uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 557
Підписники
Немає даних24 години
+27 днів
+230 днів
Архів дописів
🧷باب في الأمر بالمعروف وانهي عن المنكر قال عزوجل{ لُعِنَ اَ۬لذِينَ كَفَرُواْ مِنۢ بَنِے إِسْرَآءِيلَ عَلَىٰ لِسَانِ دَاوُۥ
🧷باب في الأمر بالمعروف وانهي عن المنكر قال عزوجل{ لُعِنَ اَ۬لذِينَ كَفَرُواْ مِنۢ بَنِے إِسْرَآءِيلَ عَلَىٰ لِسَانِ دَاوُۥدَ وَعِيسَى اَ۪بْنِ مَرْيَمَۖ ذَٰلِكَ بِمَا عَصَواْ وَّكَانُواْ يَعْتَدُونَۖ ) ከእስራኤል ልጆች እነዚያ የካዱት በዳውድና በመርየም ልጅ በዒሳ ምላስ ተረገሙ ይህ ትእዛዝን በመጣሳቸውና ወሰንን የሚያልፉ በመሆናቸው ነው።   كَانُواْ لَا يَتَنَاهَوْنَ عَن مُّنكَرٖ فَعَلُوهُۖ لَبِئْسَ مَا كَانُواْ يَفْعَلُونَۖ ) Surah Al-Māʾidah: 80-81] ከሠሩት መጥፎ ነገር አይከላከሉም ነበር ይሠሩት የነበሩት ነገር በእርግጥ ከፋ። https://t.me/https_Aselefya

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 6- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

- اللّـهم لا تَدع لِي ذنباً إِلا غفرتَه💧

Repost from N/a
🤩ቁርኣን የማን ንግግር ነው ⚡️
🤩ቁርኣን የማን ንግግር ነው ⚡️

🧷በአስቸጋሪ ክስተቶችህ ወቅት እንዳትወድቅ የሚታገልልህ አለ። በአንፃሩ ደግሞ መውደቅህን በዝምታ የሚከታተል ሰው አለ። ~
🧷በአስቸጋሪ ክስተቶችህ ወቅት እንዳትወድቅ የሚታገልልህ አለ። በአንፃሩ ደግሞ መውደቅህን በዝምታ የሚከታተል ሰው አለ። ~

إنّمَا نَسْتَشْفِي بِالعِلْمِ ~
إنّمَا نَسْتَشْفِي بِالعِلْمِ
~

🔖مَا لي ومَا للدُّنيا؟ ما أنا في الدُّنيا إلَّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها. ከዚህ ዓለም ጋ ምን አገናኘኝ ¿ እኔ በዚህ አ
🔖مَا لي ومَا للدُّنيا؟ ما أنا في الدُّنيا إلَّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها. ከዚህ ዓለም ጋ ምን አገናኘኝ ¿ እኔ በዚህ አለም ላይ ያለሁት ከዛፍ ስር እንደሚጠለልና ጋላቢ ከዛም ትቷት እንደሚሄድ ተጓዥ እንጅ ሌላ አይደለሁም። https://t.me/Kuni_selefiyah_1

አንዳንድ ሰዎችን ለህይወታችን አያስፈልጉንም ብለን በክብር እንደምናሰናብታቸው ሁሉ እኛም ከህይወታቸው ተሰናባች ነን! በልምድ የተረጋገጠ #ትዝብት

•• مَعَاصِي تُوقِعُ فِي الْوَحْشَةِ ❍ قَالَ الْإِمَامُ ابْنُ الْقَيِّمِ رَحِمَهُ الله : وَمِنْ عُقُـوبَاتِـهَا : أَنَّهَا تُو
•• مَعَاصِي تُوقِعُ فِي الْوَحْشَةِ ❍ قَالَ الْإِمَامُ ابْنُ الْقَيِّمِ رَحِمَهُ الله : وَمِنْ عُقُـوبَاتِـهَا : أَنَّهَا تُوقِعُ الْوَحْشَةَ الْعَظِيمَةَ فِي الْقَلْبِ فَيَجِدُ الْمُذْنِبُ نَفْسَهُ مُسْتَوْحِشًا، قَدْ وَقَعَتِ الْوَحْشَةُ بَيْنَهُ وَبَيْنَ رَبِّهِ، وَبَيْنَ الْخَلْقِ وَبَيْنَ نَفْسِهِ وَكُلَّمَا كَثُرَتِ الذُّنُوبُ اشْتَدَّتِ الْوَحْشَةُ. ‏‌‏⤶ الـــدّاء والـــدّواء (١ /١٨٢)

