uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 546
Підписники
-124 години
-87 днів
-830 днів
Архів дописів
ያልፋል ብለን እንጅ ስደት የመረጥነው፡ ደልቶን እኮ አይደለም ከሀገር የወጣነው፡ በሰው ቤት መቆየት እጅግ መራራ ነው፡ አማራጭ ስናጣ ችግር ሲይዘን ነው፡ ትምህርት ስንማር አቋርጠን የተው ነው፡ ከሀገ
ያልፋል ብለን እንጅ ስደት የመረጥነው፡ ደልቶን እኮ አይደለም ከሀገር የወጣነው፡ በሰው ቤት መቆየት እጅግ መራራ ነው፡ አማራጭ ስናጣ ችግር ሲይዘን ነው፡ ትምህርት ስንማር አቋርጠን የተው ነው፡ ከሀገር ተሰደን ስደት የመጣነው፡ በሬእና መሬትን አስሽጠን የመጣነው፡ ችግር ለማስወገድ ራስ ለመቻል ነው፡ አላማን ሳይስቱ ጠንክሮ መስራት ነው፡ አባት የሸጠውን በእጥፍ መተካት ነው፡ ሳርቤት ከሆነ ቆርቆሮ መስራት ነው፡ በተቻለ መጠን ቤተሰብ መርዳት ነው፡ ስራን አለ መናቅ ወጥሮ መስራት ነው፡ ኢጃዛ  እያሉ ብር አለመጨረስ አለመጃጃል ነው፡ ችግር ማስወገድ ራስን መቻል ነው፡ ጠንክሮ እየሰሩ ብርን save ማድረግ ነው፡ ለጠየቀ ሁሉ ብር አለመላክ ነው፡ ችግር እስከሚለቅ ተናንሶ መስራት ነው፡ =

إِذ يَقولُ لِصاحِبِهِ لَا تَحزَن حقُّ الصّحبَة ، تَخفِيفُ الأحْزَان https://t.me/https_Aselefya
إِذ يَقولُ لِصاحِبِهِ لَا تَحزَن حقُّ الصّحبَة ، تَخفِيفُ الأحْزَان https://t.me/https_Aselefya

‏-سُبحان الله. ‏-الحمدلله. ‏-لا إله إلا الله. ‏-اللهُ أكبر. ‏-سُبحان الله و بحمدهِ. ‏-سُبحان الله العظيم. ‏-استغفر الله و أتو
+1
‏-سُبحان الله. ‏-الحمدلله. ‏-لا إله إلا الله. ‏-اللهُ أكبر. ‏-سُبحان الله و بحمدهِ. ‏-سُبحان الله العظيم. ‏-استغفر الله و أتوبُ إليهِ. ‏-لا حول و لا قوة إلا بالله. ‏-اللهُم صل على نبينا محمد. ‏-لا اله الا انتَ سبحانك اني كنت من الظالمينَ. ~🌸

አስተዋይ ሚስት ሁሌም ከባሏ ጎን ትቆማለች ነገሮችን በጥልቀት ትመረምራለች ለሚያደርግላት መልካም ነገር ሁሌ ታመሰግነዋለች መጥፎ ካየችበት ታጋሽ ትሆናለች ነገራቶችን በርጋታ ትገነዘባለች ሁሌም ረጋ ያ
አስተዋይ ሚስት ሁሌም ከባሏ ጎን ትቆማለች ነገሮችን በጥልቀት ትመረምራለች ለሚያደርግላት መልካም ነገር ሁሌ ታመሰግነዋለች መጥፎ ካየችበት ታጋሽ ትሆናለች ነገራቶችን በርጋታ ትገነዘባለች ሁሌም ረጋ ያለች ነች ። ➧ባለቤትሽን ከሌሎች ሰዎች ጋር በፍፁም አታወዳድሪ ምንም ይሁን ምን የራስሽ ንጉስ ብቻ እንደሆነ አስቢ። منقول https://t.me/Asselefya_39

🎀ጣፋጭ🌸 ቲ ላ ዋ 🍂 https://t.me/https_Aselefya

ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና ውድ እህቴ ልብ ግዥ… ………
ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም         እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና  ውድ እህቴ ልብ ግዥ… ……… ኃላ እንዳታለቅሽ…

