uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 554
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+430 днів
Архів дописів
و عن النَّبيّ ﷺ قَالَ: «إنَّ الله تَعَالَى يَبْسُطُ يَدَهُ بالليلِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ النَّهَارِ، ويَبْسُطُ يَدَهُ بالنَّهَارِ
و عن النَّبيّ ﷺ قَالَ: «إنَّ الله تَعَالَى يَبْسُطُ يَدَهُ بالليلِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ النَّهَارِ، ويَبْسُطُ يَدَهُ بالنَّهَارِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ اللَّيلِ، حَتَّى تَطْلُعَ الشَّمْسُ مِنْ مَغْرِبِها». ~

​• "وينشَأُ ناشِئُ الفِتيان منَّا ‏على ما كانَ عوَّدَه أبُوه." " የእኛ ወጣቶች የሚያድጉት አባቶቻቸው እንዳስለመዷቸዉ ነው። = t.me/https_Asselefya1
​• "وينشَأُ ناشِئُ الفِتيان منَّا ‏على ما كانَ عوَّدَه أبُوه." " የእኛ ወጣቶች የሚያድጉት አባቶቻቸው እንዳስለመዷቸዉ ነው። = t.me/https_Asselefya1

﴿ أُولئكَ الذين هَدى اللهُ فبهداهمُ اقْتَدِه ﴾ قال : بهداهم ولم يقل : بهم لأن العبرة بالمنهج لا بالأشخاص . ابن عثيمين -رحمه ا
﴿ أُولئكَ الذين هَدى اللهُ فبهداهمُ اقْتَدِه ﴾ قال : بهداهم  ولم يقل : بهم  لأن العبرة بالمنهج لا بالأشخاص . ابن عثيمين -رحمه الله... 🍂🌸.............🍂🌸

🧷ሴት ልጅ ወንድ ልጅ ምን ከጅሎ እንደሚያያት ብታውቅ ኖሮ; ከብረት በሆነ መሸፈኛ ራሷን ትከልል ነበር። ወንድ ልጅ ሴት ልጅ በማየቱ የሚጠብቀውን ቢያውቅ ኖሮ; ዕውር መሆንን ይመኝ ነበር። https
🧷ሴት ልጅ ወንድ ልጅ ምን ከጅሎ እንደሚያያት ብታውቅ ኖሮ; ከብረት በሆነ መሸፈኛ ራሷን ትከልል ነበር። ወንድ ልጅ     ሴት ልጅ በማየቱ የሚጠብቀውን ቢያውቅ ኖሮ; ዕውር መሆንን ይመኝ ነበር። https://t.me/https_Aselefya

{وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ}
لاتحزن و لاتيأس مهماكانت الخسائر في عمرك؛مهما فاتتك أشياء تحبّها؛مهما طال انتظار الأماني ‏مهما كانت ظروفك صعبة لايهتزّ إيمانك بربك ‏إن مايقضي الله هو الخير لك وسيعطيك أضعاف ماتتمنى مادمت تدعوه وتحسن ظنّك به وسيرضيك رضًاتنسى معه مافات

« اشترِطوا في الزّواج الدِّينَ أولا «ለትዳር የመጀመሪያ መስፈርት ዲን አድርጉ ! « ابحثوا عن أزواجٍ وزوجاتٍ يتّقين الله «አላህን የሚፈሩ ባልና ሚስቶች ፈ
« اشترِطوا في الزّواج الدِّينَ أولا «ለትዳር የመጀመሪያ መስፈርት ዲን አድርጉ ! « ابحثوا عن أزواجٍ وزوجاتٍ يتّقين الله «አላህን የሚፈሩ ባልና ሚስቶች ፈልጉ ! « البيتُ القائم علىٰ أُصول الدِّين بيتٌ أعمدتُه صلبةٌ لا تتأثّر بالعوامل الخارجيّة «በዲን መሠረት ላይ የተገነባ ቤት በዉጫዊ ሁኔታዎች የማይነኩ ጠንካራ ምሶሶዎች  ያሉት ቤት ነዉ። « قدِّموا الدِّين علىٰ كلِّ أمور الدُّنيا، فأمورُ الدُّنيا لا تأتي بالدِّين، ويأتي الدِّين بكلِّ شيء «ከአለማዊ ጉዳዮች ዲንን አስቀድሙ ዓለማዊ ጉዳይ ዲንን አያመጣምና ዲን ግን ሁሉንም ነገር ያመጣል ። 𝐓𝐞↷🌸↶ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

