃው ሲሞት ነው።»_ تصبحون على خير http://t.me/https_Aselefye ~🌸

ሁላችንም የሰው ልጆች ከወርቅ ሳይሆን ከአፈር መፈጠራችን አንድ ያደርገናል‥ በአላህ ማመናችን እና ለርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል ። ኮ_ ~🌸

ሁለቱ በዳዮች ከቀደምት ጥበበኞች መካከል አንዱ የሚከተለውን ብለዋል፥ "ሁለት ዓይነት ሰዎች በደለኞች ናቸው፤ 1/መመከሩን እንደወንጀል የሚቆጥር (ለምን ተመከርኩ ብሎ ቂም የሚይዝ)፣ 2/አርፍዶ መጥቶ ሰዎች ተጠጋግተው ቦታ ሲሰጡት ሌሎችን በሚያጨናንቅ መልኩ ዘና ብሎ የሚቀመጥ" አል-ጃሚዕ ለአኽላቅ አር'ራዊ ወኣዳብ አስ'ሳሚዕ1/179። =

የደስታህ ጊዜ መጥቶ የምታርፍበት ቀናቶች ስለሚመጡ የሚጎዳህን ነገር ለማንም አትንገር። ምን እንደሚያስለቅስህ ካወቁ… የአንተን ደስታ ለመቀማትና ራሳቸው ላይ ለመቀባት ሲሉ ይደክሙባህልና። የእንባህን
የደስታህ ጊዜ መጥቶ የምታርፍበት ቀናቶች ስለሚመጡ የሚጎዳህን ነገር ለማንም አትንገር። ምን እንደሚያስለቅስህ ካወቁ… የአንተን ደስታ ለመቀማትና ራሳቸው ላይ ለመቀባት ሲሉ ይደክሙባህልና። የእንባህን ምስጢር ለማንም አትንገር ከጌታህ ጋር ካልሆነ በቀር ስለ ድክመቶችህ አትናገር በድክመቶችህ የራሳቸውን የድክመት ክፍል ይሙሉብሃልና… በሁሉም መንገድህ ላይ አንድ የምታወራው የምታዋየው የልብ ወዳጅ ያስፈልግሃል እሱም አንተ ከሱ ብትርቅም እሱ ከአንተ ጋር የማይርቀው ወዱዱ ጌታህን የነፍስህ ወዳጅ አድርጋት። መልካም ውሎ… ~🌸

تَبَارَكَ الَّذِي بِيَدِهِ الْمُلْكُ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ (ሱረቱ አል-ሙልክ - 1) ያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ 🎙sheikh  𝚗𝚘𝚞𝚛𝚒𝚗 𝚖𝚘𝚑𝚊𝚖𝚎𝚍 𝚜𝚒𝚍𝚍𝚒𝚐🎙 (ረሒመሁሏህ)

🍃﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ ﴾ 🍃 ‏- سُبحان الله ‏- الحَمد لله ‏- لا إله إلا الله ‏- الله أكبر ‏- أستغفِرُ الله ‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله ‏- سُبحان الله و بِحمده ‏- سُبحان الله العَظيم ‏- اللهم صلِّ و سلم على نبينا محمد. ~🌸

🍃ተራመድ ለስኬት لا تتخلى عن هدفك مهما بدى لك أن الأمر مستحيل للوصول فمن يسعى بصدق خلف هدفه متوكلا على الله سيصل حتماً አለማህን ከማሳካት
🍃ተራመድ ለስኬት لا تتخلى عن هدفك مهما بدى لك أن الأمر مستحيل للوصول فمن يسعى بصدق خلف هدفه متوكلا على الله سيصل حتماً አለማህን ከማሳካት ወደ ኋላ አታፈግፍግ ጉዳዩ የፈለገ ዘበት ሆኖ ቢታይህም በጌታህ ተመክተህ ከእውነተኝነት ጋር ከተጓዝክ ትደርሳለህ አዎ ትደርሳለህ!! http://t.me/https_Aselefye ~🌸