🎀..ኡኽታዬ..🎀 ሰዎች በሚፈልጉት ጊዜ ብቻ ከሆነ አንቺን የሚያስታውሱሺ መጥፎ ስሜት አይሰማሺ ጨለማ በሚሆን ጊዜ ወዴ አዕምሮቸው የሚመጣው ሻማ ስለሆንሽ ደስስስ ይበልሽ،، https://t.me/h
+1
🎀..ኡኽታዬ..🎀 ሰዎች በሚፈልጉት ጊዜ ብቻ ከሆነ አንቺን የሚያስታውሱሺ መጥፎ ስሜት አይሰማሺ ጨለማ በሚሆን ጊዜ ወዴ አዕምሮቸው የሚመጣው ሻማ ስለሆንሽ ደስስስ ይበልሽ،، https://t.me/https_Aselefya

ለማስታወስ ያክል!! ረመዷን በተለያዩ ዑዙር  ምክንያት ቀዷዕ ያለባችሁ እህቶች በሀይድ፣ በወሊድ፣ በህመም ምክንያት ቀዷዕ ያላወጣችሁ አውጡ‼️ ወንድሞች በጉዞ ፣በህመም  በተለያዩ ዑዞሮች ምክንያት ቀዷዕ ካለባችሁ አውጡ ‼️ ረመዷን «1ወር ከ9ቀን »ነው የቀረው....!! [አስታውስ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለች] «አሏሁመ በሊግና -ረመዷን አሚን»....!!

{ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَٱعۡلَمُوۤا۟ أَنَّكُمۡ إِلَیۡهِ تُحۡشَرُونَ }                              🎀   

🧷 ዓሊም ጃሂልን ያውቃል ምክንያቱም እሱም ጃሂል ነበር' ጃሂል ግን ዓሊምን አያውቅም' ምክንያቱም እሱ ዓሊም ሆኖ ስለ ማያውቅ። [ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት] https://t.me/https_As
+1
🧷 ዓሊም ጃሂልን ያውቃል   ምክንያቱም እሱም ጃሂል ነበር' ጃሂል ግን ዓሊምን አያውቅም' ምክንያቱም እሱ ዓሊም ሆኖ ስለ ማያውቅ።  [ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት] https://t.me/https_Aselefya

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት የኪታብ ቂርአት 👉ሪያዱ ሷሊሒን 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=63c140755394537e5c 👉ሱነን አቢ ዳዉድ 🎙በሸይኽ አወል አህመድ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=6767e81ca1c0465cb6 = ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ

🍂 عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، رضي الله عنه عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ: «يَأْتِي عَلَى النَّاسِ ز
🍂 عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، رضي الله عنه عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ: «يَأْتِي عَلَى النَّاسِ زَمَانٌ يَذُوبُ فِيهِ قَلْبُ الْمُؤْمِنِ، كَمَا يَذُوبُ الْمِلْحُ فِي الْمَاءِ» ، قِيلَ: مِمَّ ذَاكَ؟، قَالَ: «مِمَّا يَرَى مِنَ الْمُنْكَرِ لَا يَسْتَطِيعُ أَنْ يُغَيِّرَهُ». [📚 الأمر بالمعروف لابن أبي الدنيا ٢٦]

يَفنى العِبادُ ولا تَفنى صنَائِعُهمْ فَاختَرْ لِنَفسِكَ مَا يَحلُو بِهِ الأثَرُ. https://t.me/https_Aselefya ስጦታ ነው 👓
+5
يَفنى العِبادُ ولا تَفنى صنَائِعُهمْ فَاختَرْ لِنَفسِكَ مَا يَحلُو بِهِ الأثَرُ. https://t.me/https_Aselefya ስጦታ ነው 👓

🎀..ንግስቷዬ..🎀 🍂አልፈናታል ሲሉሽ ቀድመሽ ጠብቂያቸው አትሆንም ያሉሽን ደግሞ ጀግና 💪ጠንካራ አንስት ሁነሽ አሳያቸው https://t.me/https_Aselefya
🎀..ንግስቷዬ..🎀 🍂አልፈናታል ሲሉሽ ቀድመሽ ጠብቂያቸው አትሆንም ያሉሽን ደግሞ ጀግና 💪ጠንካራ አንስት ሁነሽ አሳያቸው https://t.me/https_Aselefya

የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህ ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም የስኬትን ጀማሮህን ከስረሀልና ። በግዜ ተኝተህ በግዜ ተነሳ!?
የመጀመሪያው እቅድህ ፈጅር ሰላት መነሳት ካልሆነ ቀሪውን ቀንህ ብታቅድም ምንም ዋጋ የለውም የስኬትን ጀማሮህን ከስረሀልና ።         በግዜ ተኝተህ በግዜ ተነሳ!?