uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 544
Підписники
-124 години
-97 днів
-830 днів
Архів дописів
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  15 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

🎀 كوني غالية كالجوهرة 🎀 🎀 لا يراكِ إلا من يقدركِ 🎀 ልክ እንደ ጌጣጌጥ ውድ ሁኝ ዋጋ የሚከፍሉላት እንጅ የማያዩዋት https://t.me/https_Aselefya
🎀 كوني غالية كالجوهرة 🎀 🎀 لا يراكِ إلا من يقدركِ 🎀 ልክ እንደ ጌጣጌጥ ውድ ሁኝ ዋጋ የሚከፍሉላት እንጅ የማያዩዋት       https://t.me/https_Aselefya

አጭር ነኝ ብለሽ እንዳታዝኝ ህዕ 👓 👇ይሄው ግጥሙም ተገጥሞልሻል لا تحزني إن كنتِ قصيرة هذه تسلية لكِ قُل للقصيرةِ: بقِصر قامتهــــا حُسنًا يزيدُ ع
አጭር ነኝ ብለሽ እንዳታዝኝ ህዕ 👓 👇ይሄው ግጥሙም ተገጥሞልሻል لا تحزني إن كنتِ قصيرة هذه تسلية لكِ قُل للقصيرةِ: بقِصر قامتهــــا حُسنًا يزيدُ على الأنثى أنوثتها‌ ❀ ‏قال إبن الزُّبَيرِ رحمه الله: «لَا يَمْنَعُكم من تَزَوُّجَ إِمْرَأَةً قَصِيرَةً لِقِصَرِهَا، فَإِنَّ الطَّوِيلَةُ تَلِدُ الْقَصِير، وَ الْقَصِيرَةُ تَلِدُ الطَّوِيل!». عُيُونُ الْأَخْبَارِ ج١ص٣٧٥. ❀ كان الحجّاج يقول: «من تزوّج قصيرةً ولم يجدها على ما يُريد ، فَعَليَّ صِداقُها؛ ومن طريف ما يتعلق بهذا، قول الشاعر: لقد ذهَبَت بالحُسن كل قصيرة وما ترَكَت شيئا لناطِحة المُزن ← المزن: السّحاب، وناطحة المزن كناية عن الطويلة. البصيرة في مدح القصيرة 🎀

🎀አንድ ሴት በኢስላማዊ ዓደብ ከኖረች የተከበረና በላጭ ኑሮን ትኖራለች በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ የተከበሩና የበላጮችን ኑሮ ትኖራለች "ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከ
🎀አንድ ሴት በኢስላማዊ ዓደብ ከኖረች የተከበረና በላጭ ኑሮን ትኖራለች በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ የተከበሩና የበላጮችን ኑሮ  ትኖራለች "ከተፈተነችና ከፊትና ከሸርና ከፈሳድ ተጣሪዎች ጋር አብራ ከቀጠለች ግን ራሷም ትጠፋለች ለሌሎች መጥፋትም ሰበብ ትሆናለች "አንድ ቀን ይህን የዱንያ ህይዎት እንደምትተወዉ  ታስታውስ በውብ አካሏ ከነፈታኝ መልኳ ከወንድ የሚፈትን መጋጌጧ ጋር በእስዋ ላይ አንድ ቀን ይመጣል… ወደጉድጓድ የምትገባበት አፈር በእስዋ ላይ የሚደፋባት  ስትሆን ምስጦች የሚበሏት ክብሯና ዉበቷ ጥሏተሰ የሚሄድ በዚህ ጉድጓድ በስራዋ ትያዛለች በዱንያ ላይ ያሳለፈችው ተይዞ "ከእሷ በፊት ህንጻ ውስጥ የሚኖሩ  ሴቶች ነበሩ ከዛም በቀብር ውስጥ መርጊያቸው ሆነ ሙስሊም ሴት  አሏህን ትፍራው ለዚህ ቀንም ትዘጋጅ ይሉናል ሸይኽ 📚 ሸይኽ ዓብዱረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁላህ https://t.me/https_Aselefya