~ጠንካራ ሴት ማለት በጣም የምትፈልገውን በጣም የምትወደውን ነገር መተው የምትችል ናት.... በህይወትሽ ውስጥ በጣም ከባድና ብርቱ ውሳኔ ማለት ነፍስሽን እና ልብሽን የሚጎዳውን ነገር መተው መቻል ነ
~ጠንካራ ሴት ማለት በጣም የምትፈልገውን በጣም የምትወደውን ነገር መተው የምትችል ናት.... በህይወትሽ ውስጥ በጣም ከባድና ብርቱ ውሳኔ ማለት ነፍስሽን እና ልብሽን የሚጎዳውን ነገር መተው መቻል ነው    ...ሰላም የሚነሳሽን ነገር  መተውን ልመጂ...💪🏼       ...ዋጋሺን ለማያውቅልሽ ዝቅ አትበይ     ... እወቂ አንቺ ተወዳጅ 💦ነሽ አዎ ንግስት ነሽ ቀና በይ

ገጠር ሂጄ..... ኤርፎኔ ጠፍቶብኝ እየቀወጥኩት አያቴ ወፍጮ ቤት መዳበሪያ አስራ ወስዳበታለች አሉኝ ክ......👌
ገጠር ሂጄ..... ኤርፎኔ ጠፍቶብኝ እየቀወጥኩት  አያቴ  ወፍጮ ቤት መዳበሪያ አስራ ወስዳበታለች አሉኝ ክ......👌

يَا لَلحَسرَة !! مِنْ ‏كَثرةِ التَبَرُّجِ أَصبَحَ الإحتِشَامُ مُلْفِتاً للنَّظَر !!
يَا لَلحَسرَة !! مِنْ ‏كَثرةِ التَبَرُّجِ أَصبَحَ الإحتِشَامُ مُلْفِتاً للنَّظَر !!

🧷ንቀት ከበዛበት ወዳጅነት¡ ክብር ያለው ብቸኝነት ይሻላል። https://t.me/https_Aselefya
🧷ንቀት ከበዛበት ወዳጅነት¡ ክብር ያለው ብቸኝነት ይሻላል። https://t.me/https_Aselefya

እይውልሽ የኔ ውድ እህት¡ ትርፍ ነገር ለሌላ ለመስጠትም ለመጣልም ስለሚቀል አንቺም እንዲሁ ትርፍ በሆንሽበት ቦታ አትገኚ! https://t.me/https_Aselefya
እይውልሽ የኔ ውድ እህት¡ ትርፍ ነገር ለሌላ ለመስጠትም ለመጣልም ስለሚቀል አንቺም እንዲሁ ትርፍ በሆንሽበት ቦታ አትገኚ! https://t.me/https_Aselefya

Repost from N/a
🤩 አላህ ሰዎችን እና ጅኖችን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው❓ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

✍ራስን መሆን ራስን መቀበል ጌጥ ነው። በመጀመረያ ራሳችን እንቀበል ከዛ በኃላ ነው ሌሎችም ሚቀበሉን። በራስ መተማመንን ለራሳችን እንንገረው።
✍ራስን መሆን ራስን መቀበል ጌጥ ነው። በመጀመረያ ራሳችን እንቀበል ከዛ በኃላ ነው ሌሎችም ሚቀበሉን። በራስ መተማመንን ለራሳችን እንንገረው።

