uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 547
Підписники
+224 години
-27 днів
-1330 днів
Архів дописів
💦 ጃቢር ቢን አብደላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ✅ ጅብሪል ወደእኔ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦ ↪️ መሀመድ ሆይ!! ◾️የፈለከውን ያክል ብትኖር ሟች ነህ። ◾️የፈለከው አካ
💦 ጃቢር ቢን አብደላህ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ✅ ጅብሪል ወደእኔ በመምጣት እንዲህ አለኝ፦ ↪️ መሀመድ ሆይ!! ◾️የፈለከውን ያክል ብትኖር ሟች ነህ። ◾️የፈለከው አካል ብትወድ ትለየዋለህ። ◾️የፈለከውን ስራ ብትሰራ ትመነዳዋለህ። ↪️ እወቅ‼️ 🔹የሙእሚን ክብሩ ሌሊት ተነስቶ በመቆሙ ነው። 🔹የሙእሚን ልቅናው ከሰዎች በመብቃቃቱ ነው። 📚(ሶሂሁል ጃሚእ) http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

قال الإمام ابن باز رحمه الله العلمُ لا يَناله المُتكبِّرُون ولا يناله الكُسَالى والعَاجِزُون (الفتاوى ۱٦ / ٢٠٨). ~🌸
+1
قال الإمام ابن باز رحمه الله العلمُ لا يَناله المُتكبِّرُون ولا يناله الكُسَالى والعَاجِزُون (الفتاوى ۱٦ / ٢٠٨). ~🌸

نظم : أرجوزة وصايا للزوج والزوجة ~

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  07 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

ያለፈውን መመለስ አትችልም; ጅማሬህም ማሳመር እንደዛው። ነገር ግን………… ቀጣዩን ሕይወትህ የማስተካከል እና አጨራረስህን የማሳመር እድሉ በእጅህ ነው። ስለዚህ……… ቀሪውን የሕይወት ዘመንህ በላጩ ጊ
+1
  ያለፈውን መመለስ አትችልም;  ጅማሬህም ማሳመር እንደዛው። ነገር ግን…………    ቀጣዩን ሕይወትህ የማስተካከል እና አጨራረስህን የማሳመር እድሉ በእጅህ ነው። ስለዚህ………     ቀሪውን የሕይወት ዘመንህ በላጩ ጊዜህ መሆኑን በመገንዘብ አሳምረህ አስቀጥለው!! ~🌸

🍃🍃🍃🍃🍃 🥀🥀 🍂🍂🍂🍂

አንዳንዴ ግን ሌሎች ላይ የምንቆጥረውና የምናየው ችግር አይነቱ ይለያይ እንጂ በእጥፍ ሊባል በሚያስችል መልኩ እኛም ላይ ይኖራል። እኛም እንታረም ።ሌሎችንም እንረም። አላህ ሁላችንም ያስተካክለን።       @AbuHafsaYimam

_አንዳንድ ጊዜ ምን ያህል ጠንካራ እንድሆሽ ለማወቅ በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ጊዜዎችን ማለፍ አለብሽ.....🍃 http://t.me/https_Aselefye

🍃🍃🍃 🍂🍂🍂🍂

ይሄውልሽ ኡኽታዬ🍂 ማንም በመጥፎ ቢያስብሽ "እኔ ማለት... ብለሽ አታብራሪ ምክንያቱም የሚጠላሽ ሰው የቱንም ያህል ብታብራሪለት አይረዳሽም so ማብራራት አይጠበቅብሽም የሚወድሽ ግን ከነ ድክመትሽ
+1
ይሄውልሽ ኡኽታዬ🍂
ማንም በመጥፎ ቢያስብሽ "እኔ ማለት... ብለሽ አታብራሪ ምክንያቱም የሚጠላሽ ሰው የቱንም ያህል ብታብራሪለት አይረዳሽም so ማብራራት አይጠበቅብሽም የሚወድሽ ግን ከነ ድክመትሽ አምኖ ይቀበልሻል ሳትናገሪ ይረዳሻል ምንም አይነት ማብራሪያ ካንቺ አይፈልግም ....🍂 http://t.me/https_Aselefye

............💧

አንዳንዴ ... የትም ይሁን የት ብቻ ህመም ምናምን ወደሌለበት እርቆ መሄድን እንመኛለን‥..💧 http://t.me/https_Aselefye
አንዳንዴ ... የትም ይሁን የት ብቻ ህመም ምናምን ወደሌለበት እርቆ መሄድን እንመኛለን‥..💧 http://t.me/https_Aselefye

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🔖ሳትርቁ ጠብቁን...! =
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🔖ሳትርቁ ጠብቁን...! =

‏هنيئًا للنساء بهذا الحديث! 🔸قالَ رَسولُ اللَّـهِ ﷺ : « إذا صلَّت المرأةُ خمسَها وصامت شهرَها وحفِظت فرجَها وأطاعت زوجَها قي
+1
‏هنيئًا للنساء بهذا الحديث! 🔸قالَ رَسولُ اللَّـهِ ﷺ : « إذا صلَّت المرأةُ خمسَها وصامت شهرَها وحفِظت فرجَها وأطاعت زوجَها قيل لها ادخُلي الجنَّةَ من أيِّ أبوابِ الجنَّةِ شئتِ ». 📙أخرجه الإمام أحمد 1661• ~

🎙 ሱረቱ አል ካህፍ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ሱረቱል  ካፍ    ✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ↩️‏ سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ  اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

ብዙ ሀኖቹ ሰዎች ከቤት ውስጥ ጥሩ ስነምግባርን አይችሉም / ከቤት ውጭ ማር/ከቤት ውስጥ ሽንኩርት ናቸው ይላሉ ሸይኹ;- እናማ /ለቤት ጠጋ ለውጭ አልጋ አትሁኑ ማለቴ ነው ~

ይመጣል በድንገት የለውም ቀጠሮ አይጎስም ነጋሪት አይመታም ከበሮ፤ አላህ ወስኖታል በሁሉም ባለ ነፍስ ዘገየም ፈጠነ የሞት ፅዋ መቅመስ። ~
  ይመጣል በድንገት  የለውም ቀጠሮ    አይጎስም ነጋሪት  አይመታም ከበሮ፤ አላህ ወስኖታል  በሁሉም ባለ ነፍስ ዘገየም ፈጠነ  የሞት ፅዋ መቅመስ። ~

🍂🍂 🍂🍂