🧷በጣም  መጥፎ ስሜት ብሎ ማለት ከዛ ሰው ጋ አንድ ላይ መሆን እንደማትችል እያወክ ለዛ ሰው ስሜት ሲኖርህ ነው.....ኦ https://t.me/https_Aselefya

🍂ከሰው አትከጅል ባለህ ተብቃቃ! قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله « وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ
+1
🍂ከሰው አትከጅል ባለህ ተብቃቃ!   قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله « وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ قَدْرُكَ عِنْدَهُمْ بِقَدْرِ حَاجَتِكَ إلَيْهِمْ » ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። » [مجموع الفتاوى 1/129] https://t.me/https_Aselefya

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት ሪያዱ ሷሊሒን 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=63c140755394537e5c 👉ሱነን አቢዳዉድ 🎙በሸይኽ አወል አህመድ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=e43ebae240030a6fd7 ⇃⇃⇃⇃⇃ ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  14 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

🧷ሶስት ሰዎች እያናገሩህ ከሆነ ንግግራቸው እስከ ሚጨርሱ ድረስ ጠብቃቸው አታቋርጣቸው፤ ትተካቸው አትሂድ 1ኛ~ ወላጆችህ 2ኛ~ ህፃን ልጅ እና 3ኛ~ የተጨነቀ ሰው 🎈ምክንያቱም 3ቱም የሚናገሩት በ
🧷ሶስት ሰዎች እያናገሩህ ከሆነ ንግግራቸው እስከ ሚጨርሱ ድረስ ጠብቃቸው አታቋርጣቸው፤ ትተካቸው አትሂድ 1ኛ~ ወላጆችህ   2ኛ~ ህፃን ልጅ እና    3ኛ~ የተጨነቀ ሰው 🎈ምክንያቱም 3ቱም የሚናገሩት በምላሳቸው ሳይሆን በልባቸው ነው። https://t.me/https_Aselefya

sticker.webp0.28 KB

كيف تعصي ربك في هذه الدنيا؟ وأنت ستلاقيه يوم القيامة ﴿إِقْرَأْ كِتَٰبَكَ كَفَىٰ بِنَفْسِكَ ٱلْيَوْمَ عَلَيْكَ حَسِيبًا﴾ [الإسراء/١٤] 🎀

🍃ራስህን አታጨናንቅ ➿➿➿➿➿ አስታውስ; መርየም እንደዛ በሆነ መከራ ውስጥ ሆና እንኳ 📖{فَكُلِي وَاشْرَبِي وَقَرِّي عَيْنًا} ብዪ ጠጪም ተብላለች። ነገሮች ቢወሳሰቡብህ ራሱ
🍃ራስህን አታጨናንቅ ➿➿➿➿➿ አስታውስ; መርየም እንደዛ በሆነ መከራ ውስጥ ሆና እንኳ 📖{فَكُلِي وَاشْرَبِي وَقَرِّي عَيْنًا} ብዪ ጠጪም ተብላለች። ነገሮች ቢወሳሰቡብህ ራሱ የተዘገቡ የሚመስሉህ በሮች ሁሉ መክፈቻቸው አላህ ዘንድ ነውና ሁሉንም አላህ "ሁን" ባለው ጊዜ ይሆናል። ዙሪያህ ለከበቡህ ፈተናዎች እጅ እንዳትሰጥ አንገተህ እንዳይሰበር!! ሁሉንም እንደ ሚያልፍ እርግጠኛ ሁንና ራስህን ነፃ አድርግ። 🎀