🧷እውነት ከብዙ ሰው ታጣላለች ይህ ማለት ግን ሀሰተኞችን ከላይህ ላይ ታራግፋለች،،، ልክ ንፁህ ውሃ ቆሻሻውን እንደሚያስወግደው...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷እውነት ከብዙ ሰው ታጣላለች ይህ ማለት ግን ሀሰተኞችን ከላይህ ላይ ታራግፋለች،،، ልክ ንፁህ ውሃ ቆሻሻውን እንደሚያስወግደው...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷የኔ ውድ እህት....ለውሎሽ ጥሩ ቦታ ምረጪ ዋጋሽን ከፍ ያደርገዋልና። https://t.me/https_Aselefya
🧷የኔ ውድ እህት....ለውሎሽ ጥሩ ቦታ ምረጪ ዋጋሽን ከፍ ያደርገዋልና። https://t.me/https_Aselefya

🧷የኔ ውድ እህት....ለውሎሽ ቦታ ምረጪ ዋጋሽን ከፍ ያደርገዋልና። https://t.me/https_Aselefya
🧷የኔ ውድ እህት....ለውሎሽ ቦታ ምረጪ ዋጋሽን ከፍ ያደርገዋልና። https://t.me/https_Aselefya

በጣም ሀይለኛ ነዉ ለሞት አለዉ ስቃይ ማንም የሚያሥጥለን የለንም ገላጋይ ከሞት የሚያስጥለን ዘመድ ቢሰበሰብ ወዳጅ ዘመድ ቢጮህ ሁሉም ቢቅለበለብ መመለስ አይችሉም ከዛ ጠንካራ ግንብ
በጣም ሀይለኛ ነዉ ለሞት አለዉ ስቃይ ማንም የሚያሥጥለን የለንም ገላጋይ ከሞት የሚያስጥለን ዘመድ ቢሰበሰብ ወዳጅ ዘመድ ቢጮህ ሁሉም ቢቅለበለብ መመለስ አይችሉም ከዛ ጠንካራ ግንብ

የኔ 🌙 ምን ያክል እድለኛ እንደሆንኩ የማውቀዉ ከዚህ ሁሉ አስመሳይ ሰዉ አንችን የመሰለ ንፁህ ልብ ያላት ጓደኛ( እህት) በሂወቴ ዉስጥ መኖርሽ ነዉ። አንችን ነዉ እህት ዐለሜ أم عبد الحفيظ
የኔ 🌙 ምን ያክል እድለኛ እንደሆንኩ የማውቀዉ  ከዚህ ሁሉ አስመሳይ ሰዉ አንችን የመሰለ  ንፁህ ልብ ያላት ጓደኛ( እህት) በሂወቴ ዉስጥ መኖርሽ ነዉ። አንችን ነዉ እህት ዐለሜ أم عبد الحفيظ

በህይወት ጎዳና ላይ ከሚያጋጥሙን በርካታ ፈተናዎች መካከል እንደ አስመሳይ ሰዎች ልብን የሚሰብርና እምነትን የሚገድል የለም። እነዚህ ሰዎች የወዳጅን ጭንብል አጥልቀው፣ የምክርን ካባ ደርበው ቀርበው፣
በህይወት ጎዳና ላይ ከሚያጋጥሙን በርካታ ፈተናዎች መካከል እንደ አስመሳይ ሰዎች ልብን የሚሰብርና እምነትን የሚገድል የለም። እነዚህ ሰዎች የወዳጅን ጭንብል አጥልቀው፣ የምክርን ካባ ደርበው ቀርበው፣ በፊታችን የማር ጠብታ በሚመስሉ ቃላት ሲያሞካሹን፣ ዞር ስንል ግን ማንነታችንን የሚገድል የመርዝ ጦራቸውን ይሰነዝራሉ። ፍቅራቸው ሀሰት፣ ፈገግታቸው ይዩልኝ፣ አቀራረባቸው የትርዒት ነው።አላህ ይጠብቀን! |•| t.me/AbuSufiyan_Albenan