ምንኛ ደስ የሚያሰኝ ርብርብ ነው! ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ የሚችለውን እያደረገ ነው። በዚህ የመስጂድ ግንባታ ላይ የሶደቀቱን ጃሪያ ድርሻ እንዲኖረው የሚሻ ያቅሙን በማገዝ ለኣኺራው ስንቅ ያስቀምጥ። መስጅደል ፉርቃን በወረባቦ ወረዳ ዋና ከተማ ቢስቲማ ላይ እየተሰራ ያለ መስጂድ ነው። መስጂዱ ለከተማው ድምቀት ነው። ከዚያ በላይ ግን ለከተማውም በዙሪያው ላሉ ቀበሌዎችም ጥሩ የደዕዋ መነቃቃት ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል፣ ኢንሻአላህ። መርዳት ለምትፈልጉ ከታች በተለጠፈው አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ። #ወረባቦ ፉርቃን መስጂድ ንግድ ባንክ - 1000401221957 አቢሲኒያ - 64828638 ዳሽን - 2935824167011 መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን። ምናልባት በናንተ በኩል ተሳትፎ የሚያደርግ ቢኖር ከአጅሩ ተካፋይ ትሆናላችሁ። { مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ } "ሌሎችን ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል።" = ቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor

🌸 🌸 🌸

ጣፋጭ ቲ ላ ዋ 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃

ተጠባቂው ጁሙዓችን በአዲስ ፕሮግራም የሚመጣው ጁሙዓ በታላቅ ድምቀትና በውብ ትህትና በመልካም ቀኖና እየጠበቅናችሁ ነውና እንደምታደምቁን ብሎም ብዙ እውቀት እንደምትቀስሙ አንጠራጠርም። ➨በመሆኑም ተጋ
ተጠባቂው ጁሙዓችን በአዲስ ፕሮግራም የሚመጣው ጁሙዓ በታላቅ ድምቀትና በውብ ትህትና በመልካም ቀኖና እየጠበቅናችሁ ነውና እንደምታደምቁን ብሎም ብዙ እውቀት እንደምትቀስሙ አንጠራጠርም። ➨በመሆኑም ተጋባዥ መሻዒኾችና ወንድሞች ይታደማሉ... 👉ከነዚህ መካከልም የሚከተሉትን ለናሙና ያክል ‼️ ➊ሸይኽ አወል ከሚሴ ሀፊዞሁሏህ ➋ዑስታዝ ኸድር ሀፊዞሁሏህ ➌አቡ-አብደሏህ ሀፊዞሁሏህ ❹አቡ-ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ ❺አቡ-ዑበይዳ ሀፊዞሁሏህ ❻አብደል-መሊክ ሀፊዞሁሏህ እነዚህ ከብዙወቹ ታዳሚወች መካከል ይጠቀሳሉ በመሆኑም ጁሙዓችሁን ከኛ ጋር አሳልፉ ስንል በክብር ጠርተነወታል። አሏህ በሰላም ያድርሰን አሚን እንደተለመደው መረጃውን ሸር በማድረግ አሰራጩልን ባረከሏሁ ፊኩም http://t.me/nuredinal_arebi

قال الإمام ابن القيم : لا تَغْتَرَّ إذا لَمْ تَرَ أثَرَ ذَنْبِك في حِينِه؛ فقَدْ تَجِدُ أثرَه بعد أربعين سَـنَةً ! 📚 #الداء_
قال الإمام ابن القيم : لا تَغْتَرَّ إذا لَمْ تَرَ أثَرَ ذَنْبِك في حِينِه؛ فقَدْ تَجِدُ أثرَه بعد أربعين سَـنَةً !
📚 #الداء_والدواء
http://t.me/https_Aselefye ~🌸

ረሡል ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ አላህ ዘንድ በላጭ ሶላት የጅመዓ ፈጅርን በጀመዓ መስገድ 📚ሷሒሕ አል-ጃሚዕ (1169) ረሡል ሠላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ የፈጅር ሁለት ረካዓ
ረሡል ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ አላህ ዘንድ በላጭ ሶላት የጅመዓ ፈጅርን በጀመዓ መስገድ  📚ሷሒሕ አል-ጃሚዕ  (1169) ረሡል ሠላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ የፈጅር ሁለት ረካዓ ሶላት ከዱኒያ  በሷ ውስጥም ካሉት ነገሮች ይበልጣል አሉ። 📚ሷሒሕ ሙስሊም(725) በሌላ ሀድሳቸውም የፈጅር ሶላትን በወቅቷ የሰገድ በአላህ ጥበቃ ስር ይውላል ብለዋል 📚ሷሒሕ ሙስሊም(657) =