🌸ወንድሜ🌸 አንተ የእናቴ ልጅ ወንድሜ እንዴት አለህ ሁልጊዜም ጠዋት ማታ ትናፍቀኛለህ ዛሬ አለህ ወይ እያልኩ ሁሌም እሥባለሁ ካጠገብህ ባልኖር ልቤ ካንተ ጋር ነዉ የእናቴ ልጅ ወንድም ዐለም በጣም
🌸ወንድሜ🌸 አንተ የእናቴ ልጅ ወንድሜ እንዴት አለህ ሁልጊዜም ጠዋት ማታ ትናፍቀኛለህ ዛሬ አለህ ወይ እያልኩ ሁሌም እሥባለሁ ካጠገብህ ባልኖር ልቤ ካንተ ጋር ነዉ የእናቴ ልጅ ወንድም ዐለም በጣም ናፍቂያለሁ ከቶ እስከ ማገኝህ እኔ ቸኩያለሁ ሁልጊዜም ስላንተ መኖር እያሰብኩኝ ያለህበት ቦታ ሁሌም እያስፈራኝ እንባየ ይቀድማል ግራ ተጋባሁኝ ሁሌም አለሁ በለኝ ስጠራህ ወንድሜ ወንድሜ የእማዬ ልጅ  መጠሪያዬ ስሜ ግርማ ሞገሴ ነህ ለኔ ጨረቃዬ 🌙💐 🍁 ወንድሜ እወድሀለሁ 🍁 https://t.me/https_Aselefya

sticker.webp0.48 KB

🍂 የሠው ልጅ ከአውሬ በላይ ሆኖ ማየት ከባድ ነው !! የሠው ልጅኮ አአዕምሮን የተሠጠው ሊያስብበት እንጀ ከእንሠሳት በታች ወርዶ ሊገኝ አይደለም !! የእህቶችን ህይወት ለማበላሸትና የለፉበትን ገን
🍂 የሠው ልጅ ከአውሬ በላይ ሆኖ ማየት ከባድ ነው !! የሠው ልጅኮ አአዕምሮን የተሠጠው ሊያስብበት እንጀ ከእንሠሳት በታች ወርዶ ሊገኝ አይደለም !! የእህቶችን ህይወት ለማበላሸትና የለፉበትን ገንዘብ ለመሠልቀጥ ብለው አአዕምሯቸውን የሸጡ ከእንሠሠሳት በታች በማሠብ ላይ ያሉ ወንዶችን አላህ በጥበብ ይበቀላቸው !! በጣም የሚገርመው  ነገር  ይህንን ግፍ ና በደል ሠርቶ የፍርዱ ቀን ባይኖር ህመም  ነበር ነገር ግን ከአላህ ፊት ቁሞ መተሳሰብ አለ !! እነዚህን  የቁረኣን አንቀፆች  ሳነብ በደለኞች የእጃቸውን እንደሚያገኙ ሳስታውስ ደስስስስ ይለኛል !!    ﴿إِنَّ الَّذينَ فَتَنُوا المُؤمِنينَ وَالمُؤمِناتِ ثُمَّ لَم يَتوبوا فَلَهُم عَذابُ جَهَنَّمَ وَلَهُم عَذابُ الحَريقِ﴾      ﴿وَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ غافِلًا عَمّا يَعمَلُ الظّالِمونَ إِنَّما يُؤَخِّرُهُم لِيَومٍ تَشخَصُ فيهِ الأَبصارُ﴾ 🎀

🍂ምን አልባት የተመኘሁትን አልሰጠኝ ይሆናል። ግን የተመኘሁትን ሁሉ የሚያሥረሳ እንደሚሠጠኝ አልጠራጠርም። فماظنكم برب العالمين 🎀 https://t.me/https_Aselefya
🍂ምን አልባት የተመኘሁትን  አልሰጠኝ ይሆናል። ግን የተመኘሁትን  ሁሉ የሚያሥረሳ እንደሚሠጠኝ  አልጠራጠርም። فماظنكم برب العالمين 🎀 https://t.me/https_Aselefya