📚አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 5- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

🧷መልካም ስራ ለራስህ ስትል ስራ ¡ - ليس لك في الآخرة إلا عملك ولا أحد يعطيك حسنة واحدة . በአኼራ ከሥራህ ውጪ ሌላ ነገር አይኖርህም ማንም ሰው አንድም መልካም ሥራ
🧷መልካም ስራ ለራስህ ስትል ስራ ¡ - ليس لك في الآخرة إلا عملك ولا أحد يعطيك حسنة واحدة . በአኼራ ከሥራህ ውጪ ሌላ ነገር አይኖርህም ማንም ሰው አንድም መልካም ሥራ አይሰጥህም። ~

🧷قال الحسن البصري - رحمه الله - : " مِن علامة إعْرَاضِ الله عن العَبْدِ؛ أن يَجْعَلَ شُغْلَهُ فِيما لا يَعْنِيهِ. " [ غذاء ا
🧷قال الحسن البصري - رحمه الله - : " مِن علامة إعْرَاضِ الله عن العَبْدِ؛ أن يَجْعَلَ شُغْلَهُ فِيما لا يَعْنِيهِ. " [ غذاء الألباب (٧١/١) ] https://t.me/https_Aselefya

أَمَّنْ هَٰذَا الَّذِي يَرْزُقُكُمْ إِنْ أَمْسَكَ رِزْقَهُ ۚ بَل لَّجُّوا فِي عُتُوٍّ وَنُفُورٍ ወይም ሲሳዩን ቢይዝባችሁ ያ ሲሳይን የሚሰጣችሁ ማነው? በእውነቱ እነርሱ በሞገድና በመደንበር ውስጥ ችክ አሉ፡፡ أَفَمَن يَمْشِي مُكِبًّا عَلَىٰ وَجْهِهِ أَهْدَىٰ أَمَّن يَمْشِي سَوِيًّا عَلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ በፊቱ ላይ ተደፍቶ የሚኼድ ሰው ይበልጥ የቀና ነውን? ወይስ በቀጥተኛ መንገድ ላይ ተስተካክሎ የሚኼድ? قُلْ هُوَ الَّذِي أَنشَأَكُمْ وَجَعَلَ لَكُمُ السَّمْعَ وَالْأَبْصَارَ وَالْأَفْئِدَةَ ۖ قَلِيلًا مَّا تَشْكُرُونَ «እርሱ ያ የፈጠራችሁ ለእናንተም መስሚያና ማያዎችን፣ ልቦችንም ያደረገላችሁ ነው፡፡ ጥቂትንም አታመስግኑም» በላቸው፡፡ قُلْ هُوَ الَّذِي ذَرَأَكُمْ فِي الْأَرْضِ وَإِلَيْهِ تُحْشَرُونَ «እርሱ ያ በምድር ላይ የበተናቸሁ ነው፡፡ ወደእርሱም ትሰበሰባላችሁ» በላቸው፡፡ وَيَقُولُونَ مَتَىٰ هَٰذَا الْوَعْدُ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ «እውነተኞችም እንደኾናችሁ ይህ ቀጠሮ መቼ ነው?» ይላሉ፡፡ قُلْ إِنَّمَا الْعِلْمُ عِندَ اللَّهِ وَإِنَّمَا أَنَا نَذِيرٌ مُّبِينٌ «ዕውቀቱ አላህ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ እኔ ግልጽ አስፈራሪ እንጅ ሌላ አይደለሁም» በላቸው፡፡ فَلَمَّا رَأَوْهُ زُلْفَةً سِيئَتْ وُجُوهُ الَّذِينَ كَفَرُوا وَقِيلَ هَٰذَا الَّذِي كُنتُم بِهِ تَدَّعُونَ (ቅጣቱን) ቅርብ ኾኖ ባዩትም ጊዜ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ፊቶች ይክከፋሉ፡፡ «ይህ ያ በእርሱ ትከራከሩበት የነበራችሁት ነው» ይባላሉም፡፡ قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِنْ أَهْلَكَنِيَ اللَّهُ وَمَن مَّعِيَ أَوْ رَحِمَنَا فَمَن يُجِيرُ الْكَافِرِينَ مِنْ عَذَابٍ أَلِيمٍ «አያችሁን? አላህ ቢገድለኝ ከእኔ ጋር ያሉትንም (እንደዚሁ) ወይም (በማቆየት) ቢያዝንልን ከሓዲዎችን ከአሳማሚ ቅጣት የሚያድን ማን ነው?» በላቸው፡፡ قُلْ هُوَ الرَّحْمَٰنُ آمَنَّا بِهِ وَعَلَيْهِ تَوَكَّلْنَا ۖ فَسَتَعْلَمُونَ مَنْ هُوَ فِي ضَلَالٍ مُّبِينٍ «እርሱ (እመኑበት የምላችሁ) አልረሕማን ነው፡፡ (እኛ) በእርሱ አመንን፡፡ በርሱም ላይ ተጠጋን፡፡ ወደ ፊትም በግልጽ መሳሳት ውስጥ የኾነው እርሱ ማን አንደ ኾነ በእርግጥ ታውቃላችሁ» በላቸው፡፡ قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِنْ أَصْبَحَ مَاؤُكُمْ غَوْرًا فَمَن يَأْتِيكُم بِمَاءٍ مَّعِينٍ «አያችሁን? ውሃችሁ ሠራጊ ቢኾን ፈሳሺን ውሃ የሚያመጣላቸሁ ማን ነው?» በላቸው፡፡ (አላህ የዓለማት ጌታ ያመጣዋል)፡፡ ~

የሰለፊያ ሴት ከቀይ ወርቅ በላይ ውድድድ ነኝ! ❝ ተጠራጣሪ አይደለችም ❝ወሬ አታናፍስም (ሐሜተኛ አይደለችም) ❝ ቁጡና ተናዳጅ አይደለችም ❝ የማትፈልገው ነገር ውስጥ አትገባም (ጉረኛ አይደለችም) ❝ ርህሩህ፣ አዛኝ፣ አስተዋይ፣ የተማረች ናት ❝ መልካም ስነምግባር ያላት፣ የተከበረች፣ ረጋ ያለች፣ ዝቅ ያለች፣ ንቁ፣ ቀልድ የምታውቅ ናት ❝ ብዙ የማታወራ፣ ብዙ የምትሰራ ❝ የባሏን ቤት መስጂድ አድርጋ የያዘች ናት። ከባሏ ትዕዛዝ ላይ አትጨምርም አትቀንስም ለባሏ ታዛዥና... ስስ አዛኝ ነች አል-ሀፊዝ ኢብን ሀጀር ስለ ሰለፊይ እህቱ ሲናገር እንዲህ ብሏል፦ "እሷ ለእኔ በጣም ጥሩ፣ ገር እና መልካም አድራጊ ነበረች። አላህ ከእኔ ምትክ በጎ ምንዳ ይስጣት። በእሷ እና በስነምግባሯ ተጠቅሜያለሁ፣ ምንም እንኳን በዕድሜ ትንሽ ብትሆንም፣ አንባቢ እና ጸሐፊ፣ በብልህነቷ አስገራሚ ነበረች። ከእናቴ በኋላ የእናቴ ምትክ ነበረች፣ እሷ እናቴን በሞት ካጣሁ ቡሀላ እናቴ ነበረች!!" [አል-ጀዋሂር ወአድ-ዱርር 157/1] ሼህ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሰለፊያ ሴት ያላገባ ሰው ላጤ ሆኖ እንዴሞተ ነው"ማለትም ሰለፊያ ሚስት ማግኘት ትልቅ ስኬት ነው)" ✍አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ሁሉም ወንዶች ለሚስታቸው ቢሆን ብለው የሚመኙት ስልክ። ህዕ👓
ሁሉም ወንዶች ለሚስታቸው ቢሆን ብለው የሚመኙት ስልክ። ህዕ👓

🧷የጓደኝነት ቅድመ ሁኔታ ስህተትን ችላ ማለት፣ጉድለትን ይቅር ማለት እና በችግር ጊዜ ድጋፍ መስጠት ነው። 📚ዐሊይ ረዲየሏሁ ዐንህ ~
🧷የጓደኝነት ቅድመ ሁኔታ ስህተትን ችላ ማለት፣ጉድለትን ይቅር ማለት እና በችግር ጊዜ ድጋፍ መስጠት ነው። 📚ዐሊይ ረዲየሏሁ ዐንህ ~

📚አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 4- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

اصْبِرِي يَا نَفْسُ حَـتَّى تَظْــفَرِي إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ። ጥሩ ትዕግስት የድል ቁ
اصْبِرِي يَا نَفْسُ حَـتَّى تَظْــفَرِي إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ። ጥሩ ትዕግስት የድል ቁልፍ ነው። = t.me/https_Asselefya1